Page 47 - Dinq 219 April_ 2021 FiNaL
P. 47

ድ
        ን
                 …
               ን
             ነ
      አ አ ን ድ   ነ ን   … .   ከ ገ ጽ     4 6   የ ዞ ረ …    አለብን፡፡  ሁሉም  የየራሱ  የተለየ  ውበት፣      ሁ ለ ቱ ን   የ ማ ይ ነ ጣ ጠ ሉ ት ን ፣

      አንድ ነን ….  ከገጽ  46 የዞረ…
      አንድ ነን  …..    ከገጽከገጽ    46 46 የዞረየዞረ……
      የውጥንቅጥ  ፍጡራን  የህልውና  ጉዞ  መሆኑን          ጣዕም፣  አስተዋጽዖ  አለው፡፡  የዓለም  ውበቷ        አንድነትንና  ልዩ  ልዩነትን  ወደ  ግራና  ቀኝ
                                             ቅንጣቶቿ ናቸው፡፡ ወደ ጠፈር ስናይ፣ ሰማዩን          እንነጣጥላለንና  ለየብቻቸው  እናቆማቸዋለን
      አለማወቅ  እውትን  አለማወቅ  ነው፡፡
                                             ሁሉ  የሚሸፍን  አንድ  ወጥ  ኮከብ  ብናይ  ኖሮ      ብሎ  ማሰብ  ፈጽሞ  የማይሳካ  አድክም  ሥራ
      አንድነትና  ብዙኅነት  ለምርጫ  የሚቀርቡ
                                             ምንኛ  ባስጠላን  ነበር?  ከዋክብቱ  ግን  ብዙ       መሥራት  ነው፡፡  የሚሻለው  መኖራቸውን
      ነገሮች አይደሉም፡፡ አብረው የሚጓዙ የዓለም
                                             ናቸው፡፡  ነገር  ግን  በአንድ  ሥርዓት  ይጓዛሉ፡፡    ዐውቆ ለየህልውናቸው መተዉ ነው፡፡ እኔ ብቻ
      ህላዌ  መገለጫዎች  ናቸው  እንጂ፡፡  ጣቶችን
      ትተን  ስለ  እጅ፣  እጅንም  ትተን  ስለ  ጣቶች       ግን  ደግሞ  እነዚህ  ሁሉ  ኅቡራን  ብቻቸውን        ነው  ያለሁት  ወይም  እኔ  ብቻዬን  መኖር
                                             ሊቀጥሉ  አይችሉም፡፡  የተዛመደ፣  የተጋመደና         እችላለሁ ማለትም ውሸት ነው፡፡ አንተ መኖር
      ልናወራ አንችልም፡፡ ቅንጣቶች ሳይኖሩ እህል
                                             የተዋሐደ  አንድነትም  አላቸው፡፡  ይገናኛሉ፣         አትችልም ማለትም ክህደት ነው፡፡
      ህልው  አይሆንምና፡፡  እህልነት  ሳይኖር

      ቅንጣቶችም  ትርጉም  አልባ  ናቸው፡፡  ዳቦ           ይዋረሳሉ፣  ይረዳዳሉ፣  ይተባበራሉ፣  አንዱ
                                                                                          ሌላውን  መከባከብ  መጠበቅና
                                             ለሌላው ያስፈልጋሉ፣ አንዱ በሌላውና ለሌላው
      የቅንጣት  ስንዴዎች  መገለጫ  ነው፡፡  ቅንጣት
                                                                                   መፈለግ ያለብን ለእርሱ ብለን ሳይሆን ለራሳችን
                                             ይኖራሉ፡፡  አንዱ  እርሱ  ብዙ  ነው፡፡  እርሱ
      ስንዴዎችም የዳቦ ህልውና ምንጮች ናቸው፡፡
                                                                                   ስንል ነው፡፡ እርሱ ለእኛ የግድ ያስፈልጋልና፡፡
                                             አንዱም  ሊገለጥ  የሚችለው  በብዙ  ኅብርና
              አንድ  ሊቅ  እንዲህ  ይላል፡-  ከአንድ                                           እንኳንስ  ሌላውን  የሰው  ዘር፣  ዕጽዋትና
                                             መልክ  ነው፡፡  ማንም  ቢሆን  ከብዙዎች
                                                                                   እንስሳትን፣  ነፍሳትና  ተሐዋስያንን  ሳይቀር
      ውቅያኖስ ፊት ቆመህ ውቅያኖሱን ስትመለከት
                                             የተነጠለ ህልውና የለውም (The One is the
                                                                                   መጠበቅና መከባከብ አለብን፡፡ የዓለም ህልውና
      በመቶዎች  ብሎም  በሺዎች  የሚቆጠሩ
                                             many. The one is manifested only in
                                                                                   የተመሠረተው አብሮ በመኖር ነው፡፡ ሁላችንም
      ማዕበሎች  ሲያናውጹት  ትመለከታለህ፡፡
                                             and  through  the  Many.  It  has  no
                                                                                   ተደጋፊዎች  ወይም ደጋፊዎች  ብቻ አይደለንም
      እያንዳንዱ  ማዕበል  የራሱ  ጠባይና  ህልውና
                                             separate  existence  apart  from  the
      አለው፡፡  በተመሳሳይ  የሚነሡ  ማዕበሎችም                                                  ተደጋጋፊዎች  ነን፡፡  ሰው  ዓለምን  ፈተናት
                                             Many.)
                                                                                   የሚባለው እኔ ብቻዬን ካልኖርኩ ብሎ ተዋሕዶ
      የጋራ  ጠባይ  አላቸው፡፡  ሁሉን  የተሸከመው
                                                    እንደዚሁም  ሁሉ  ብዙ  መስለው           የሚኖርባትን  ዓለም  በየምክንያቱ  እያጠፋ
      ውቅያኖስ  ደግሞ  ከዓለም  የውኃ  አካል  ጋር
      የተሣሠረ  ህልውና  አለው፡፡  አንድ  ውቅያኖስ         የሚታዩት  ቅንጣቶች  እነርሱ  አንድ  ናቸው፡፡        መምጣቱ ነው፡፡

                                             መለያየታቸው  ጊዜያዊ  ነው፡፡  የቅንጣቱ
      ላይ  ብዙ  ማዕበሎች፣  በአንድ  የዓለም  የውኃ
                                                                                          የአካባቢ  ጉዳይ  አንገብጋቢ  አጀንዳው
                                             ህልውና  ሲያከትም  ተመልሰው  ከትልቁ
      አካል  ላይ  ብዙ  ውቅያኖሶች፡፡  አንድና  ብዙ                                              እስከመሆን  የደረሰውም  ስንቱን  ለህልውናው
                                             አንድነት  ውስጥ  ይጠቃለላሉ፡፡  ስንሞት
      የማይነጣጠሉ  ናቸው፡፡  ሁሉም  ነገር  አንድና                                               አስፈላጊ  ነገር  ዐውቆም  ሆነ  ሳያውቅ  በሥልጣኔ
                                             ሁላችንም አፈር እንደምንሆነው፡፡ ልዩ ልዩዎች
      ብዙ ነው፡፡                                                                      ጉዞው  ውስጥ  እያጠፋው  በመምጣቱ  ነው፡፡  የሥነ
                                             ከሌሎች  ጋር  የተሣሠሩና  የተዋሐዱ  ናቸው፡፡        ምኅዳር(ecolog y)ና     ሥርዓተ     ምኅዳር
              ኅብር  ያስፈልገናል፡፡  እያንዳንዳችን
                                             ሁላችንም  ብቻችንን  ሳንሆን  የትልቁ  አንድነት       (ecosystem)  ጉዳይ  ማለትም  ቅንጣቶች
      የየራሳችን መገለጫ ማንነትና ፍላጎት አለንና፡፡
                                             ክፍሎች  ነን፡፡  ብቻችንን  እየጸጓዝን  ይመስናል      በውሕደት  የሚኖሩበትን  ዓለም  መስተጋብሩንና
      ቅንጣቶችን  ማክበር  መውደድና  ማድነቅ
                                             እንጂ አብረውን የሚጓዙ ሚሊዮኖች አሉ፡፡             መስተሣሥሩን ማስጠበቅ ማለት ነው፡፡


                                                                                                                   47
          DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  47
   42   43   44   45   46   47   48   49   50   51   52