Page 41 - Dinq 219 April_ 2021 FiNaL
P. 41

አንድ ለመንገድ

                   የቋንቋ ነገር




                   በበእውቀቱ ስዩም

                                                      -"አየ  ጌታው!  የመፀሀፍቱን    ነዶ    ብየ ፤ ባለ በሌለ ሃይሌ     እንደ ተልባ ሳሸው
             ለአዲሳባ  ከንቲባነት  ልወዳደር  ወይስ
      ለክቡር ገና ልተውለት?   ምን ያንሰኛል?  ሌላው        አውርጀ    የጫማየን  ሲባጎ  ላጠባብቅ  ጎንበስ       ፤ምላሱ እንደ ማግ ተጎለጎለ ! እርስዎ እንደ ሊቀ

      ቢቀር    ሁለት  ቋንቋ      እችላለሁ  -  የአራዳና   ስል  ይሄ  ግንጭላም    የግንጭላም  ልጅ           መላኩ  ደርሰው  ባያስጥሉት      ኑሮ  በእጄ  ላይ
      የገጠር አማርኛ አቀላጥፌ እናገራለሁ፤                ተሁዋላየ መጥቶ ተዘበበ ! አልፎሃጅ  ይሆናል          ጠፍቶብኝ ነበር!  “
                                             ብየ  ዝም  አልኩት!    አድብቶ  ዳናውን  እንደ
                                                                                         እ ኒ ህ ን   አ ማ ር ኞ ች   አ ቻ ች ላ
            የዛሬ  አመት  ገደማ  ይመስለኛል:           መብራት  አጥፍቶ    ተጠጋኝ፤          ተጠጋኝና
      በካፒታል ሆቴል ጀርባ ባለው አቋራጭ መንገድ                                                  የምትኖረውን  አዲሳባን  ለመምራት  ከኔ  በላይ
                                             በጃኬቱ  ኪስ    ስር    ባለ  ብረት  ጠቆም
      ሳልፍ  ሁለት  ጎረምሶች  ይተናነቃሉ፤  ገባሁና                                               ማን ይኖራል?
                                             አድርጎኝ  ! “ አባ ያለሽን ከቻሳ አድርጊው “
      ገላገልኩ፤  ሳጣራ  አንዱ  በቅርቡ  ከታክሲ           አለኝ፤    ውጥንቅጡ  የወጣ  አማርኛው                   የሆነ ጊዜ ላይ አሜሪካ ውስጥ የሚገኝ

      ረዳትነት  የተቀነሰ  ከተሜ  ሲሆን  ሁለተኛው          ባይገባኝም    ቀናለቀን  ስዘርፍህ  ተባበረኝ         አንድ ከተማ ጎበኘሁ፤ የተቀበለኝ ልጅ ጥሩ ልጅ
      ከገጠር  የመጣ  መፅሀፍ  አዙዋሪ  ነው፤  ምን
                                             ማለት    መሆኑን  ግብኔ  ነገረኝ  !  ወይ         ነው፤  አብረን  ከሰነበትን  በሁዋላ    ግን  እንዲህ
      እንዳጣላቸው ጠየኳቸው ፤
                                             አለመተዋወቅ ብየ በልቤ  ስቄ ዝም አልሁ!  “         አለኝ  “ በውቄ! to be honest with you
                                             አባው!  ብቻየን  እንዳልመስልሽ    ለጀለሶች         እንግሊዝኛ  ስትናገር  እንደ  ግእዝ  ነው፤ስለዚህ
            ከተሜው:-"  መፅሀፍ ልገዛው  በሰላም
                                             ምልክት  ብሰጣቸው  ከቻሳ  ብለው  አጉዋጉል          የምትፈልገው ን  ነገር   ለኔ  ንገረኝና
      ቀረብኩት  ፤  ጀለስ  ለካ    የመጨረሻ  ፋራ!
                                             ያደርጉሻል    እያለ  ቀባጠረ  ፤      እኔ  በወገን    አስተረጉምልህለሁ”
      በቅርቡ  በኮንትሮባንድ  የገባች  እንደሆነ
                                             ልመካ  ብል    አባይ  ማዶ  በጥይት  ወፍ
      አላወቅሁም     የሾዳየን መጣመም  አለባበሴን                                                       እየመረረኝ  እሺ  ብየ  ተስማማሁ  ፤የ
                                             የሚያረግፉ  ዘመዶች  አሉኝ፤  ግን  ላንተ  እኔ
      ከልማ  ሃንግ  እምሰራት  መሰላት፤    የሌለ
                                             አላንስም!      እግዜርን  ታልፈራሁ  እንደ  አደፈ    ሆነ ቦታ ስንደርስ ካፌ ውስጥ ይዞኝ ገባና
      ተከመረችብኝ!    ጭራሽ    እንደ  ቴርሞሜትር
                                             ጨርቅ  ጨፍጭፌ  አሰጣሀለሁ    !    ለነፍስህ
      ቤቢቶውስ ከቶ አልጨመቀኝም!  በዚያ ላይ ፤                                                         “ምን ልዘዝልህ አለኝ?
                                             ካዘንክለት  ተዚህ    ወግድ    ብየ  ቁርጡን
      ጣራው  የተነሳለት  ቤተመፀሀፍት  ተሸክሞ                                                         “ በዝንጅብል የፈላ ሻይ “ አልኩት፤
                                             ነገርኩት!    እንዲህ  አንድ  አንድ  ስንመላለስ
      የሚውለው  ክንዱ    የሌለ      ፌሮ  ነው!
                                             ፤ጉርምቦየን  ሊያንቀኝ  ተንጠራራ፤      አልሞት             ራሱን እያከከ ለረጅም ደቂቃ ቆየ ፤
      የቤቢቶው  ኬሚካል    ሳይደፋኝ  ደርሰህ
                                             ባይ ተጋዳይ ተጋፈጥሁት !  ብቻ ሁለት ደቂቃ                ተግባብተናል፤
      ስለገላገልከኝ አመሰግናለሁ “
                                             ሳይሞላ  ብን  ብሎ  ጠፋብኝ  !    የት  ገባ  ብየ         በመጨረሻ እንዲህ አለ፤
            ወደ  መፅሀፍ  አዙዋሪው  ዙሬ  "  አንተስ     ወድያ ወዲህ ሳጣብር  ክርክርየ  (ብብቴ)  ስር
                                                                                    “ እዚህ አገር ዝንጅብል አያውቁም፤ ሌላ ነገር
      ምን ትላለህ?"                              ተሰንቅሮ አገኘሁት!  መጣህ ማርያም ታምጣህ
                                                                                   እዘዝ”



                                                                                                                   41
          DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  41
   36   37   38   39   40   41   42   43   44   45   46