Page 46 - Dinq 219 April_ 2021 FiNaL
P. 46

ቅኝት
             ኝ
        ቅ ቅ  ኝ    ት
        ቅኝትት




             አንድ ነን ብዙዎች፤ አንዶችም ብዙ ነን



                                                        በ
                                                          ብ
                                                                            ል
                                                                            ል
                                                                                ክ
                                                          ብ

                                                                                  ብ
                                                                                  ብ
                                                                                ክ

                                                                ያ
                                                                ያ


                                                                    ን
                                                                  ቆ
                                                                  ቆ
                                                                    ን
                                                             ዲ

                                                             ዲ
                                                                          ኤ
                                                                          ኤ
                                                                      ዳ
                                                                      ዳ
                                                                        ን
                                                                        ን
                                                                                      ት
                                                ሐ
                                                ሐ
                                                   ዘ
                                                   ዘ
                                           በሙሐዘ ጥበብ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት                            እንበል     ጨረቃ፣      ወይም
                                           በ በ
                                             ሙ
                                             ሙ

                                                      ጥ
                                                                                      ት
                                                        በ
                                                      ጥ
                                                                                    ረ

                                                                                    ረ
                                           በሙሐዘ ጥበብ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
              የተፈጥሮ  ሳይንስ  ሊቃውንት  ‹ዓለም       ብዙ ነው፡፡ የሰው ልጅ ከተፈጥሮ ጋር ያለው           ከዋክብት  የአንዱ  ብርሃን  መገለጫዎች
      በብዙ መልኩ የምትገለጥ ዉሑድ ዓለም ናት›             መስተጋብር  አንድ  ነው፤  የመስተጋብሩ             ናቸው፡፡
      ይላሉ፡፡  የተለያዩ  የዓለም  ከዊኖች  ልዩ  ልዩ       መገለጫ ግን ልዩ ልዩ ነው፡፡ የባሕልና ቋንቋ
                                                                                          ሁላችንም ተደጋፊዎች ነን፤ ደጋፊዎች
      ይምሰሉ እንጂ የአንዱ ዓለም ክፍሎች ናቸው፡፡           ልዩነትም በዚህ ምክንያት የመጣ ነው፡፡ አንዱ
                                                                                          ነን፤ ተደጋጋፊዎችም ነን፡፡ ልጅ ሆነን
      ከአንዱ  ዓለም  ጋር  ተዋሕደውም
                                                                                          ምንም  ስለማናውቅ  በሌሎች  ላይ
      የሚኖሩ  ናቸው፡፡  በዚህ  ዓለም  ላይ
                                                                                          እንደገፋለን  (dependent)፡፡  ከፍ
      ለብቻው  ህልው  ሆኖ  ለመኖር
                                                                                          ስንል  ራሳችንን  ችለናል  ብለን
      የሚቻለው  ማንም  የለም፡፡  ሁሉም
                                                                                          ስለምናስብ በራሳችን ቆመን ሌሎችን
      ፍጡራን  ባለማቋረጥ  እርስ  በርሳቸው
                                                                                          ለመደገፍ  (Independent)
      የሚገናኙ  የተሣሠሩና  የሚገነዛዘቡ
                                                                                          እንታገላለን፡፡  በጉልምስና  እድሜ
      ናቸው፡፡  ምንም  እንኳን  በየራሳቸው
                                                                                          ስንበስል  ደግሞ  የተሻለውን  የኑሮ
      ከዊናዊ ህልውና ቢኖራቸውም፤ የአንድ
                                                                                          መንገድ  ተረድተን  ከሌሎች  ጋር
      ዓለም  ክፍሎች  ሆነው  እንጂ  ከዓለም
                                                                                          እንደጋገፋለን(Interdependent)፡፡
      ተ ገ ን ጥ ለ ው    ግ ን    ለ መ ኖ ር
                                                                                          በፍጡራን  የሕይወት  ጉዞ  በሌሎች
      አይቻላቸውም፡፡  ሕይወት  ያላቸው
                                                                                          ብቻ የሚደገፍም ሆነ እርሱ ብቻውን
      ፍጡራን  ሕይወት  ከሌላቸው፣
                                                                                          ሌሎችን  የሚደግፍ  የለም፡፡
      ሕይወት  የሌላቸው  ፍጡራንም
                                                                                          ሁላችንም  ተደጋጋፊዎች  ነን፡፡  አንዱ
      ሕይወት  ካላቸው  ጋር  ፈጽመው
                                                                                          ሌላውን  እልፈልግህም  ብሎ
      የተወዳጁ ናቸው፡፡ ዕጽዋትና እንስሳት
                                                                                          የሚያስቀረው  አይደለም፡፡  ይሄው
      ያለ አፈር፣ አየርና ውኃ እንደማይኖሩት ማለት           የሰው  ዘር  ከተለያዩ  የዓለም  ክፍሎችና
                                                                                   ሰሞኑን  በዓለም  ላይ  የትንንሽ  ነፍሳት  እየጠፉ
      ነው፡፡                                   ሁኔታዎች  ጋር  በፈጠረው  የተለያየ  ዓይነት
                                                                                   መምጣት  የዓለማችንን  የሕይወት  ዑደት
                                             መስተጋብር  ምክንያት  የተለያዩ  ባሕሎችና
              አንድነት  መኖሪያ  ብዝኅነት  ደግሞ                                              እያዛባው መሆኑ እየተነገረ ነው፡፡
                                             ቋንቋዎች  ፈጠረ፡፡  ብርሃን  አንድ  ነው
      መገለጫ  ነው፡፡  አንዱ  ዓለም  በብዙ  ኅብር
                                             መገለጫው  ግን  ልዩ  ልዩ  ነው፡፡  ፀሐይም                ብዙኅነት  የአንድነት  መገለጫዎች
      ይገለጣል፡፡ ጥበብ አንድ ነው መገለጫው ግን
                                                                                                        ወደ ገጽ  47 ዞሯል
                                                                                                        ወደደ  ገጽ   47  ዞሯልል
                                                                                                                  ሯ
                                                                                                                 ዞ
                                                                                                            ጽ
                                                                                                               4
                                                                                                                7
                                                                                   መሆናቸውን፤  አንድነትም      ወ ወ ደ   ገ ገ ጽ       4 7   ዞ ሯ ል
                                                                                               ቅ
                                                                                              ን
                                                   ኢ
                                                   ኢ

                                                                                             ድ
                                                                                             ድ


                                                                                              ን

                                                    ት
                                                            ም

                                                           ለ
                                                          ላ
                                                           ለ
                                                              ት
                                                                ር

                                                               ኑ
                                                              ት
                                                               ኑ
                                                          ላ
                                                      ጵ
                                                      ጵ
                                                     ዮ
                                                    ት
                                                     ዮ
                                                       ያ
                                                         ዘ

                                                         ዘ
                                                        ለ
                                                         ለ
                                                                                                             ያ
                                                                                                 መ
                                                                                                     ት
                                                                                                 መ
                                                                                                             ያ

                                                                                                    ሔ
                                                                                                              ዝ
                                                                                                   ጽ
                                                                                                               ያ
                                                                                                              ዝ
                                                                                                    ሔ
                                                                                                   ጽ
                                                                                                            ሚ
                                                                                                            ሚ







































                                                                                                                   1







       46                                                                                          “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት           ሚያዝያ  2013





                                                                                                                   3








                                                                                                                 2












                                                                                                                  0
































                                                  “







                                                                 ”



































                                                                                                                   1













                                                                                                                  0

                                                                                                                 2






































                                                                                         ““ኢትዮጵያያ  ለዘላለምም  ትኑርር ”                                                              ድንቅቅ     መጽሔትት            ሚያዝያያ    20133



























































                                                                 ”
   41   42   43   44   45   46   47   48   49   50   51