Page 42 - Dinq 219 April_ 2021 FiNaL
P. 42
ይ
ታ
ቆይታታ
ይ
ቆይታ hing will be okay”Everything will be okay”
ቆerything will be okay”veryt
ቆerything will be okay”
“Ev
Ev
E
ዎ
ቢ
ሰ
ሮ
የ የ
ድ
የጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ሃይሌ መታሰቢያ ቀን
ያ
ዜ
ጠ
ን
ኛ
ቴ
ጋ
ቀ
ታ
ሌ
ስ
ይ
ሃ
መ
ጋ
ያ
ቴ
ይ
ጠ
መ
ሌ
ኛ
ቀ
ድ
የጋዜዜጠኛ ቴዎድሮስ ሃይሌ መታታሰቢያ ቀንን
ሮ
ስ
ሰ
ሃ
ዎ
ቢ
a
i
e
m
M
d
)
o
( ( ( (Memorial day)
r
l
y
a
i
y
a
e
M
a
r
Memoriall day))
d
o
m
በመጪው የዝግጅቱ አስተባባሪዎች፤ ቤተሰቦች አና የሃይማኖት አባቶች በጉዳዩ ከተወያዩ በኋላ የመታሰቢያው
ዝግጅት May 9/2021 ጾም ከተፈታ በኋላ የዳግማዊ ትንሳኤ እለት፤ በኤርትራዊያን ኮሚዩኒቲ አዳራሽ አንዲከበር
ተወስኗል፡፡
ቴዲ ድንቅ፤ ደጉ ወዳጃችን የአትላንታ የሁሉ ቤተሰብ በድንገት አጥተነዋል፡፡ነገር ግን በወቅቱ
ምክንያት የምንፈልገውን ያህል ሃዘናችንን ለመጋራትም ሆነ ለቴዲም የሚገባውን አሸኛኘት ሳናደርግለት
ቀርተናል፡፡ ለዛም በመጪው May 9/2021 የቴዲን መልካም ስራዎች እያነሳን እና ለትውልድ አርአያ ሆኖ
ያለፈባቸውን አሻራዎች እያስታወስን ስለአሱ የሚመሰክሩ ተጋባዦች በሚገኙበት ቴዲ ድንቅ ማነው? ምን ሰርቶ
አለፈ? ብለን በፍቅር ልናስታውሰው፤ ልንዘክርለት፤ ልንገጥምለት፤ ልንዘምርለት ብዙ ብዙ ዝግጅቶች
ልናደርግለት አቅደናል፡፡
“መልካም ስራ ከመቃብር በላይ ነውና” ቴዲ አልሞተም፡መንፈሱ ሁሌም ከእኛ ጋር ይኖራል!! ስለሆነም
በ Covid-19 ምክንያት የሚመጣውን ሰው ብዛት ለማወቅ ይበጀን ዘንድ በቅርቡ በድንቅ ወይንም በአድማስ ሬድዮ
እንዲሁም በFacebook Link ስለምናዘጋጅ፤ አትላንታ የምትገኙ “የቴዲ ድንቅ” አፍቃሪዎች በሙሉ በፕሮግራሙ
ላይ ለመሳተፍ መመዝግብዎን አይዘንጉ፡፡ እንዲሁም በሌላ ከተማ የምትገኙ የቴዲ ወዳጆች መምጣት የማትችሉ
በማህበራዊ ሚዲያ ልትከታተሉ ትችላላቹሁ፡፡
I
N
W
G
K
R
Y
E
V
”
H
ቴዲ በመጨረሻ የፌስ ቡክ ፔጁ እንዲህ ብሎ ተለይቶናል “ ““ “EVRYTHING WILL BE OK”
T
O
B
L
I
L
E
K
I
L
T
G
Y
EVRYTHING WILL BE OK””
L
E
H
I
N
E
W
V
B
R
O
ወ ወ ደ ገ ጽ 7 4 ዞ ሯ ል
ደ
ሯ
ዞ
ገ
ወደ ገጽጽ 74 ዞሯልል
ወደ ገጽ 74 ዞሯል
7
4
ዮ
ዮ
ለ
ለ
ዝ
ጵ
ያ
ት
ት
ጵ
ያ
ዘ
መ
መ
ኑ
ር
ጽ
ሔ
ጽ
ሔ
ት
ኑ
ለ
ለ
ላ
ዘ
ላ
ት
ት
ቅ
ም
ሚ
ድ
ሚ
ድ
ዝ
ኢ
ን
ያ
ን
ያ
ኢ
2
1
0
3
“
42 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት ሚያዝያ 2013
”
““ኢትዮጵያያ ለዘላለምም ትኑርር ” ድንቅቅ መጽሔትት ሚያዝያያ 20133
2
1
0
”