ቴዲ ያረፈበት አንደኛ አመት መታሰቢያ በኢትዮጵያ የሚግኙት የቴዲ ቤተሰቦች፣ ጓደኞችና ደጋፊዎች ያረፈበትን እለት በማሰመልክት የመታሰብያ ዝግጅት አድርገዋል፡፡ የቲዲን የበጎ አድራጎት ምሳሌነትንም በመቀጠል በእለቱ ድሆችን በመርዳት እሳልፈዋል፡፡ መልካም ተግባር ሁሌም ህያው ያደርጋል፡፡ 43 DINQ MEGAZINE April 2021 STAY SAFE 43