Page 37 - Dinq 219 April_ 2021 FiNaL
P. 37
ላ
ለ
ለ
በ
ኋ
ኋ
አ
ሪ
ሪ
ስ
አ
ፍ
ፍ
መ
መ
ዓ
ት
ታ
ታ
ዓ
ን
ም
ም
በ
ት
ን
ስ
ት
ዋ
ዋ
በ
ቁ
ቁ
ሊ
ዎ
ዎ
ቹ
ሊ
ያ
ያ
ዋ
ን
ን
ካ
ከ ከ
ዋ
ጫ
የ
የ
በ
ከስምንት ዓመታት በኋላ ለአፍሪካ ዋንጫ የበቁት ዋሊያዎቹ
ከስምንትት ዓመታትት በኋላላ ለአፍሪካካ ዋንጫጫ የበቁትት ዋሊያዎቹቹ አምስት ከተሞች ለሚካሄደው 33ኛ የአፍሪካ ዋንጫ ከሚሳተፉት 24
(ሪፓርተር) ቡድኖች ኢትዮጵያን ጨምሮ 21 ቡድኖች ማለፋቸው ታውቋል፡፡
ኢትዮጵያ በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው 33ኛው
የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ መሆኗን አረጋገጠች፡፡ ኢትዮጵያ ከ31 ዓመታት ቆይታ በኋላ ለመጨረሻ ጊዜ
በአፍሪካ ዋንጫ መድረክ የተገኘችው ደቡብ አፍሪካ በ2005 ዓ.ም.
በምድብ 11 ከአይቮሪኮስት፣ ማዳጋስካርና ኒጀር ጋር ባዘጋጀችው ውድድር ላይ ነበር ፡፡
የተደለደለችው ኢትዮጵያ የምድቡን የመጨረሻ ጨዋታ ማክሰኞ
ተ
ን
ኮ
ማ
ገ
የ
ዕ
ደ
ለ ለ
ረ
ደ
ት
ቱ
አ
ት
ር
ሌ
ራ
ር
በ
ቱ
ሉ
ደ
ሀ
ስ
ና
ም
ና
መ
ር
ጋ
ግ
ብ
ው
ር
ቅ
ና
ቱ
ር
ብ
ግ
ር
መ
ራ
ረ
ቅ
ደ
ዕ
የ
ው
ስ
በ
ጋ
ና
ተ
ም
ን
ደ
ማ
ለኮማንደርር አትሌትት ደራርቱቱ ቱሉሉ በተደረገገ የዕውቅናናና ምስጋናና መርሀሀ ግብርር
ኮ
አ
ት
ሌ
ደ
መጋቢት 21 ቀን 2013 ዓ.ም. ከአይቮሪኮስት ጋር በአቢጃን አድርጋ ለኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ በተደረገ የዕውቅናና ምስጋና መርሀ ግብር
ውጤት ባይቀናትም፣ ተፎካካሪዋ ማዳጋስካር ከኒጀር ጋር አቻ (ምንጭ፡ ቢቢሲ)
በመውጣቷ አስቀድማ በሰበሰበችው ዘጠኝ ነጥብ ለአኅጉራዊው ውድድር
አትሌት ደራርቱ ቱሉ በተለያዩ ኦሊምፒኮች፣ በአለም
ከስምንት ዓመታት በኋላ ለመብቃት ችላለች፡፡ አትሌቲክስ ሻምፒዮናዎች፣ በአለም አገር አቋራጭ ውድድሮች፣
በኮንቲኔንታል ካፕ፣ ከ20 አመት በታች የአለም ሻምፒዮና፣ በአፍሪካ
ጨዋታዋ በአይቮሪኮስት 3 ለ1 እየተመራች 80ኛው ደቂቃ ላይ አትሌቲክስ ሻምፒዮናዎች፣ በአለም አትሌቲክስ ፋይናል፣ በጎልደን
ጋናዊው ዳኛ በሕመም ምክንያት በመውደቃቸው ጨዋታው ሊግ፣ በኢንተርናሽናል ማራቶን እና በኢትዮጵያ አትሌቲክሰ
ተቋርጧል፡፡ ጨዋታውን አይቮሪኮስታዊው አራተኛ ዳኛ እንዲዳኙ ሻምፒዮናዎች ከ13 በላይ ወርቆች፣ 2 ብሮች፣ 1 ነሃስና 3
የቀረበውን ጥያቄ ኢትዮጵያ ባለመቀበሏ ሳይቀጥል ቀርቷል፡፡ የታመሙት ዲፕሎማዎችን ለሃገሯ ማበርከቷ ተገልጿል።
ዳኛ ቻርልስ ቡሉ ወደ ሆስፒታል ከመወሰዳቸው በፊት፣ በብሔራዊ
ስታዲየሙ የጤና ማዕከል ሕክምና ማግኘታቸውን ፍራንስ 24 ዘግቧል፡፡ ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ ተሰማርታ
Picture: AFCON Picture: AFCON Picture: AFCON Picture: AFCON
በተለያዩ አካባቢዎች ሆቴልና መዝናኛዎችን ገንብታ ለበርካታ
በሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ዝሆኖቹ ዊሊ ቦሊ ባስቆጠራት ኢትዮጵያውያን የሥራ እድል መፍጠር ችላለች።
ቀዳሚ ጎልና ፍራንክ ኬሲ በፍፁም ቅጣት ምት ባስቆጠራት ግብ ሲመሩ
ቆይተዋል፡፡ ጌታነህ ከበደ ብቸኛዋን ግብ 74ኛው ደቂቃ ላይ ካስቆጠረ ይህ የእውቅና ፕሮግራምም በአገር አቀፍ ደረጃ
በኋላ፣ አይቮሪኮስት ሦስተኛውን ግብ በዢያን ኩሲ አማካይነት ወዲያው በአትሌቲክስ፣ በኢንቨስትመንት፣ በበጎ ተግባርና ሌሎች ዘርፎች
አስቆጥራለች፡፡ ላደረገችው አስተዋጽኦ የተሰጣት መሆኑ ተገልጿል።
ኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽነ መረጃ በሌሎች በኦሎምፒክ
ዋሊያዎቹ ከዝሆኖቹ ጋር ባደረጉት ጨዋታ በቋሚ አሠላለፍ አለም አትለትኪስ ጎልደን ሊግ እና ሌሎች ውድድሮች በመሳተፍ ከ13
የተሠለፉት ተክለ ማርያም ሻንቆ፣ አስራት ቱንጆ፣ ያሬድ ባዬህ፣ በላይ የወርቅ ሜዳሊያዎች ሁለት ይርና አንድ የነሐስ ሜዳሊያ አላት።
አስቻለው ታመነ፣ ረመዳን የሱፍ፣ ሀብታሙ ተከስተ፣ ሱራፌል
ዳኛቸው፣ ሽመልስ በቀለ፣ አማኑኤል ገብረ ሚካኤል፣ አቡበከር ናስርና ደራርቱ በ1984 ዓ.ም ለአፍሪካ ብሎም ለኢትዮጵያ
ጌታነህ ከበደ ናቸው፡፡ በኦሎምፒክ መድረክ በ10 ሺህ ሜትር በባርሴሎና የመጀመሪያ የወርቅ
ሜዳልያ አግኝታለች።
ሃቻምና በአፍሪካ ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ ላይ ደርሳ የነበረችው
ማዳጋስካር ከኒጀር ጋር ያለ ግብ አቻ ተለያይታለች፡፡ የፕሮግራሙ አዘጋጆች በኢትዮጵያ ሕዝብ ስም 350 ግራም
የወርቅ ኒሻን እንዲሁም የ2021 ሞዴል የሆነች ሌክሰስ ቪ8 መኪና
የተቋረጠውን ጨዋታ አስመልክቶ ካፍ የሚያሳልፈው ውሳኔ አበርክተውላታል። በተጨማሪም የፌደራል ማረሚያ ቤቶች ክለብም
ይጠበቃል፡፡ በመጪው ዓመት በ24 ቡድኖች መካከል በካሜሩን የክለቡ ከፍተኛ ሽልማት የተባለ ኒሻን አበርክቶላታል።
37
DINQ MEGAZINE April 2021 STAY SAFE 37