Page 57 - Dinq 219 April_ 2021 FiNaL
P. 57
ሎ
ታ
ታ
ቶ
ቶ
ሬ
ሎ
ሬ
አ
ት
አ
የ
የ
ን
ን
ላ
ት
ላ
ገ
ገ
የአትላንታ ሎሬቶች ገፅፅ
ፅ
ች
ች
የአትላንታ ሎሬቶች ገፅ
ከገጽ 56 የዞረ ...
ከገጽ 566 የዞረ ....
ጽ
ጽ
.
ገ
.
.
.
ረ
ዞ
ዞ
ረ
.
ገ
የ
ከ ከ
የ
6
5
5
ተ
ነ
ካ
ጨ
ን
አንተማ ጨካኝ ነህ
አንተማማ ጨካኝኝ ነህህ
ሰ
ሰ
ት
ር
ዓ
ዓ
የ የ
አ
አ
የ
የ
የአየርር ሰዓትት አ አ ን ተ ማ ጨ ካ ኝ ነ ህ
የአየር ሰዓት(
(ማስታወሻነቱ ለጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ኃይሌ ዳኜ)
በእፁብድንቅ አብርሃም)
የአፍቃሪሽ ብዛቱ በነካበት ጣራ፤
የወዳጅሽ ቁጥር ሰልፍ እንኳን ቢጠራ፤ ከሄኖክ ቦጋለ
ፈጣሪ ሳይሰስት ጥበቡን ባንች ላይ
አፍስሶታልና፤
የሰልፈኛው ብዛት ለአብቹ ከወጣው እውነቱን ልንገርህ አንተ ግን ጨካኝ ነህ
ከቶ መችሽ ያንስና፤ ድንገት መጣሁ ብለህ ጥለኸን የቀረህ
የአድናቂሽ ስፍር በሆነበት እልቆ፤ እኛ እንዲህ ያዘንን እናትህ ምን ትሆን
ከዚህ ሁሉ መሀል የኔም ተጨፍልቆ፤ ያድንገተኛ ሞት ሲወስድባት ልጇን
መውደዴን፣ማፍቀሬን በደጋፊው ጎራ ምን ታዝን እናትህ ያቺ ወላጂቷ
ባወርደው እንደ ዶፍ፤ ድንገት ሳታስበው ሴጨልም ያቤቷ
ላንች አይሰማሽም እንኳንስ ከልብሽ አንተን ያጣን ጊዜ መንደሩ ዳመነ
አይደርስም ከደጃፍ።
ሳቅህ ልባችን ውስጥ ሳንጠግበው ጨለመ
እና የኔ ፍቅር .........
ከምድረ አጨብጫቢ፤ ከአፍቃሪሽ ነኝ ባዩ ግራ ተሰልፌ፤ እረ ወዴት እልህ ወንድም አለም ጓዴ
ተቃዋሚሽ ሆኜ ስምሽን እያጠፈሁ እንዲሁ ሳትነግረን መሄድህ ነው እንዴ
ፍቅርሽን ታቅፌ፤ አንተ ሰው ተመለስ መንገድ ላንተ አይበጅህ
ጥሩሽን በመጥፎ፣ደግነትሽን በብር እየመነዘርኩኝ
ዘወትር የምደክመው፤ ቆመህ መርዳት እንጂ ላይነሱ መተኛት አንተ መቼ ለምደህ
ከመንጋው ለይተሽ ለእኔ ለጠላትሽ ሰፊ የአየር ሰዓት እውነት ስማኝ ጓዴ ይሄ ባንተ አያምርም
እንድትሰጭ ብዬ ነው፤ አንተ የሌለህበት መንገድ ከቶ አያልቅም
ያው እንደምታውቂው የተቃወመ ነው እርዳታህን ስሻ ሁሌም ከፊት ነበርክ
ግቡ የተሳካ፤ስሙ የገነነ፤
ዛሬስ አላየውህ ከወዴትስ ውለህ ከወዴትስ አደርክ
እኔ አንችን ሳልጠላ ጠልቻለሁ ብዬ
ህልሜ እውን በሆነ።
እረ ስማኝ ዱሩ እረ ስማ ጫካው
ጓዴን ድምጽ አውጥቼ ብጣራም አይሰማው
ል ል ብ - አ ል ባ አላመሉ ወጥቶ ከደጅ አድሯል አሉ
ል
አ
ልብብ--አልባባ
ልብ-አልባ
ላይመለስ ሄዷል ብለው ያስወራሉ
(በእፁብድንቅ አብርሃም) እንዲማ ከሆነ ከጨከነ ልቡ
እንድትበልተው የአመት ባሉን ዶሮ ብንሰጣት አደራ፤ ምድራዊውን ትቶ ሰማያዊ ቤቱን ከወደደው ቀልቡ
ከብልቱ መሃል ልቧ አልቀረበም ከሰሪዋ ጋራ፤ የኔና ያንተ አምላክ የጸባኦት ጌታ ለራሱ አድልቶ
አንተን ከወሰደህ ከኔ ጎን ለይቶ
ብለን ብንጠይቃት ልቧ ወዴት ጠፋ ወዴት ተሰወረ፤
በህይወት እያለች ልቧን ለመለገስ ተናዛ ነበረ፤ የህጻናት መዝሙር ጠዋት በጆሮህ ይንቆርቆር
እኔም ቃል ጠባቂ ኑዛዜ ፈፃሚ ነኛና ባለዕዳ፤ የአሮን ቅዳሴ የኪሩቤል ዜማ በልብህ ይደርደር
ሃገሩን አስሼ ለመስጠት ስፈልግ ልቡ ለተጎዳ፤ የክርስቶስ ሰላም ሌቱን ይባርክልህ
ሙሴ መንገድ ይምራህ ይስሃቅ ይታዘዝህ
እንዳለ በሙሉ ወገኔ ልብ - አልባ መሆኑን አይቼ፤
ራሴው በላሁት ልበ-ቢስ መሆኔን እኔም ተረድቼ። አብራም ቤቱ ያስገባህ እግዜር ቀኝ ያቁምህ
57
DINQ MEGAZINE April 2021 STAY SAFE 57