Page 30 - Dinq_221
P. 30
┼ ┼
የወሩ እንግዳ ከሰዓሊ ተስፋዬ ንጉሴ ጋር
አልለቀቁኝም። ከመንግስት የተሰጣቸውን
ከሰዓሊ ተስፋዬ ንጉሴ ጋር የምንተዋወቀው ኢትዮጵያ ሳለሁ ነው። ያን ጊዜ በጎን መመሪያ እና በጀት ጭምር አሳዩኝ።
በኩል ሾለክ እያደረገ የሚሰጠን የካቱን ስዕሎች ጠንከር እና ጠጠር ያሉ ናቸው። ከመንግስት የተሰጣቸው መመሪያ እና በጀት፤
አንዳንዱ ባያስገድልም የሚያሳስር፤ ባያሳስርም በባለጊዜዎች ጥርስ የሚያስነክስ ሶስት ምርጥ ስዕሎችን እያንዳንዳቸውን በ8 ሺህ
አይነት ነው። አሁን ያ ሁሉ ጊዜ አልፎ ከአስር አመታት በላይ በአሜሪካ ቆይታ ብር እንዲገዙ ነው መመሪያ የተሰጣቸው።
ሁሉንም ነገር በግልጽ ነገሩኝ። እንዲያውም
አድርጎ፤ ከዚያም ወደ ኢትዮጵያ ሄዶ፤ የስዕል አውደ-ርዕይ አድርጎ ተመልሷል። አንደኛው ሰውዬ፤ “ይሄ ስዕል ሰማንያ ሺህ ብር
ከአዲስ አበባ መልስ ወደ ሉዚያና፤ ከዚያም ወደ አትላንታ ነበር በስራ ምክንያት እንደማይበቃው እናውቃለን። ነገር ግን ከ8ሺ
መጥቶ የነበረው። እናም አጋጣሚውን በመጠቀም ትንሽ ተጨዋወትን። ብር በላይ አንድ ብር ብትጨምር ከራሳችን ኪስ
ከፍለን እንገዛሃለን እንጂ ምንም በጀት የለንም”
ሰዓሊ ተስፋዬ... አሉኝ። እናም በዚያ አይነት ነው ስዕሉ
(ከዳዊት ከበደ ወየሳ ጋር) ወደዋናው ብሄራዊ ሙዚየም የገባው።
ዳ ዳ
ዳዊትት
ዊ
ት
ዊ
ዳዊት - ዝግጅቱ የት እና ለምን ተደረገ?
ዊ
ዳ ዳ
ት
ዳዊትት “እንዴ ምንድነው ነገሩ? አይመጣም ዳዊት - እዚያ ገብቶ ከአንድ ሌላ ታዋቂ ሰአሊ
ዊ
ተስፋዬ - የተደረገበት ምክንያት የአድዋን ድል እንዴ?” አልኩት።
ዬ
ተስፋዬዬ
ስ
ተ ተ
ፋ
ስ
ፋ
መነሻ በማድረግ ሲሆን፤ ቦታው ደግሞ አዲስ ጓደኛውዬ እየተሳቀቀ ወደ ጆሮዬ ጠጋ
አበባ ሙዚየም ነው። ብሎ፤ “ጋሽ ጥበበ ሞቷል እኮ።”
አለኝ።
ዳዊት - የድሮው ራስ ብሩ መኖሪያ ቤት መሆኑ
ዳ ዳ
ዊ
ት
ዊ
ዳዊትት
ነው። ያንተ ስዕል በትልቁ በሰው ቁመት ልክ ደንግጬ በቆምኩበት ደርቄ ቀረሁ።
እዚያ አይቼዋለሁ። በጣም አዘንኩ። ጋሽ ጥበበ ማለት ገና
ተስፋዬ - እውነት ነው። ይልቅስ (አለና በዚያን
ፋ
ፋ
ስ
ተ ተ
ዬ
ስ
ተስፋዬዬ ስዕል ስጀምር ጀምሮ የማውቀው፤
በድሮ ዘመን ስለተሰራውና ቤቱም ሆነ ግቢው በሁሉም የስዕል ኤግዚብሽኖቼ ላይ
አስደናቂ ስለሆነው፤ የአዲስ አበባ ሙዚየም የተገኘ… (ትክዝ አለ)
ዊ
ዳዊትት
ዳ ዳ
ት
ዊ
ወይም ስለ ራስ ብሩ ቤት እና ግቢ አወራን) ዳዊት - በጣም ያሳዝናል። ሌላ ነገር
ልጠይቅህ። ካንተ ስዕሎች መካከል
ዳዊት - እና የስዕል ኤግዚቢሽንህ እንዴት ነበር?
ዳ ዳ
ት
ዊ
ዳዊትት አንደኛው በዚሁ አዲስ አበባ
ዊ
አልኩት። ሙዚየም፤ ሌላኛው ደግሞ በብሔራዊ
ተስፋዬ -የዝግጅቱ መጨረሻ ላይ ታመምኩ
ዬ
ፋ
ፋ
ስ
ስ
ተ ተ
ተስፋዬዬ ሙዚየም ውስጥ አለ። የብሔራዊ
እንጂ በጣም ጥሩ ነበር። ሙዚየሙ አስገራሚ እና የሚበሩ
ዳዊት -መጨረሻ ላይ የሆነውን መጨረሻ ላይ ፈረሶች ያሉበት የሚመስል ድንቅ ስዕል
ዊ
ዳዊትት
ዳ ዳ
ዊ
ት
ትነገረኛለህ። ከመጀመሪያው እንጀምር። የስዕል ነው። አጋነንኩት ይሆን?
አውደ ርዕዩን የሚመርቁት የአለም ሎሬት ዶ/ር ተስፋዬተስፋዬ - (ፈገግታ) ያው እንግዲህ
ተስፋዬዬ
ፋ
ስ
ተ
ጥበበ የማነ ብርሃን ነበሩ። ምን ተፈጠረ? ማጋነን የተለመደ ነው። ወደጥያቄህ
ተስፋዬ - (በሃሳብ ጭልጥ ብሎ ሄደና በመገረም ስመለስ… አዎ እነዛ ስዕሎች በጣም
ተስፋዬዬ
ስ
ፋ
ስ
ዬ
ተ ተ
ፋ
ጀመረ) የሚገርም ነው። ወደ ኢትዮጵያ በብዙ ዋጋ ሊሸጡ የሚገባቸው ነበሩ።
ከመሄዴ በፊት ጋሽ ጥበበን አናግሬው ነበር። የብሔራዊ ሙዚየሙን ስዕል ታሪክ
የስዕል ዝግጅቱ የት እንደሚደረግ፤ መቼ ልንገርህ። ያኔ ከስዕል ት/ቤት ተመርቄ
እንደሚደረግ፤ እሱ እንደሚመርቀው… በቃ የራሴን ስዕሎች የምሰራበት ወቅት ሰአሊ ተስፋዬ አስፋው ንጉሴ… ለስዕል አውደ ርዕይ ወደ ኢትዮጵያ ከወሰዳቸው
ሁሉንም ነገር አውርተን ጨርሰናል። እናም ነው። እናም ከብሔራዊ ሙዚየም በመታመሙ ምክንያት ለህዝብ ሳይታይ ቀረ። እናም ይሄን በጣም የሚወደውን
የስዕል ኤግዚብሽኑ የተከፈተ ጊዜ ዝም ብየ በር ሰዎች መጥተው ስቱዲዮ’ዬን ከጎበኙ
በሩ አያለሁ - አይመጣም። ከዚያ ወደ በሩ ሄጄ በኋላ፤ ያንን ስዕል ሊገዙ እንደሚፈልጉት አጠገብ በመሰቀሉ፤ “ገና ትላንት የተመረቀ
ሰዓሊን ስራ እንዴት ከሳቸው ስዕል አጠገብ
ውጭ ውጪውን አያለሁ - የለም። ጓደኛዬ የሆነ ነገሩኝ። እንደእውነቱ ከሆነ ለዚያ ስዕል፤ በዚያ
ነገር ሊነግረኝ ወደኔ ይመጣና መለስ ይላል - ዘመን መቶ ሺህ ብር አያንሰውም። ሆኖም ትሰቅላላቹህ?” ተብሎ ብሔራዊ ሙዚየሙ
ውስጥ ውዝግብ ተነስቶ ነበር። እስኪ ንገረን።
አልገባኝም። አሁንም ወደ ውጭ አሻግሬ የሙዚየሞቹ ሰዎች የሚከፍሉኝ ወይም
ተ ተ
ተስፋዬዬ
ስ
ፋ
ስ
ፋ
ዬ
ብመለከት የለም። ጋሽ ጥበበ በጣም ቀጠሮ ሊከፍሉኝ የሚችሉት 8 ሺህ ብር ብቻ መሆኑን ተስፋዬ - ያው አንተ ተናገርከው እኮ። (ፈገግታ)
ምንም አስተያየት የለኝም (አለኝ እየሳቀ)
አክባሪ ሰው በመሆኑ፤ ግራ ገብቶኝ ለጓደኛዬ… ነገሩኝ። ሳ’ኩባቸው። እነሱ ግን በዋዛ
”
“
“ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት ሚያዝያ 2013
““ኢትዮጵያያ ለዘላለምም ትኑርር ” ድንቅቅ መጽሔትት ሚያዝያያ 20133
ለ
ያ
ዘ
ዮ
ጵ
ት
ኑ
ር
ላ
ለ
ም
”
ኢ
ት
ሔ
ጽ
ዝ
ሚ
መ
30 DINQ magazine June 2021 Stay Safe ድ ን ን ቅ መ ጽ ሔ ት ሚ ያ ያ ዝ ያ 2 2 0 0 1 1 3
ድ
ጵ
ለ
ዮ
ኢ
ት
ዘ
ት
ኑ
ለ
ላ
┼ ┼