Page 41 - Dinq_221
P. 41
┼ ┼
አንድ ለመንገድ
የቋንቋ ነገር
የሚውለው ክንዱ የሌለ ፌሮ ነው!
የቤቢቶው ኬሚካል ሳይደፋኝ ደርሰህ ቁርጡን ነገርኩት! እንዲህ አንድ አንድ
(በእውቀቱ ስዩም) ስለገላገልከኝ አመሰግናለሁ “ ስንመላለስ ፤ጉርምቦየን ሊያንቀኝ ተንጠራራ፤
ለአዲሳባ ከንቲባነት ልወዳደር ወይስ አልሞት ባይ ተጋዳይ ተጋፈጥሁት ! ብቻ
ለክቡር ገና ልተውለት? ምን ያንሰኛል? ወደ መፅሀፍ አዙዋሪው ዙሬ " ሁለት ደቂቃ ሳይሞላ ብን ብሎ ጠፋብኝ !
ሌላው ቢቀር ሁለት ቋንቋ እችላለሁ - አንተስ ምን ትላለህ?" አልኩት። የት ገባ ብየ ወድያ ወዲህ ሳጣብር ክርክርየ
የአራዳና የገጠር አማርኛ አቀላጥፌ እናገራለሁ፤ (ብብቴ) ስር ተሰንቅሮ አገኘሁት! መጣህ
-"አየ ጌታው! የመፀሀፍቱን ነዶ ማርያም ታምጣህ ብየ ፤ ባለ በሌለ ሃይሌ
የዛሬ አመት ገደማ ይመስለኛል: አውርጀ የጫማየን ሲባጎ ላጠባብቅ ጎንበስ እንደ ተልባ ሳሸው ፤ ምላሱ እንደ ማግ
በካፒታል ሆቴል ጀርባ ባለው አቋራጭ መንገድ ስል ይሄ ግንጭላም የግንጭላም ልጅ ተጎለጎለ ! እርስዎ እንደ ሊቀ መላኩ ደርሰው
ሳልፍ ሁለት ጎረምሶች ይተናነቃሉ፤ ገባሁና ተሁዋላየ መጥቶ ተዘበበ ! አልፎሃጅ ይሆናል ባያስጥሉት ኑሮ በእጄ ላይ ጠፍቶብኝ ነበር!
ገላገልኩ፤ ሳጣራ አንዱ በቅርቡ ከታክሲ ብየ ዝም አልኩት! አድብቶ ዳናውን እንደ
ረዳትነት የተቀነሰ ከተሜ ሲሆን ሁለተኛው መብራት አጥፍቶ ተጠጋኝ፤ ተጠጋኝና “እኒህን አማርኞች አቻችላ
ከገጠር የመጣ መፅሀፍ አዙዋሪ ነው፤ ምን በጃኬቱ ኪስ ስር ባለ ብረት ጠቆም የምትኖረውን አዲሳባን ለመምራት ከኔ በላይ
እንዳጣላቸው ጠየኳቸው ፤ አድርጎኝ ! “ አባ ያለሽን ከቻሳ አድርጊው “ ማን ይኖራል?
አለኝ፤ ውጥንቅጡ የወጣ አማርኛው
ከተሜው:-" መፅሀፍ ልገዛው ባይገባኝም ቀናለቀን ስዘርፍህ ተባበረኝ 2
በሰላም ቀረብኩት ፤ ጀለስ ለካ የመጨረሻ ማለት መሆኑን ግብኔ ነገረኝ ! ወይ
ፋራ! በቅርቡ በኮንትሮባንድ የገባች እንደሆነ አለመተዋወቅ ብየ በልቤ ስቄ ዝም አልሁ! “ የሆነ ጊዜ ላይ አሜሪካ ውስጥ
አላወቅሁም የሾዳየን መጣመም አለባበሴን አባው! ብቻየን እንዳልመስልሽ ለጀለሶች የሚገኝ አንድ ከተማ ጎበኘሁ፤ የተቀበለኝ ልጅ
ከልማ ሃንግ እምሰራት መሰላት፤ የሌለ ምልክት ብሰጣቸው ከቻሳ ብለው አጉዋጉል ጥሩ ልጅ ነው፤ አብረን ከሰነበትን በሁዋላ
ተከመረችብኝ! ጭራሽ እንደ ቴርሞሜትር ያደርጉሻል እያለ ቀባጠረ ፤ ግን እንዲህ አለኝ “ በውቄ! to be honest
ቤቢቶውስ ከቶ አልጨመቀኝም! በዚያ ላይ ፤ with you እንግሊዝኛ ስትናገር እንደ ግእዝ
ጣራው የተነሳለት ቤተመፀሀፍት ተሸክሞ “ እኔ በወገን ልመካ ብል አባይ ነው፤ስለዚህ የምትፈልገውን ነገር ለኔ ንገረኝና
ማዶ በጥይት አስተረጉምልህለሁ”
ግን ቢያንስ 20 ልዩነቶችን ይፈልጉ። (ፍንጭ፡ በያንዳንዱ ሰው መሃል 4 አራት ልዩነት አለ ) ወ ፍ እየመረረኝ እሺ ብየ ተስማማሁ ፤
የ ሚ ያ ረ ግ ፉ
ዘመዶች አሉኝ፤ የሆነ ቦታ ስንደርስ ካፌ ውስጥ ይዞኝ ገባና
ግን ላንተ እኔ
አ ላ ን ስ ም ! “ምን ልዘዝልህ አለኝ?
እ ግ ዜ ር ን “ በዝንጅብል የፈላ ሻይ “ አልኩት፤
ታልፈራሁ እንደ
አደፈ ጨርቅ ራሱን እያከከ ለረጅም ደቂቃ ቆየ ፤
ጨ ፍ ጭ ፌ
አሰጣሀለሁ ! ተግባብተናል፤
ለ ነ ፍ ስ ህ በመጨረሻ እንዲህ አለ፤
ካዘንክለት ተዚህ
ወግድ ብየ “ እዚህ አገር ዝንጅብል አያውቁም፤
ሌላ ነገር እዘዝ”
DINQ MEGAZINE April 2021 STAY SAFE 41
DINQ magazine June 2021 Stay Safe 41
┼ ┼