Page 45 - Dinq 219 April_ 2021 FiNaL
P. 45

ያ
                                        ም
                            ያ
                               ን
                               ን
                        ፍ
                ፀ
                ፀ
                   ሐ
                        ፍ
                   ሐ

            ከ
                                     አ
                                     አ
                                        ም
            ከ
            ከፀሐፍያን አምባባ
                                              ባ

           ከፀሐፍያን አምባ








             "
               የ
                                               "
                                       ጠ
                                    ቀ

          "የቤርሳቤህ ቀጠሮ"                                      ዳዊት ወርቁ በdawitworku.wordpress.com/ እንዳስነበበው


                                            ሮ
                     ር

                 ቤ
                               ህ
                           ቤ
                        ሳ

                               ህ
                                       ጠ
                                    ቀ
                           ቤ
                 ቤ
               የ
                        ሳ
                     ር

           ""የቤርሳቤህ ቀጠሮ""
                                            ሮ

                                                  ስጠኝ፣  ጌታ  ሆይ  ገንዘብ  ሥጠኝ፣  ስጠኝ፣   አይኔን  የማላሽባት፣  ብስል  ቀይ  ልጅ፡፡  ደነገጥሁ፡፡
                                                  ስጠኝ፣  ስጠኝ፣”  .  .  .  ነገር  ግን  ጸሎቴ   ድምጹ  የሷ  ለመሆኑ  እየተጠራጠርኩ  በመቆምና
              አዋሳ  ከተማ  የቤታችን  አንጋፋ  የሆነው    ከጣሪያዬ  ሳያልፍ  ቀርቶ  ይሁን፣  ጌታ  ሰምቶ  ቸል   በመሄድ  መሀል  ሆኜ  ሳመነታም፣  በእጇ  ምልክት
       ወንድሜጋ  ነበር  ኑሮዬ::  ከአስረኛ  ጀምሮ  እስከ    ብሎኝ፣ ጸሎቴ ሁሉ ጆሮዳባ ሆነብኝ፡፡ ጌታ ጸሎት        እያሳየችኝ  እንድጠብቃት  ነገረችኝ፡፡  የማላውቀው
       አስራሁለተኛ  ክፍል  ድረስ  አስተምሮኛል፡፡  ምን      ከመመለሱ  በፊት  እንደ  ሰው  ልጅ  መጤና  ነባር     ደስታ ሰውነቴን ውርር ሲያረገኝ ተሰማኝ፡፡  አጠገቤ
       ያደርጋል  ታዲያ  ማትሪክ  ወደቅሁና  አስከፋሁት       የሚልም  መሰለኝና  ከፋኝ፡፡  ይሁን  እንጂ          ስትደርስም፣
       እንጂ፡፡  ተስፋ  ቆርጦብኝም፣  “እንግዲህ  ቀለም      አላኮረፍኩትም፡፡ አንድ ቀን ፓስተሬን፣ “ጌታ ምን
       አልሆነልህምና አዲስአበባ ሄደህ፣ ያለሥራ ከተገተሩት      በድዬው  ነው  ለጸሎት  ጥያቄዬ  ጭጭ  ያለኝ  ነው            “ወተት  ጥደህ  ነው  እንዴ  የመጣኸው?”
       ያባትህ  መኪኖች  አንዱን  ያዝ”  ሲል  ተሳለቀብኝ፡፡   ወይንስ ሳይሰማኝ  ቀርቶ ነው?” ብዬ ብጠይቀው፣        አለች ጣፋጭ ፈገግታ እየለገሰችኝ
       እንደ እውነቱ ከሆነ አባቴ እንኳንስ አራት እግር ያለው
       መኪና  ቀርቶ፣  የልብስ  ስፌት  መኪና  እንኳ               “ሰምቶሃል  ግን  እምነትህን  ሊያይ  ፈልጎ          “የምን  ወተት?”  ደንገጥ  እያልኩ፣  እጄን
       አልነበረውም፡፡  በማትሪክ  ውጤቴ  ምድርና  ሰማይ      ነው” አለኝና፣ “ትንሽ ታገሥ” ብሎ በፈገግታ ሸኘኝ፡፡    ለሰላምታ እየዘረጋሁና በእጇ ልስላሴ እየተደመምኩ
       የተደፉብኝ ሲመስለኝም፣ የጂኦግራፊ መምህራችንና         ሁልግዜ  ታዲያ  ከወንጌል  ላይ  “ለምኑ                   “ሁልግዜ ሳይህ፣ ከሰው ሁሉ ቀድመህ ነው
       ጎረቤታችን፣  “ውጤትህ  2.4  መሆኑ፣  መውደቅህን     ይሰጣችሁማል፣  ፈልጉ  ታገኙማላችሁ፣               የምትወጣው”  አለች  በግራ  ጎኔ  ሆና  መንገዷን
       ሳይሆን  አገሪቱ  የአስራ  ሁለተኛ  ክፍልን  ለማለፍ    መዝጊያውንም  አንኳኩ  ይከፈትላችሁማል”             እየቀጠለች
       ያስቀመጠችው  ነጥብጋ  አለመድረስህን  ነው           የሚለውን ጥቅስ ሳነብ ፈልጌ ያላገኘኋቸው፣ ለምኜ
       የሚያመለክተው፡፡ እንጂማ በመሠረቱ 2.0 እና ከዚያ      ያልተሰጡኝ፣  መዝጊያ  አንኳኩቼ  ያልተከፈቱልኝ               “እ  .  .  .  አዎ  ልክ  ነሽ፣  መቆየት  ደስ
       በላይ ማለፊያ ነጥብ ነው፣ አይዞህ ችግሩ ያንተ ሳይሆን    ነገሮች  እየበዙብኝ  ግራ  ይገባኛል፡፡  በእርግጥ      ስለማይለኝ ነው”
       ያገሪቱ ነው፣ ድህነታችን ነው ጉድ የሰራህ” ብለው       መጽሐፍ ቅዱስ ላይ አያሌ የማይገቡኝ ነገሮች ነበሩ፡፡            “ለምን?”
       አጽናኑኝ፡፡ “ማትሪክና ቀበሌ የሠራለትን አያውቅም”
       በማለትም  ናዝሬት  ከተማ  ወደ  ሚገኘው  ሌላኛው             ጥቂት እንደቆየሁም ተጠመቅሁና በኳየር               “እንጃ!  የምቆይበት  ምክንያት  ስለሌለኝ
       ታላቅ  ወንድሜ  ዘንድ  አገግም  ዘንድ  የአየር  ለውጥ   ውስጥ  አገልግሎት  ጀመርኩ፡፡  ጥሩ  ቃና  ያለው     ይሆናል”
       አደረግሁ፣ የማትሪክ ቁስለኛው እኔ፡፡               ድምጽ  ኖሮኝ  አልነበረም፡፡  ግን  አንዲት  በኳየር
                                             የምታገለግል ልጅ፣ ግጥም ስጭር አይታኝ፣ “አንተ               “ቢያንስ  ቢያንስ  እንኳ  ወገኖችን  ሰላም
              “ከናዝሬት ምን መልካም ነገር ይገኛል?”፣     ኳየር  መግባት  አለብህ”  ብላ  አሳምናኝ  ነው፡፡     አትልም እንዴ?”
       ቢልም መጽሐፉ፣ እኔ ግን ናዝሬትን ወገቡን በጠፍር       ሁልግዜ  ቅዳሜ  ቅዳሜ  ከሰዓት  በኋላ  የመዝሙር
       ታጥቆ፣  አንበጣና  የበረሃ  ማር  እየበላ፣  “የጌታ  ቀን   ጥናት እናደርግና፤ እሁድ እሁድ ማለዳ ለአገልግሎት           “በርግጥ አዎ ማለት ያስፈልጋል፣ ግን . . .
       ደርሷልና  ንስኃ  ግቡ!”  እንዳለው  መጥምቁ  ዮሐንስ   እንቆማለን፡፡ ወደ ቤታችን ስንለቀቅም ከሰው ሁሉ        እ . . . አለ አይደል . . . ”
       ሆና አገኘኋት፡፡ ገና ጥቂት ሳልከርምባት የክርስቶስን     ፊት ቀድሜ የምወጣው እኔ ነኝ፡፡ ወጥቼም በደስታ               በእግራችን  ብዙ  ነገር  እየተጨዋወትን
       ፍቅር  ሰበከችኝና  ራሴን  ጴንጤ  ሆኜ  አገኘሁት፡፡    መንፈስ  ተጎናጽፌ  መዝሙሬን  እየዘመርኩ  በእግሬ      ስንጓዝም፣ ልንለያይ ስንል፣
       ውሎዬና አዳሬ “ቸርች” ሆነ፣ ጠርዙ በቀይ ማርከር       ወደቤቴ  አቀጥናለሁ፡፡  አቤት  ጌታን  ሲቀበሉ
       የደመቀ  ትልቅ  መጽሐፍ  ቅዱስ  ከብብቴ  ያጠመደ      የመጀመሪያዎቹ  ቀናት  እንዴት  ያማሩ  ናቸው!               “እኔ  ምልህ  ግሩም፣  ነገ  ሰኞ  ነው፣  ሥራ
       አያጣም፡፡  እንዲያውም  አንድ  ጊዜ  ፓስተራችን       ባይበሉም፣  ባይጠጡም፣  ቢሞላም፣  ባይሞላም          አለህ እንዴ?”
       “መፅሐፍ ቅዱስን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ አንብቦ        ሁሉም  ነገር  የሚያረካና  የሚያስደስት  ነው፡፡              “የለኝም”  በድንገት  ተገፍትሮ  የወጣ
       የጨረሰ  ይሸለማል”  በማለቱ፣  እንዲቹ  ሌትና  ቀን    ሰማያትም  ቅርብ  ይሆናሉ  መሰለኝ  እግዚአብሔር       የሚመስል ቃል፡፡
       ሳነብ ወር ሳይሞላ ሙልጭ አድርጌ በመጨረሴ አዲስ        ሲጠሩት  አቤት፣  ሲልኩት  ወዴት  ይላል፡፡  ግን
       መጽሐፍ ቅዱስ ተሸልሜያለሁ፡፡                    የጠየቁትን  ሁሉ  አይመልስም፣  ወደላኩት  ሁሉም              “ብንገናኝ ይመችሃል?”
                                             አይሄድም፡፡
              በአዘቦት ቀናትና ብሎም ቅዳሜና እሁድ                                                     ተገኝቶ ነው?  (በሆዴ)
       ከቸርች  ቀረሁ  ማለት  ዘበት  ነው፡፡  ቋንቋዬ  ሁሉ          ታዲያ  እንደወትሮዬ  አንድ  እሁድ  ቀን
       “ኢየሱስ  ጌታ  ነው!”፣  “ጌታ  ይባረክ!”፣  ሆነ፡፡   ከአገልግሎት በኋላ እንደተለመደው በደስታ ማዕበል              “በጣም ይመቸኛል” (ባንደበቴ)
       አብዝቼም  ተንበርክኬ  ወደ  አምላኬ  እፀልያለሁ፣      እየዋኘሁ ወደቤቴ ስገሰግስ፣  ከኋላዬ ግሩም ግሩም              “በቃ ቤት ትመጣለህ?”
       የቻልኩትን  ያህልም  እጾማለሁ፡፡  ታዲያ  ጸሎቴን      የሚል  የሴት  ድምጽ  እሰማለሁ፡፡  ዞር  ብዬ
       ካጨናነቁት  ቃላት  መካከል  “ስጠኝ”  የሚለው        ብመለከት፣  ቤርሳቤህ  ናት፡፡  ቤርሳቤህ  ቆንጆዋ፤            “የት ቤት እናንተ ቤት?”
       ዋነኛው ነበር፡፡ “ጌታ ሆይ ይሄን ስጠኝ፣ ጌታ ሆይ ያን   የኳየራችን  አባል፤  ውበቷን  በልቤ  የምመኘው፤
       ስጠኝ፣  ጌታ  ሆይ  ሥራ  ስጠኝ፣  ጌታ  ሆይ  ፍቅረኛ   እግዚአብሔር  ጓደኛዬ  እንድትሆን  ቢያግባባልኝ                             ወደደ  ገጽ  59  ዞሯልል

                                                                                                                  ዞ
                                                                                                              ጽ
                                                                                                              ጽ
                                                                                                                   ሯ
                                                                                                                     ል
                                                                                                                  ዞ
                                                                                                                   ሯ
                                                                                                         ወ ወ
                                                                                                         ወደ ገጽ 59 ዞሯል
                                                                                                           ደ
                                                                                                             ገ
                                                                                                             ገ


                                                                                                                5
                                                                                                                5
                                                                                                                 9
                                                                                                                 9
                                                                                                                   45
          DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  45
   40   41   42   43   44   45   46   47   48   49   50