Page 58 - Dinq 219 April_ 2021 FiNaL
P. 58

ማ
                                    አ
                      ረ
                          ሰ
                      ረ
         ማ
                  በ
                             ብ
                  በ
                                    አ
                             ብ
               ኅ
               ኅ
                                        ም
                                        ም
      የማኅበረሰብ አምድድ
      የማኅበረሰብ አምድ
      የ የ

                          ሰ
                                             ድ

                                                       ፉ



                                ታ
                     አ

                                               አ
                         ሊ
                                        ጎ

                                                   ረ
              ቶ
                                     ን
           አ አ
           አቶ አሊ ታንጎ  አረፉ                                          አ አ ቶ    አ   ማ    ረ    ማ    ሞ
                         ሊ
                     አ
                                        ጎ
                                                   ረ
           አቶ አሊ ታንጎ  አረፉፉ


                                               አ

              ቶ
                                     ን

                                ታ
                                                                   አቶ አማረ ማሞ
                                                                                     ረ

                                                                                ማ

                                                                       ቶ
                                                                   አቶ አማረ ማሞ
                                                                            አ
                                                                                               ሞ
                                                                                          ማ

                                                                              አ አ
                                                                                 ረ
                                                                                     ፉ
                                                                                  ረ
                                                                              አረፉፉ
                                (ምንጭ ኢ.ብ.ኮ)                                   አረፉ
               ለበርካታ  የኢትዮጵያ  ሙዚቀኞች  መነሻ  የሆነው  የታንጎ
                                                                                   (ኤፍ.ቢ.ሲ)
        ሙዚቃ  ቤት  መስራችና  ባለቤት  ዓሊ  አብደላ  ኬይፋ  (አሊ  ታንጎ)
        በተወለዱ በ79 ዓመታቸው ነው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት።                             የደራሲና ተርጓሚ አማረ ማሞ
                                                                   የቀብር  ስነ  ስርአት  መጋቢት
                                 የኢትዮጵያ  ሙዚቃና  ሙዚቀኞች               በቅዱስ  ዮሴፍ  ቤተክርስቲያን
                                    ባለውለታ  የሆኑት  ዓሊ  አብደላ          እንደሚፈጸም ተፈጽሟል።
                                     ኬይፋ (አሊ ታንጎ) ባደረባቸው
                                                                          አንጋፋው      ደራሲ፣
                                      ህመም      በሀገረ     አሜሪካ
                                                                   አርታኢ  እና  ተርጓሚ  አማረ
                                      በህክምና ሲረዱ ቆይተው ነው
                                                                   ማሞ  ከዚህ  ዓለም  በሞት
                                     በ ት ላ ን ት ና ው       እ ለ ት
                                                                   ተለዩ።  በደቡብ  ክልል  ፍስሃ  ገነት  በተባለ  መንደር  በ1931  ዓ.ም
                                    ህልፈታቸው የተደመጠው።                 የተወለዱት  ደራሲው  ከ20  በላይ  መፃሕፍትን  ለኢትዮጵያ  ስነ
                                      ከየመናዊ     አባታቸው       እና     ጽሑፍ አበርክተዋል።
                                           ከ ኢ ት ዮ ጵ ያ ዊ ት                አቶ  አማረ  የልቦለድ  እና  የኢ-ልቦለድ  ድርሰት  አጻጻፍ
                                               እናታቸው  በጅማ          የሚሉ  ሁለት  መፃሕፍትን  ለስነ  ጽሑፍ  ተማሪዎች  አጋዥ  ይሆኑ
                                               ከተማ  የተወለዱት         ዘንድ ደርሰዋል። ከ6 በላይ ቋንቋዎችን የሚናገሩት ደራሲ፣ አርታኢ
                                               ዓሊ        አብደላ      እና  ተርጓሚ  አማረ  ማሞ  “አሳረኛው”Æ በማለት  ወደ  አማርኛ
                                               ኬይፋ       ከ1973     የመለሱትን  የግብጹን  ዝነኛ  ደራሲ  ነጂብ  ማህፉዝን  ድርሰት  እና
        ዓ.ም  እስከ  1977  ዓ.ም  ብቻ  53  የሚሆኑ  የሙዚቃ  ሥራዎችን             ሌሎች ታላላቅ የትርጉም ስራዎችን ለአንባቢ አበርክተዋል።
        አሳትመው ለሕዝብ አቅርበዋል።                                                ከትርጉም  ስራዎቻቸው  መካከል  በተለይ  በ15ኛው  መቶ
               ዓሊ ታንጎ የክቡር ዶ/ር ጥላሁን ገሠሠን የሙዚቃ ስራዎች                 ክፍለ  ዘመን  በላቲን  ቋንቋ  ተጽፎ  በእርሳቸው  ወደ  አማርኛ
                                                                   የተመለሰው       “ዴዚ    ዴራታ”Æ     ዘመን     አይሽሬ     ሆኖ
        ጨምሮ  የአስቴር  አወቀ፣  መሀሙድ  አህመድ፣  ሐመልማል  አባተ፣
                                                                   ተመዝግቧል።ደራሲ፣  አርታኢ  እና  ተርጓሚ  አማረ  ማሞ
        ብዙነሽ በቀለ፣ የሂሩት በቀለ፣ ነዋይ ደበበ፣ አለማየሁ እሸቴ፣ ኃይሉ
                                                                   በኢትዮጵያ  መፃሕፍት  ድርጅት  በዋና  ስራ  አስኪያጅነት፣  በሻማ
        ዲሳሳ፣ ገመቹ ኢታና እነ አሊ ቢራ እና የሌሎች የበርካታ ዘፋኞችን
                                                                   አታሚዎች ደግሞ በተርጓሚነት እና በአርታኢነት አገልግለዋል፡፡
        ሸክላና ካሴት በማሳተም በሕዝብ ዘንድ ተወዳጅና ታዋቂ እንዲሆኑ
        በማድረግ የላቀ ድርሻ አላቸው።                                               የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር የእድሜ ልክ የክብር አባል
                                                                   የነበሩት  ደራሲ፣  አርታኢ  እና  ተርጓሚ  አማረ  ማሞ  ባደረባቸው
               አሊ  ታንጎ  ባለትዳር  እና  የ12  ልጆች  አባት  ነበሩ።  ዓሊ
                                                                   ሕመም በሕክምና ሲረዱ ቆይተው መጋቢት 20 ፣ 2013 ዓለም
        አብደላ  ኬይፋ  በአሜሪካ  ሲያትል  ዋሽንግተን  በሚገኝ  የሙስሊም
                                                                   በሞት ተለይተዋል። የቀብራቸው ስነ ስርዓት መጋቢት 22 ፣ 2013
        መቃብር ስፍራ የቀብር ስነ-ስርአታቸው ተፈፅሟል።
                                                                   በቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን ተፈጽሟል።
                                                      ጵ
                                                      ጵ
                                                        ለ
                                                       ያ

                                                                                                              ዝ
                                                   ኢ
                                                    ት
                                                    ት
                                                   ኢ
                                                                                                               ያ
                                                     ዮ
                                                     ዮ


                                                                                              ን
                                                                                               ቅ
                                                                                                 መ
                                                                                                   ጽ
                                                                                                    ሔ
                                                                                                 መ
                                                                                                   ጽ
                                                                                              ን





                                                                                             ድ
                                                                                             ድ


                                                                                                    ሔ
                                                          ላ
                                                          ላ
                                                           ለ
                                                           ለ
                                                                                                             ያ
                                                         ዘ
                                                         ለ
                                                                                                              ዝ
                                                         ዘ
                                                                                                             ያ
                                                                                                            ሚ
                                                                ር
                                                                                                     ት
                                                                                                            ሚ
                                                               ኑ
                                                              ት
                                                            ም
                                                               ኑ
                                                              ት























                                                                 ”










































































                                                                                                                  0

                                                                                                                   1

                                                                                                                   3





       58                                                                                          “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት           ሚያዝያ  2013




                                                                                                                 2























                                                  “



























                                                                                                                 2
                                                                                                                  0
                                                                                                                   1
                                                                                         ““ኢትዮጵያያ  ለዘላለምም  ትኑርር ”                                                              ድንቅቅ     መጽሔትት            ሚያዝያያ    20133



































                                                                 ”
   53   54   55   56   57   58   59   60   61   62   63