Page 59 - Dinq 219 April_ 2021 FiNaL
P. 59
ር
ር
ቤ
የ የ
ቤ
ሳ
ህ
ቤ
ሳ
ቤ
…
…
.
የ
ዞ
የ
ጽ
ጽ
የቤርሳቤህህ….. ((ከገጽ 45 የዞረ)) ) ካለና እንደሶፋው አይነት ጨርቅ በመልበሱ . በእርግጥ ሰው በብዙ የችግር አውሎና ወጀብ ውስጥ
ገ
ዞ
ከ
ከ
ገ
ረ
ረ
(
4
5
5
4
የቤርሳቤህ…. (ከገጽ 45 የዞረ)
ምክንያት፣ የሶፋው ህፃን ልጅ ከመሰለ ክብ ኩርሲ ሲያልፍ የእግዚአብሔር ቃል መጽሐፍ ቅዱስ ሁነኛ
ላይ ኩስስ ብላ ተቀመጠች፡፡ አጽናኝ ጓደኛ መሆኑን በአስሩም ጣቴ እፈርማለሁ፤
“አዎ” ግና ሰው በፍቅር ሲወድቅ እኔ እስከማውቀው
“ምነው እዚያ ላይ አይሻልሽም እንዴ?”
“ምን ችግር አለ እመጣለሁ” ወደ አባት ሶፋ እያመለከትኳት መጽሐፍ ቅዱስ መልስ የለውም፡፡ ራሱ መጽሐፉ
ፍቅር እግዚአብሔር ነው ስለሚል ሰዎች ሁሉ በፍቅር
“በቃ እጠብቅሃለሁ” አድራሻዋን ሰጥታኝ፣ “ይሁን እዚህ ይሻለኛል፣ አንተ ግን መውደቅ ያለባቸው ከእግዚአብሔር ብቻ ስለሆነ
ቤቱን እንዴት እንደማገኘው አስረግጣ ነግራኝ እንዴት ነህ?” እንባ ባጋቱ አይኖቿ እያየችኝና፣ ጸአዳ ይሆን? . . .ሰዎች ከሰዎችጋ በተለይም (ዊዝ ኤ ሮንግ
ተለያየን፡፡ ጥርሶቿን ከፍም ከናፍሮቿ እየፈለቀቀች፣ ፐርሰን እንዲሉ ፈረንጆቹ) በፍቅር ሲወድቁ
ምንድነው መፍትሔው? ነው ወይስ ከራይትም ሆነ
የዚያን ቀን ማታ ጣት የምታስቆረጥም “ጌታ ይመስገን፣ እኔ ደህና ነኝ፣ አዝናለሁ ሮንግ ፐርሰንጋ ፍቅር ሲይዘን ፍቅር በራሱ ችግር
ወጥ ሰራሁ፡፡ ወንድሜ ራሱ “የዛሬዋ ወጥ አንዳች በእንዲህ ዓይነት ሁኔታ ውስጥ ስላገኘሁሽ ባለመሆኑ ይሆን? . . . ግና ፍቅርንና አፍቃሪውን
ግሩም ነገር አላት!” እስኪል ድረስ፡፡ እኔ ግን ቤርሳቤህ” ካልተረዳ ሰው ጋር በፍቅር መውደቅ ከተራራ
በቤርሳቤህ ቀጠሮ ደስታ ጠግቤ ስለነበር መብላት የሚበልጥ ችግር ነው እላለሁ እኔ፡፡
አላሰኘኝም፡፡ ከሐሴትና ጉጉት ጋ ሌቱን ሙሉ ዝም አለች እየተከዘች፡፡
ተቃቅፌ ስለቤርሳቤህ ሳስብ አይነጋ የለም ነጋ፡፡ ሰኞ የሆነ ያላወኩት ድምጽ ቤርሳቤህ ከኔጋ
እለትም ያለችኝን የክት ልብስ ለባብሼ፣ ላፍታ ጸጥ አልኩ ሁኔታዋን እያጠናሁ፡፡ በፍቅር እንደወደቀች ሹክ ሲለኝ፣ ክፉኛ ደነገጥሁ፡፡
በተቀጠርኩበት ሰዓት አናቱ ላይ፣ ከነቤርሳቤህ ግቢ ራስ ምታት ሳይሆን ከፍተኛ የሆነ የልብ ስብራት “እንዴት ሊሆን ይችላል?” ጠየኩት ድምጹን
ደጃፍ በር ሳንኳኳ ተገኘሁ፡፡ ያገኛት ትመስላለች፡፡ ጥቁር ሉጫ ጸጉሯ አሻፈረኝ
ብሎ ሸብ ከተደረገበት ነጩ ሻሽ ውስጥ ወጥቶ “ለምን ቤቷ ባሳቻ ሰዓት ጋበዘችኝህ?”
በሩ ሲከፈትም ቤርሳቤህ አናቷን በሻሽ እትከሻዋ ላይ ጉብ ብሎ ያስተውለኛል፡፡ ዓይኖቼ
ጠፍንጋ፣ ፊቷ ቀልቶ፣ ዓይኖቿ ድልህ መስለው፣ ሳልፈቅድላቸው ወደ ደረቷ ቢሄዱ፣ ለመደበቅ “ብትጋብዘኝ ታዲያ ምን ችግር አለው
በሀዘን ዳመና ተጋርዳ አገኘኋት፡፡ ሃዘኗ በቅጽበት ሳይሳካላቸው ቀርቶ ካናቴራዋን ቀድጄ ልውጣ ማንም ይጋብዝ የለም እንዴ?”
ሲተላለፍብኝ እየታወቀኝም፣ የሚሉ የሚመስሉ አጎጠጎጤዎቿን፣ አየሁና “ለምንስ እንዲህ ሆና ጠበቀችህ?”
ያመነዘርኩ ያህል በኃፍረት አንገቴን ደፋሁ፡፡
“ቤርሳቤህ እንዴት ነሽ ሰላም ነሽ?” አልኩ ቤርሳቤህ ለሥራ እንግዳ የሚመስሉ ጣቶቿን “እንዴት ሆና?”
ጉንጬን ከጉንጯ እያገናኘሁ፣ እያንቋቋች በሀሳብ ባህር ሰምጣ ጠፋታለች፡፡
“በእንዲህ አይነት ስሜት ሆና?”
“ሰላም ነኝ፣ መጣህ? ቤቱ አልጠፋህም?” “ሳይሽ ግን ሁኔታሽ የህመም ሳይሆን የሆነ
አለች ሳግ በተናነቀው ድምጽ፣ የክረምት ጸሐይ የልብ መሰበር አይነት ነገር ነው” አልኳት እንደ “ሌላ ምክንያት ይኖራት እንደሆነስ? ደግሞ
የመሰለ ፈገግታ እየፈገገችና ወደ ግቢያቸው የአይምሮ መታወክ ባለሙያ ለመሆን እየከጀለኝ፡፡ ብታፈቅረኝ ለኔ በቀጥታ መንገር ምን ያስፈራታል?”
እንድዘልቅ እየጋበዘችኝ፣ ምንም መልስ አልሰጠችኝም፡፡ “ሴትኮ ናት”
“አልጠፋኝም፣ ምነው ሰላም አይደለሽም “የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር
እንዴ?” አልኩ እየገባሁና ከራስ ጸጉሯ እስከ እግር የሚያስጨንቃችሁን ነገር ሁሉ በእርሱ “ብትሆንስ?”
ጥፍሯ ባይኖቼ “ስካን” እያረኳት በእግዚአብሔር ላይ ጣሉ ይላል፣ በሌላ ቦታ ደግሞ “የሴት ወግ ይይዛታል፣ ክብሯ የተዋረደ
“ሰላም ነኝ፣ ግን ትንሽ አመም አርጎኝ የሚያውኳችሁ ከእናንተ ይቆረጡ ይላል፣ ደግሞም ይመስላታል”
ነው” በሌላ ስፍራ ስለእናንተ የማስባትን ሐሳብ እኔ “ታዲያ ቤርሳቤህ ከኔ ፍቅር ይዟታል?”
አውቃለሁ፣ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም
“ምንሽን?” አሳብ ነው እንጅ የክፉ አይደለም፣ ደግሞም በሌላ “ሙት ስልህ” ሹክ ያለኝ ነገር እጄን ስቦ
ስፍራ ምን እንበላለን ወይም ምን እንጠጣለን ዘረጋውና መቶኝ ሹክክ ብሎ ወጣ፡፡
“ራሴን”
እያላችሁ በአንዳች ነገር አትጨነቁ፣ የሰማይን ወፎች
“መድኃኒቱን ይዘሽማ ታመምኩ ተመልከቱ አይዘሩም፣ አያጭዱም፣ በጎተራ ቤርሳቤህን ሳያት እሷም ስታየኝ በአጋጣሚ
አይሰራም፣ ለምን አትጸልይም?” አይከቱም፣ ነገር ግን የሰማዩ አባታችሁ ይሁን ሹክ ያለኝ ፍጥረት ለእኔ ያንሾካሾከልኝን
ይመግባቸዋል፣ ታዲያ እናንተ ከእነርሱ ገልብጦ አጫውቷት፣ አይኖቻችን አየሩ ላይ ግጭት
ሳቅ ብላ ዝም አለች፡፡
አትበልጡምን? . . . ” ይላል እያልኩ ያነበበኩትንና ፈጠሩ፡፡ እናም፣ ፈጠን ብላ “ተጫወት ግሩም” አለች
“ምንነካሽ መፍትሔውን በእጅሽ ይዘሽ፣ የማውቀውን ጥቅስ ሁሉ አዥጎደጎድኩላት፣ ሆኖም አይኖቿን ቀድሞ ወደነበረበት መልሳ ወደበሩ እየላከች
ዳግም በተወለዱ ክርስቲያኖች ላይ ህመም ደዌ ቤርሳቤህ ከገባችበት ሐዘን ውስጥ ላፍታም
ምናምን አይሰራም ደዌያችን ሁሉ ከክርስቶስጋ አልተጽናናችም፡፡ “ምን እንዲህ ሆነሽ ከማጋ ልጫወት?”
በመስቀል ላይ ተጠርቋል፣ አይደለም እንዴ?” “ይቅርታ ግሩም አዝናለሁ፣ ይህ
እንዲህ ለመሆኗ ብዙ ምክንያት ሳወጣ እንደሚሆን አላወኩም ነበር፣ መጥፎ ሰዓት ላይ
“ልክ ነህ”
ሳወርድ አንደኛው ላይ “ስታክ” አድርጌ ቀረሁ፡፡ ተገናኘን …”
ወደ ሰፊና የሚያምር ብሎም በውድና ቤርሳቤህ ፍቅር ይዟታል፡፡ እርግጠኛ ነኝ እንዲህ “ችግር የለውም ቤርሳ፣ ግን የሆንሽውን
የከበሩ ዕቃዎች ወደተሞላው ሳሎናቸው ገባንና የሚያደርገው ፍቅር ነው፡፡ ታዲያ የእግዚአብሔር ልታካፍይኝ ትችያለሽ? . . . የፈለገ ችግር ቢሆን
ከትልቁ ሶፋ ላይ ብቀመጥ የጠፋሁ መሰለኝ፡፡ ጨርሶ ቃል በፍቅር ለወደቀ ሰው መልስ ይኖረው ይሆን? . . መፍትሔ አብረን ልንፈልግለት እንችላለን”
ዋጠኝ፡፡ እሷ ደግሞ ፊት ለፊቴ ካለው ሶፋ አጠገብ
ወ ወ ደ ገ ገ ጽ 6 5 ዞ ሯ ል
ጽ
ሯ
ዞ
ወደ ገጽ 65 ዞሯል
ወደደ ገጽ 65 ዞሯልል
5
6
59
DINQ MEGAZINE April 2021 STAY SAFE 59