Page 38 - Dinq 219 April_ 2021 FiNaL
P. 38

ከበደ ኃይሌ ዓምድድ

                                                        ዓ
                        በ
                        በ
                                     ኃ
                             ደ
                             ደ
                                     ኃ

                                                                    ድ
                   ከ
                   ከ
                                                        ዓ



                                                             ም
                                          ይ
                                                ሌ
                                                ሌ
                                          ይ
                                                             ም
                  ላ
               ላ
       ጠ
            ቅ
                              ቀ
                              ቀ


                      እ
                         ው
                         ው
                                 ት
                  ላ
                      እ
                                 ት



       ጠቅላላ እውቀት
      ጠቅላላ እውቀት

            ጠ ቅ ላ       ከበደ ኃይሌ ዓምድ
        (በዚህ አምድ የምናቀርባቸው ታሪካዊ ማስታወሻዎች፤ አብዛኞቹ በዳዊት ከበደ
     ወየሳ አማካኝነት በአድማስ ሬዲዮ ቀርበው የነበሩ ናቸው። ሆኖም እነዚህን ታሪካዊ
      ማስታወሻዎች፤ በጆሮ ሰምተን የምንተዋቸው እንዳይሆኑ፤ በድንቅ መጽሄት ላይ                               ታ   ላ   ቅ
                 ለህትመት ቢበቁ በሚል ለናንተ ማቅረብ ጀምረናል።)                                   አ ገ ል ግ ሎ ት                እንዲሰጥ
                    ከ


                           ወ
                              የ
                        ደ
                             የ


                                               ች
                        ደ
                      በ
                                             ዎ
                                             ዎ
                      በ
                           ወ
                               ሳ
                               ሳ
                    ከ
           የዳዊት ከበደ ወየሳ ማስታወሻዎች                                                    ሙሉ     ተስፋ
                                  ማ
                                     ስ
           የ የ
             ዳ
             ዳ
           የዳዊት ከበደ ወየሳ ማስታወሻዎችች
                                         ወ
                                           ሻ
                                           ሻ
                                         ወ
                                     ስ
                                      ታ
                                      ታ
                 ት
                 ት


               ዊ
               ዊ

                                  ማ
                                                                                   ያ ደ ረ ግ ን በ ት           ነው።  በዚህ
           ኤ ኤ ል  ዛ ቤ   ት     ቴ ይ   ለ  ር     ኤልዛቤት  ቴይለር  ማርች  23፣  2011  ዓ.ም      የጦር  ት/                  ቤት  የጦር
                                    ለ
                                ይ
                    ቤ
                             ቴ
                  ዛ
              ል
           ኤልዛቤትት  ቴይለርር
           ኤልዛቤት ቴይለር  በድንገተኛ የልብ ህመም ከዚህ አለም በሞት
                                             ስትለይ የ79 አመት አዛውንት ነበረች።
           እውቋ  የፊልም  ተዋናይ፤  በአስደማሚ
                                                             አ
                                                                     ይ
                                                             አ
                                                          ያ
                                                                   ኃ
                                                                   ኃ
                                                               የ
                                                                ር
                                                                       ል
                                                               የ
                                                                     ይ
                                                        ጵ
                                                        ጵ
                                                      ዮ
                                                                            ና
                                                የ
                                                      ዮ
                                                    ት
                                                    ት
                                                 ኢ
                                                 ኢ
                                                የ
                                                                          እ
                                                                          እ



                                                የኢትዮጵያያ  አየርር  ኃይልል  እናና
      ውበቷ  ሚሊዮኖችን  ያስደነቀችው  ኤልዛቤት             x x x xየኢትዮጵያ አየር ኃይል እና
      ቴይለር…  በ1975 ዓ.ም.  - ሌላኛውን  እውቅ                     ጃ ጃ ን ሆ ይ
                                                            ን
                                                              ሆ
                                                          ጃንሆይ
                                                          ጃንሆይይ
      ተዋናይ  ሪቻርድ  በርተንን  አገባችው  (ያን  ጊዜ
      እሷ  43፣  ሪቻርድ  በርተን  ደግሞ  49  አመቱ           እንደኢትዮጵያ አቆጣጠር ህዳር 5 ቀን፣
      ነበር)።  ታዲያ  ሪቻርድ  በርተን  -  ለኤልዛቤት      በ1940  ዓ.ም  የኢትዮጵያ  አየር  ኃይል
      ቴይለር  6ኛ  የህግ  ባሏ  ብቻ  ሳይሆን፤    ሁለት    ተመረቀ።  በእርግጥ  የኢትዮጵያ  አየር  ኃይል
      ግዜ     አግብታው                  ሁ ለ ት    የተመሰረተው በ1921 ዓ.ም ሲሆን፤ በዚያው
      ጊዜ  ስለፈታችው፤                            አመት ነሃሴ 9 ቀን ከፈረንሳይ የተገዙት የጦር         አ ው ሮ ፕ ላ ኖ ች   ማ ብ ረ ር ና   ለ ጦ ር
                                                                                   እንዲያገለግሉም ለማድረግ፤ ከዚህም ስራ ጋር
                                             አውሮፕላኖች፤  ማዬ  በተባለው  ፈረንሳዊ            የተያያዙ  የቴክኒክ  ስራዎችን  እንዲማሩ
                                             ፓይለት  እየበረሩ  አዲስ  አበባ  በማከታተል         የ ኢ ት ዮ ጵ ያ   ል ጆ ች ፤   በ ት ጋ ታ ቸ ው ና
                                             ገብተዋል።  የካቲት  8  ቀን  1927  ላይ         በብልህነታቸው  ተመርጠው  ታላቅ  ደስታ
                                             የኢትዮጵያ  ገነት  ጦር  ወታደራዊ  ት/ቤት          ሰጥተውናል፤  ቁጥራቸውም  እስለመቶ
                                              ሲቋቋም፤  አቃቂ  ላይ  ደግሞ  የአየር  ኃይል       ደርሷል።  በቅርቡ  አየር  ላይ  ሲበሩ
                                               ት/ቤት  ተከፍቶ  ነበር።  እንግሊዞች  በገነት      እናያቸዋለን።  ወደፊትም  ቁጥራቸው  ከዚህ
                                               ጦር የምድር ጦሩን ሲያጠናክሩ፤ ስዊድኖች           እጅግ  የበለጠ  እንዲሆን  እናስብበታለን።
      ኤልዛቤት ቴይለር እና ሪቻርድ በርተን                ደግሞ የአየር ኃይሉን ያሰለጥኑ ጀመር። ከአየር         ….ለኢትዮጵያ  ህዝብ  ነጻነት  መጠበቂያ
                                             ኃይሉ ምስረታ በኋላ የአቪየሽን ስራ ሲስፋፋ፤
      ጋብቻቸውን  አስገራሚ  ያደርገዋል።                 የመጀመሪያው  የኢትዮጵያ  አየር  መንገድ            እንዲሆን፤  ይህን  የመሰለውን  ስራ  ስናቋቁም
      በአጠቃላይ… ኤልዛቤት ቴይለር ስምንት ጊዜ             ተቋቁሞ፤  ሚያዝያ  8  ቀን  1938  ዓ.ም         የጥቅሙ ተወራሽነት ለህዝባችንና ለሚመጣው
      አግብታ፣  ሰባት  ጊዜ  በመፍታት፤  የጋብቻ           የኢትዮጵያ አውሮፕላኖች በኢትዮጵያ ሰንደቅ            ትውልድ እንዲሆን አስበን ስለሆነ፤ የዚህ የጦር
      ክብረወሰን የያዘች እውቅ ተዋናይ ናት።                                                     አውሮፕላን ት/ቤት ከዚህ የበለጠ እንዲስፋፋ
                                             አላማ  እና  በአንበሳው  ምስል  አጊጠው            ለማድረግ  ቁርጥ  ሃሳባችን  ሆኗል።  ይህን
           በነገራቹህ  ላይ  ኤልዛቤት  ቴይለር  እና       የመጀመሪያ  በረራቸውን  ወደ  ካይሮ  ላይ           ለመሰለው  ስራ  የምናወጣው  ገንዘብ፤  ዋናው
      እውቁ  ሪቻርድ  በርተን፤  በጥልቅ  ለመተዋወቅ         ማድረጋቸውን  በዚህ  አጋጣሚ  ጠቅሰን              ከነወለዱ  ለህዝባችን  በታመነ  ባንክ  ውስጥ
      እና  ለመፈቃቀር  የበቁት  “ክሊዮፓትራ”             እናልፋለን።                               እንደተቀመጠ  የሚቆጠር፤  የማይጠፋ  ሃብት
      የተባለውን፤  እጅግ  አስገራሚ…  ታሪክ  አዘል              የሆኖ ሆኖ… በ1940 ዓ.ም የኢትዮጵያ         ነው”  በማለት  ህዳር  5  ቀን፣    በ1940  ዓ.ም
      ፊልም  በሰሩበት  ወቅት  ነው።  በወቅቱ             አየር  ኃይል  ተመርቆ፤  የመጀመሪያ               ንግግር አድርገዋል።
      ኤልሳቤት  ቴይለር፤  ለዚህ  ትወናዋ  አንድ           ኢትዮጵያዊያን  እጩ  አብራሪዎች  ባሉበት፤
      ሚሊዮን  ዶላር  ሲከፈላት  ያልተገረመ  ሰው           በዘመናዊ  መልክ  የተሰራው  ት/ቤት                   በነገርዎ  ላይ  ቀዳማዊ  ኃይለስላሴ  ይህን
      አልነበረም።  በእርግጥም  “ክሊዮፓትራ”              ተመርቋል።  እናም  በዚህን  ቀን  የኢትዮጵያ         ንግግር  ሲያደርጉ  ስዊድናዊው  የአየር  ኃይል
      የዘመኑ ምርጥ እና ውድ ፊልም ሆኖ አልፏል።            ንጉሠ  ነገሥት  ቀዳማዊ  ኃይለስላሴ፤  በአየር        አዛዥ ኮሎኔል ቮን ሮዘንና ከርሱም ጋር የሚሰሩ
                                                                                   የስዊድን  መምህሮች፤  የአየር  ኃይል
                                             ኃይል ት/ቤት ተገኝተው ከዚህ የሚከተለውን
           ኤልዛቤት  ቴይለር  የመጨረሻ  ባሏን                                                 ዩኒፎርማቸውን ለብሰው በተጠንቀቅ ቆመው፤
      ያገባችው የ74 አመት አዛውንት እያለች ሲሆን፤          ንግግር አደረጉ።                            ንጉሠ ነገሥቱ ያቀረቡላቸውን  ምስጋና የክብር
      ስምንተኛና  የመጨረሻው  ባሏ  የኮንስትራክሽን               “ይህ  ዛሬ  የምንመርቀው  የጦር            ሰላምታ  በመስጠት  አጸፋዊ  ምላሽ  ሰጥተው
      ሰራተኛ  እና  የ59  አመት  ጎልማሳ  ነበር።         አውሮፕላን  የጦር  ት/ቤት፤  የምንጠብቀውን          ነበር።
                                                      ጵ
                                                                                                             ያ
                                                                                              ን
                                                                                                            ሚ
                                                                                              ን
                                                                                                             ያ
                                                                                                              ዝ
                                                        ለ

                                                         ለ
                                                                                               ቅ
                                                                                                              ዝ

                                                       ያ

                                                           ለ

                                                          ላ
                                                          ላ


                                                                                             ድ
                                                            ም
                                                           ለ
                                                                                             ድ
                                                                                                            ሚ
                                                   ኢ
                                                   ኢ
                                                    ት
                                                     ዮ
                                                                                                   ጽ
                                                               ኑ
                                                                                                    ሔ
                                                     ዮ
                                                                                                     ት
                                                         ዘ
                                                                ር
                                                    ት
                                                                                                    ሔ
                                                              ት

                                                         ዘ
                                                                                                               ያ
                                                              ት

                                                                                                 መ

                                                                                                   ጽ
                                                               ኑ
                                                                                                 መ

                                                      ጵ



































                                                                 ”












































                                                                                                                  0


                                                                                                                 2

                                                                                                                   3

       38                                                                                          “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት           ሚያዝያ  2013

                                                                                                                   1
































                                                  “


























                                                                                                                  0











                                                                                                                   1

                                                                                                                 2














































                                                                                         ““ኢትዮጵያያ  ለዘላለምም  ትኑርር ”                                                              ድንቅቅ     መጽሔትት            ሚያዝያያ    20133


































































                                                                 ”
   33   34   35   36   37   38   39   40   41   42   43