Page 44 - Dinq 219 April_ 2021 FiNaL
P. 44
ታሪክ
ጣይቱ ባህልና ትምህርት ማዕከል
ታምራት ጌታቸው ምንጭ - ሪፖርተር ጋዜጣ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣
የፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት
የአራዳ ምድብ ችሎት ይጠቀምበት
የነበረውን የቢትወደድ ኃይለ ጊዮርጊስ ወልደ
ሚካኤል መኖሪያ ቤትን መጋቢት 4 ቀን
2013 ዓ.ም. ለጣይቱ ባህልና ትምህርት
ማዕከል አስረክቧል።
ጣይቱ የባህልና ትምህርት ማዕከል፣
በአንጋፋዋ ከያኒት ዓለም ፀሐይ ወዳጆ
ከሁለት አሠርታት በፊት በአሜሪካ ተቋቁሞ
በኪነ ጥበብ ላይ ሲሠራ የነበረ ነው፡፡
በቅርስነት የተመዘገበው ነባር ሕንፃ
ለጣይቱ ባህልና ትምህርት ማዕከል ሴክሬታሪያት ያሠራጨው መረጃ የቢትወደድ ኃይለ ጊዮርጊስ ወልደ
ያስረከቡት የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወ/ ያመለክታል፡፡ ሚካኤል መኖሪያ ቤት ከ117 ዓመታት በፊት
ሮ አዳነች አቤቤ፣ በሥነ ሥርዓቱ ላይ ‹‹ጣይቱ የባህልና የትምህርት መገንባቱ ይታወቃል፡፡
እንደተናገሩት፣ የትናንቱ ትውልድ ማዕከል የረጅም ጊዜ ጥረቱ እውን ሆነ።
ያስቀመጣቸውን መልካም አሻራዎች ዳግማዊ አፄ ምኒልክ በ1900 ዓ.ም.
በአዲስ አበባ ከተማ በታሪካዊነቱ ከፍተኛ
እንዳይደበዝዙ፣ ከነጥንታዊነታቸው፣ ሥፍራ የሚሰጠውን የቀድሞ ማዘጋጃ ቤት ሚኒስትሮችን ሲሾሙ ያኔ "ነጋድራስ" የነበሩት
ከነታሪካቸውና ከነፋይዳቸው ለተተኪው ቢትወደድ ኃይለ ጊዮርጊስን የንግድና የውጭ
ትውልድ ለማስተላለፍ በአግባቡ መጠበቅና ተሰጥቶት የኢትዮጵያን ባህል ጥበብና ታሪክ ጉዳይ ሚኒስትር ሲያደርጓቸው፣ በልጅ ኢያሱ
ለትውልድ የማስተላለፍ ኃላፊነቱን
መንከባከብ ይገባል፡፡ ዘመን የመጀመርያው ጠቅላይ ሚኒስትር
ተረክቧል። የዚህ ታሪካዊ ተግባር አካል
ነበሩ። ለአዲስ አበባ ሁለተኛው ከንቲባዋ
በመሆን ትብብሮን እንዲያሳዩን
በአዲስ አበባ የሚገኙ ታሪካዊ ሆነው አገልግለዋል።
ቅርሶች በቅርስነታቸው ብቻም ሳይሆን፣ እንጠይቃለን፤›› ብላ፣ ዕውቋ ከያኒት ዓለም
በዘመን ተሻጋሪነታቸው ታሳቢ ተደርገው ፀሐይ ወዳጆ አስቀድማ ባስተላለፈችው ጥሪ በማዘጋጃ ቤትነት፣ በቴአትርና
መጠቀምና መንከባበከብ እንደሚገባ መሠረት በርክክቡ ዕለት በተከናወነው የገቢ ሙዚቃ ክፍል ማዕከልነት አገልግሎት ሲሰጥ
ያሳሰቡት ምክትል ከንቲባዋ፣ ከተማዋን ማሰባሰቢያ ዝግጅት 11.7 ሚሊዮን ብር የነበረው ሕንፃ እስከ ቅርቡ የፌዴራል
እንደስሟ አበባ ለማድረግ የቱሪስት መዳረሻ መገኘቱና ቃል መገባቱ ታውቋል፡፡ የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት ያራዳ ምድብ
ስፍራዎች ላይ ትኩረት ማድረግ፣ ችሎት ነበረ። መጎሳቆሉንና የመፍረስ ሥጋት
ለዕውንነቱም የባህል ማዕከላትን ማስፋፋት በሕንፃው ርክክብ ሥነ ሥርዓት ላይ መውደቁን የተመለከተውና ፍርድ ቤቱ
ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ
እንደሚገባም ጠቁመዋል፡፡ ወደ ሌላ ሥፍራ ተዘዋውሮ እንደሌሎቹ
ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኰንን፣
ጥንታዊ ሕንፃዎች ላስተዳድረው ሲል ለሁለት
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሚኒስትሮችና የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች
መካነ ቅርሱን ለማደሻ የሁለት ሚሊዮን ብር ተገኝተዋል፡፡ አሠርታት የጮኸው የኢትዮጵያ ቅርስ ባለ
አደራ ማኅበር ነበር።
ድጋፍ ማድረጉን የከተማ አስተዳደሩ ፕሬስ
ት
ኑ
ኑ
ለ
ም
ት
ር
ኢ
ዮ
ጵ
ጵ
ዮ
ኢ
ት
ት
ያ
ላ
ላ
ለ
ዘ
ለ
ለ
ዘ
ሚ
ሚ
ዝ
ያ
ያ
መ
ሔ
ሔ
ጽ
መ
ጽ
ት
ዝ
ድ
ቅ
ን
ን
ያ
ድ
”
1
3
2
0
44 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት ሚያዝያ 2013
“
2
1
0
““ኢትዮጵያያ ለዘላለምም ትኑርር ” ድንቅቅ መጽሔትት ሚያዝያያ 20133
”