Page 52 - Dinq 219 April_ 2021 FiNaL
P. 52

ር
                   ሠ
                           ተ
                       ር
                   ሠ
             ን
             ን


                           ተ
                                             ወ
                                             ወ
                                        ታ
                                        ታ

                                ው
                                ው

                                                  ቁ
        ም
       ም
       ምን ሠርተው ታወቁቁ??
                                                      ?
               ምን ሠርተው ታወቁ?

                                                 ቀ
                                                            ው
                                                 ቀ
                                                            ው
                                                                            ፍ

                                                                               ን
                                                                               ን
                                                                                           ተ
                                                                            ፍ

                                                                                           ተ
                                                                         ስ
                                                         ሪ
                                                                         ስ
                                                                                                    ር
                                                         ሪ
                                                                                                       ያ
                                                                                                       ያ
                                                    ማ
                                                                                               ማ
                                                                                               ማ
                                                                                                          ም
                                                                                                    ር
                                                     ማ
                                        ወግ ቀማሪው መስፍን ሀብተማርያምም
                                        ወግ ቀማሪው መስፍን ሀብተማርያም
                                        ወ ወ
                                                                                       ብ
                                                                                       ብ
                                            ግ

                                                                                    ሀ
                                                                                    ሀ
                                            ግ

                                                                    መ


                                                                    መ
                           አንተነህ ቸሬ
                                                                                   እድል  ፈጥሮለታል።  አማርኛ  ያስተማሩት
                                             ውስጥ  የተወለደው  መስፍን፤  ቤተሰቦቹ             መምህሩም  የድርሰት  ፍቅር  እንዲያድርበት
             ዛሬ  በብዙዎች  ዘንድ  እጅግ  ተወዳጅ       ያወጡለት  ስም  ‹‹የት  ነበርክ››  የሚል  ነበር።    ካደረጉት ሰዎች መካከል አንዱ ነበሩ።
      የሆነውን ‹‹ወግ›› የተሰኘውን የስነ-ጽሑፍ ዘውግ        ‹‹የኋላሸት››፣   ‹‹ሲሳይ››፣   ‹‹እንግዳወርቅ›፣
      የጀመረና  ፈር  ያስያዘ  አንጋፋ  ባለሙያ  ነው።       ‹‹ሞጆ››  የሚባሉ  ቤተ  ዘመዱ፣  ወዳጅና                 ብርሃኑ  ሰሙ  ‹‹ደራሲ  መስፍን
      ወጣት  ደራሲያን  ይህን  የስነ-ጽሑፍ  ዘርፍ          ጐረቤት ያወጡለት ስሞችም ነበሩት። እህቱ             ሀብማርያም ስለራሱ ምን ብሎ ነበር›› በሚል
      እንዲሞክሩትና  ተወዳጅነትን  እንዲያተርፉበት           ያወጡለት  ‹‹መስፍን››  የሚለው  ሥም  ግን         ርዕስ ባሰፈረው ጽሑፍ ላይ እንዲህ ይላል …
                            በር  የከፈተላቸው      መጠሪያውና መታወቂያው ሆኖ ዘለቀ።
                              እርሱ     ነው።                                                 ‹‹  …  ግንቦት  4  ቀን  1949  ዓ.ም
                               ወ ጎ ቹ ን              መስፍን  በልጅነቱ  የቤተ  ክህነት         ከሞጆ በአምስት ኪሎ ሜትር በሚርቅ ስፍራ
                                በ ሬ ዲ ዮ      ትምህርት  ተምሯል።  በ1942  ዓ.ም  ወደ          ላይ ልዑል መኮንን ኃይለሥላሴ የመኪና አደጋ
                                ጭ ም ር        መደበኛ/ዘመናዊ  ትምህርት  ቤት  ገብቶ             ባጋጠማቸው ማግስት፤ በሞጆ ከተማ የሚገኙ
                                በ መ ተ ረ ክ    የአንደኛ  ደረጃ  ትምህርቱን  በተወለደበት           ተማሪዎች  ወደ  ስፍራው  ሄደው  ሀዘናቸውን
                               ሕ ብ ረ ተሰ ቡ    ሞጆ፤     የሁለተኛ     ደረጃ     ትምህርቱን      እንዲገልፁ ተደርጐ ነበር። በዚህ ሥነ ስርዓት
                               ለወግ  ቅርበት     (ከስምንተኛ  ክፍል  ጀምሮ)  ደግሞ  በአምቦ         ወቅት  ሄሊኮፕተር  ይመጣና  ወረቀት  በትኖ
                                                                                   ይሄዳል።  ከተበተኑት  አንዱን  ያገኘው
                                             ተምሯል።  የሁለተኛ  ደረጃ  ትምህርቱን
                                             የተማረባት       አምቦ     ከድርሰት      ጋር    ታዳጊው መስፍን ሀብተማርያም፤ በሎሚ ዛፍ
                                             የተዋወቀባትና  ቁርኝት  የፈጠረባት  ናት።           ጥላ  ስር  ቁጭ  ብሎ  በወረቀቱ  የሰፈረውን
                                             መስፍን  በአምቦ  ቆይታው  በአማርኛና              ግጥም  ያነባል።  የሀዘን  ግጥሞቹን  ወደ  ቤቱ
                                             በእንግሊዝኛ  የተፃፉ  በርካታ  መፃሕፍትን           ይዞ  በመሄድ  ደጋግሞ  ካነበባቸው  በኋላ፣
                                             አንብቧል፤  የሥነ  ጽሑፍ  ዕውቀቱ  ከፍ            በማግስቱ  አንድ  ገጽ  የሀዘን  ግጥም  ፃፈ።
                                እንዲኖረው       እንዲል  የረዱት  መምህራንን  አግኝቷል፤            በግጥሙ ውስጥ….
                            ር
                              ያ
                              ያ
                            ር
                                ም
                         ማ
            ስ
                       ተ
                   ሀ
                   ሀ
              ፍ
                          ማ

            ስ
         መ መ
                     ብ

         መስፍን ሀብተማርያምም                       ግጥሞችን፣ ትያትሮችንና ልቦለዶችን ጽፏል።                   “ያ ልዑል መኮንን የድሆች በረንዳ ፣
                ን
                       ተ
              ፍ
                     ብ
                ን
         መስፍን ሀብተማርያም
                                                                                          ተለይቶን ሄደ ጥሎብን ብዙ ዕዳ››
                                             መስፍንም  ስለአምቦ  ጊዜው  በአንድ  ወቅት
      ማድረግ     ችሏል።     ስራዎቹ     ከትምህርት      ‹‹የድርሰት  ሽታው፣  መዓዛው  በጭንቅላቴ                   የሚሉ ስንኞች ይገኙበታል። ይህንን
      ሰጪነታቸው  ባሻገር  የማዝናናትም  ኃይል             መቀረጽ  የጀመረው  የኪነ  ጥበብ  ፍቅር            ለአማርኛ  አስተማሪው  ወስዶ  ሲያሳያቸው፣
      እንዳላቸው       የስነ-ጽሑፍ      ባለሙያዎችና      በእድሜዬ ክልል ጉልህ ሆኖ የታየኝም አምቦ            ‹‹በርታ፤  ወደፊት  ዩኒቨርሲቲ  ኮሌጅ  ገብተህ
      አንባቢያን  ይመሰክራሉ።  ብዙዎች  በእርሱ            ነው›› ብሎ ተናግሮ ነበር።                     ጆርናሊዝም  (ጋዜጠኝነት)  ትማራለህ››  አሉት
      ስራዎች     ላይ    ተመርኩዘው      የመመረቂያ
                                                                                   …››መስፍን  የሁለተኛ  ደረጃ  ትምህርት
      ጽሑፎችንና      ሌሎች      የጥናት    ስራዎችን            ከመደበኛ  ትምህርቱ  ጐን  ለጐን          ፈተናውን በጥሩ ውጤት አልፎ በ1958 ዓ.ም
      አቅርበዋል።  ከደራሲነቱ  ባሻገር  መምህርና           ግጥም  በመፃፍና  ቴአትር  ጽፎ  በመተወን           የቀዳማዊ  ኃይለስላሴ  ዩኒቨርሲቲ  (የአሁኑ
      ሃያሲም  ሆኖ  ግዙፍ  አስተዋፅኦ  አበርክቷል  …Æ      ይሳተፍ  የነበረው  መስፍን  ሀብተማርያም፤           ‹‹አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ››)ን ተቀላቀለ።
      ወግ  ቀማሪው  ደራሲና  ሃያሲ  መስፍን              የሰፈሩን  ልጆች  ሰብስቦ  የሰውን  አነጋገርና
      ሀብተማርያም!                               አካሄድ  በማስመሰል  የማሳየት  ችሎታ
                                                                                          በዩኒቨርሲቲው  ቋንቋና  ስነ-ጽሑፍን
                                             ነበረው።  ይህ  ተሳትፎውና  ታዋቂነቱም             ማጥናት  ጀመረ።  መስፍን  ገና  ከተማሪነት
             ከአቶ  ሀብተማርያም  ሞገስ  እና           የትምህርት       ቤቱ     ርዕሰ     መምህር

                                                                                                                ዞ
                                                                                                       ደ

                                                                                                         ገ
                                                                                                                ዞ
                                                                                                         ገ
                                                                                                      ወደ ገጽ  67  ዞሯል
                                                                                                      ወ ወ

                                                                                                          ጽ
                                                                                                                  ል

                                                                                                                 ሯ
                                                                                                          ጽ
                                                                                                                 ሯ
                                                                                                             7
                                                                                                              7
                                                                                                            6
                                                                                                            6



      ከወይዘሮ ደስታ አየለ በ1937 ዓ.ም ሞጆ ከተማ         የሚያነቧቸውን  መፃሕፍት  እንዲያወሱት                                ወደደ  ገጽ   67   ዞሯልል
                                                          ላ
                                                         ለ
                                                          ላ
                                                     ዮ
                                                           ለ
                                                       ያ
                                                         ዘ
                                                        ለ
                                                         ዘ
                                                      ጵ
                                                      ጵ
                                                               ኑ
                                                                ር
                                                   ኢ
                                                               ኑ
                                                              ት
                                                              ት
                                                            ም
                                                           ለ
                                                     ዮ
                                                   ኢ
                                                    ት
                                                    ት
                                                                                                     ት


                                                                                                    ሔ
                                                                                                    ሔ

                                                                                                            ሚ



                                                                                                            ሚ
                                                                                              ን
                                                                                              ን
                                                                                               ቅ


                                                                                                 መ
                                                                                             ድ
                                                                                                   ጽ
                                                                                             ድ
                                                                                                 መ
                                                                                                   ጽ
                                                                                                             ያ
                                                                                                              ዝ
                                                                                                               ያ

                                                                                                              ዝ
                                                                                                             ያ


                                                                                                                  0
                                                                                                                 2




                                                                                                                   1
                                                                                                                   3















































































































                                                                 ”




       52                                                                                          “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት           ሚያዝያ  2013



















                                                  “























                                                                                                                  0
                                                                                         ““ኢትዮጵያያ  ለዘላለምም  ትኑርር ”                                                              ድንቅቅ     መጽሔትት            ሚያዝያያ    20133
                                                                                                                   1

                                                                                                                 2




























































                                                                 ”
   47   48   49   50   51   52   53   54   55   56   57