Page 51 - Dinq 219 April_ 2021 FiNaL
P. 51
ት
ካ
ን
ሪ
ር
ዶ ዶ / ር ካ ት ሪ ን . . . . . . . ክ ገ ገ ጽ 4 9 የ የ ዞ ረ ፈውሶ መደበኛ ሕይወታቸውን አስተዋጽኦ የተባበሩት መንግስታት
/
ዶ/ር ካትሪን.... ክገጽ 49 የዞረ
ዞ
ጽ
ዶ/ር ካትሪን..... ክክገጽ 49 የዞረረ
9
4
እንዲመሩ አድርጓል። ድርጅት እውቅና ሰጥቷቸዋል።
ወራትን ኢትዮጵያ ውስጥ ለማሳለፍ
ዛሬ የኢትዮጵያ ሃምሊን ፊስቱላ
ወሰኑ። ምክንያታቸው ደግሞ በፊስቱላ ለሦስት ሳምንታት ሥራ
ማዕከል የማሕጸን ፊስቱላን ለማጥፋት
የሚሰቃዩ የኢትዮጵያዊያን እንስቶችን ከአውስትራሊያ ወደ ኢትዮጵያ የመጡት
በሚያደርገው ሁሉን አቀፍ ጥረት
እንባ ማበስና ከስቃያቸው መገላገል ዶ/ር ካትሪን ሃምሊን፤ የፊስቱላ ታማሚ
ነበር።
እነዚህ ሁለት የቀዶ ሕክምና
ሙያተኞች ታዲያ ለሦስት ሳምንታት
የመጡበትን የኢትዮጵያ ቆይታ
በማራዘም በፊስቱላ ምክንያት
የሚገለሉትን ኢትዮጵያዊያን ለሦስት
ዓመታት ለማከም ወስነው ወደ ሥራ
ገቡ።
ሥራቸው ፈጣን ለውጥ
አስመዘገበ። በተለይ በወሊድ ጊዜ
የሚከሰተው የማሕጸን ፊስቱላ Source : HAMLIN FOUNDATION
ታማሚዎችን ከማሰቃየቱ በላይ
በማሕበረሰቡ ዘንድ በጥርጣሬ እንዲታዩ
በዓለም አቀፍ ደረጃ በአርአያነት
የሚያደርግና መገለልን የሚያስከትል ኢትዮጵያዊያን ሴቶች ስቃይ ቀሪ የግል
የሚታይ ተቋም ነው። በሁሉም ዘርፎች
ነበር። ሕይወታቸውን አስረስቶ የበጎ አድራጎት
ውጤታማ ሙከራዎችን አድርጎ ሴቶችን
ሶስት ዓመት ሲሞላቸው ግን ሥራቸውን ብቻ ለ60 ዓመታት እንዲሰሩ
ከሕመማቸው ፈውሶ፤ ወደ ትክክለኛ
አ ዳ ዲ ስ የ በ ሽ ታ ው ተ ጠ ቂ ዎ ች አድርጓቸዋል።
የሕይወት መስመራቸው የሚያስገባና
በመገኘታቸው ወደ አውስትራሊያ
በቤተሰባቸውና በማሕበረሰባቸው
ከመመለስ ይልቅ በዚሁ ሥራቸው በዚህ ምክንያትም ኢትዮጵያን
ያላቸውን ሚና እንዲያስቀጥሉ
ኢትዮጵያ ውስጥ መቀጠል እንዳለባቸው አገራቸው አድርገው ላለፉት 60 ዓመታት
የሚያስችል ተቋም ሆኗል።
ባልና ሚስቱ ወሰኑ። ለሥራቸው ከሞት ጋር የሚታገሉ የፊስቱላ
እንዲያግዛቸው አንድ የሕክምና ተቋም ታካሚዎችን ወደ ሕይዎት እየመለሱ
የእርሳቸው [ዶ/ር ካትሪን]
ማቋቋም ደግሞ ተከታዩ እቅዳቸው የሙያና የሞራል ግዴታቸውን ማድረግ
ፋውንዴሽን፤ 'ካትሪን ሃምሊን
ከሚችሉት በላይ ሲከፍሉ ከቆዩ በኋላ፤
ነበር።
ፋውንዴሽን' አንድ ዓላማ ብቻ ሰንቋል፤
ዶክተር ካትሪን ሃምሊን አዲስ አበባ
እናም ወደ ኢትዮጵያ በመጡ ብቸኛ ዓላማውም ፊስቱላን ከምድረገጽ ውስጥ በአስገነቡት የፊስቱላ የሕክምና
በአስራ አምስተኛው ዓመታቸው አዲስ ማጥፋት ነው።
ማዕከል ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው
አበባ ውስጥ በ1974 (እ.አ.አ) የፊስቱላ ቤታቸው ውስጥ በ96 ዓመታቸው
ይህ የእርሳቸው ተቋም አቅም
ማዕከል የሆነ ሆስፒታል ሠሩ። ሕይወታቸው አልፏል።
የሌላቸው የፊስቱላ ታማሚ ሴቶችን በነጻ
ይህ ሆስፒታልም ከ45 ሺህ የሚያክም ተቋም ነው። ዶ/ር ካትሪን
በላይ ኢትዮጵያዊያን ሴቶችን ከህመም ሃምሊን ላደረጉት መተኪያ የሌለው
51
DINQ MEGAZINE April 2021 STAY SAFE 51