Page 56 - Dinq 219 April_ 2021 FiNaL
P. 56
ል
ል
ፍ ፍ
ፍልስፍናና
ፍልስፍና
ፍ
ና
ፍ
ስ
ስ
“እኔን?”Æበእንግሊዘኛ ምንድን ነው?
“እኔን” የሚለው ቃል ምን
ስ
ጥ
ስ
በ
በ
ሚ
ሚ
ጥ
ራ
ደ
ው
ራ
አ
ረ
ደ
አ
)
( (( (በሚስጥረ አደራው)
በሚስጥረረ አደራውው))
word for that” ብዬ የተርጉሚልኝን ጥያቄውን ያህል የማህበረሰባችን ምሰሶ እንደሆነ ከተገቢው
ሰው ሲያደናቅፈው፤ ወይም የሆነ አደጋ ዘጋሁት። በላይ አስረድቷል። በዚህ ግጥም ውስጥ ኢትዮጵያን
ሲደርስበት “እኔን” ማለት በእኛ ማህበረሰብ እረሃብ በጨቀነባት ወቅት ከአንዱ ጫፍ የተነሳው
ከተለያየን በኋላ ግን፤ በጣም
የተለመደ ነው። ያንን ሰው አወቅነውም የልመና አቁማዳ እያንዳንዱን የኢትዮጵያን ክፍል
አሰብኩበት። “እኔን” ሳናምንበት ከሚወጡ
አላወቅነውም፤ ለቤተሰባችንም ሆነ ለመንገደኛ አንኳኩቶ ተመልሶ ከተነሳበት ቦታ ደርሷል። ሁሉም
ቃላቶቻችን አንዱ ነው። ትርጉሙ በጣም ጥልቅ
“እኔን” ስንል አይምሮዋችን ሁለቴ አስቦ አይደለም። ክልሎች መጨከን አቅቷቸው፤ ከሌላ ለመበደር
ነው፤ በየዕለት ተዕለት ወሬያችን እና
“እኔን” ማለት የለመደብኝ ከእናቴ ነው፤ ሳላውቀው ሲሞክሩ “እኔን” እያሉ አይደለም? አይምሮዋችን
አጋጣሚዎቻችን እየተወረወረ ተራ መሰለ እንጂ፤
ውስጤ ተዋህዷል መሰለኝ እኔም ሰው ደንቀፍ ሳያምንበት ያለፈቃዳችን (Involuntarily)
ቃሉስ ክር ነበር፤ የአንድነት ክር፤ የሚያስተሳስር
ሲያደርገው፤ ወይም ሲጋጭ ብቻ የሆነ አስደንጋጭ ከአንደበታችን ስለሚወጣ እንጂ ቃሉስ ታላቅ ቃል
ወሳኝ ቃል። “እኔን” ማለት- ያንተን/ያንቺን
ነገር ሲከሰት “እኔን” እላለው። ነበረ….በተለይ ከግለሰብ ደርጃ አልፎ ጥቅም ላይ
መውደቅ አልይ፤ ስቃይህን/ስቃይሽን
ታዲያ ከሰሞኑን አማርኛ ከማይናገር አንድ አልመልከት፤ ያንቺን/ያንተን መቸገር ከማይ እኔን ሲውል!!!
ወዳጄ ጋር ደረጃ ስንወጣ፤ አንድ ደረጃ ስቶ ይቸግረኝ፤ ማለት መሆኑን ማስብ ያሰደነግጣል። በነገራችን ላይ መተርጎምን ካነሳን አይቀር
ተደናቀፈ፤ እና በሚያስደነግጥ ሁኔታ የሚወድቅ ታዲያ እንዴት ብዬ ነው ይህንን የምተረጉመው። ፈገግ ያስባለኝን ነገር ላካፋላችሁ። ሬድዮ ላይ ነው
መስሎ ቆመ። በሁኔታው ደንግጬ “እኔን” ብዬ ብተረጉመውስ በቅጡ ለማላውቀው ሰው ይህንን የሰማሁት፤ ባልሳሳት “የደራው ጨዋታ” በተሰኘው
ጮህኩኝ። ይመስገነው፤ ምንም ሳይሆን ደረጃ ያህል ማሰቤ (አላሰብኩለትም፤”እኔን” ማለት ፕሮግራም ላይ የአማርኛን ዘፈን ለመተርጎም እንዴት
መውጣታችንን ቀጠልነው። የእኔ በአማርኛ መጮህ ለምዶብኝ እንጂ) አስመሳይ አያስበልኝም? ከባድ እንደሆነ አንድ ፕሮግራማቸው ላይ አቅርበው
ግራ ያጋባው ሰውዬ ግን “ምን ብለሽ ነው ነበር። እንደውም አንዱ ፈረንጅ የትዝታን ዘፈን
አንዳንዴ አኗኗራችን ያሳዝናል፤
የጮህሽው?” ሲል ጠየቀኝ። ለመተርጎም ፈልጎ “የእኔ አንጀት” ለሚለው ቃል
በህይወታችን ቁልፍ የሆኑ ነገሮችን ያለቦታቸው
እውነቱን ለመናገር ለማስረዳት ከበደኝ ፤ ቀጥተኛውም ትርጉም “My Intestine” የሚለውን
እያስገባን ተራ አድርገናቸዋል። ከመጠን በላይ
“እኔን” የሚለው ቃል በእንግሊዘኛ ምን እንደሆን የእንግሊዘኛ ቃል ሰጥቶት ወጥ ሃሳቡ ትርጉም
ተጠቅመንባቸው ትርጉማቸውን አሳጣናቸው
ግራ ገባኝ። ምክንያቱም “እኔን” ቃል ብቻ አልሰጥ ብሎት እንደነበር ሲናገሩ ሰምቻለው። እሱን
፤”Cliche” ሆኑብን ። “እኔን” የሚለውን ቃል
አይመስለኝም፤ ዝም ብዬ አቻ ትርጉም ብፈጥርለት አንስቼ ከአንድ ጓደኛዬ ጋር ስንወያይ ደግሞ
በደንብ እንዳስብበት ያደረገኝ ፈተና ነው፤ የትርጉም
ግራ የማጋባው መሰለኝ። “Let me think” ብዬ የመሃሙድን ዘፈን አነሳን ፤ ለምሳሌ “አትስጊ በእኔ
ፈተና። ቃሉ ምን ያህል የፍቅር ቃል ነው ግን?
ማሰላሰል ጀመርኩኝ ። መጀምሪያ የመጣልኝ ሃሳብ ቤት ልብ ይቀርብልሻል” (በጮማው ፋንታ)
ከልቡ “እኔን” የሚል ሰው ቢበዛ ብዬ ሳስበው
የሚለውን እንተርጉም ብንል የሆነ የሆረር ሳውንድ
ይሄ ነበር
ለውጡ እራሱ ያስደግጣል።
ቆይ……ሰው “እኔን” ሲል፤ ጉዳቱን ለእኔ ትራክ ሊያስመስለው ይችላል እንጂ እንዴት
ያድርገው እያለ ነው ስለዚህ ምናልባት “Let it be ምናልባት እኔ እስከማውቀው ድረስ ትርጉሙ ሳይዛባ መተርጎም ይቻላል? ብለን ፈገግ
to me? let your pain be mine? ” ሳቄ መጣ፤ “እኔን” በሌሎች ማህበረሰብ ውስጥ መኖሩን ብለን ነበር።
ምናልባት በእኔ የመተርጎም አቅም ፤ የተሰማኝን እንጃ። ይህንን ጽሁፍ መጻፍ ስጀምር፤ መጀመሪያ ለማንኛውም ቃል፤ ከቃል በላይ ነው!!!
ብነገረው፤ የማይገባ ነገር አሳስበዋለው ብዬ የመጣብኝ የደበበ ሰይፉ “ከአክሱም ጫፍ እውነተኛው መግባቢያ ስሜት ነው፤ እውነተኛ
ተውኩት። “I don’t think there is an English አቁማዳ” የሚለው ግጥም ነበር። ይህ ግጥም ስሜት፤ እንጂ ቃላትስ በሽ ነበር!!!
ለ
ኑ
ለ
ት
ም
ኑ
ር
ት
ዮ
ዮ
ት
ት
ጵ
ለ
ለ
ጵ
ያ
ሚ
ያ
ኢ
ኢ
ዝ
ያ
ሚ
ዝ
ያ
ቅ
ን
ላ
ዘ
ላ
ድ
ን
ድ
ሔ
ጽ
ሔ
ዘ
ት
መ
መ
ጽ
”
“
2
3
1
0
56 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት ሚያዝያ 2013
““ኢትዮጵያያ ለዘላለምም ትኑርር ” ድንቅቅ መጽሔትት ሚያዝያያ 20133
2
1
0
”