Page 50 - Dinq 219 April_ 2021 FiNaL
P. 50
የወሩ እንግዳ
ዶክተር ካትሪን ሃምሊን
ተ
ዓ
ው
ተ
መ
መ
ጥ
ጥ
የ
የ
ኖ
ኖ
መ
ዓ
ት
መ
ወ
ወ
ኢ
ደ
ን
ም
ት
ን
ጵ
ዮ
ያ
ጵ
ት
ኢ
ዮ
ት
ሊ
ሊ
ማ
ን
ሃ
ሃ
ም
ም
ቸ
ቸ
ው
ን
ማ
ና
ና
ን
ክ
ዶ
ተ
ክ
ሩ
ሩ
ዶ
ት
ት
ት
ሪ
ሪ
ር
ተ
ካ
ካ
ሦ
ሦ
ለ
ለሦስትት ሳምንትት ወደደ ኢትዮጵያያ መጥተውው 61 ዓመትት የኖሩትት ዶክተርር ካትሪንን ሃምሊንን ማንን ናቸውው??
ስ
ሳ
ሳ
ስ
ት
ለሦስት ሳምንት ወደ ኢትዮጵያ መጥተው 61 ዓመት የኖሩት ዶክተር ካትሪን ሃምሊን ማን ናቸው?
ም
ለ
?
6
1
6
1
( (( (ምንጭ፡ ቢቢሲ)
ን
)
ም
ጭ
ቢ
ሲ
፡
ቢ
ም
፡
ሲ
ጭ
ቢ
ቢ
ምንጭ፡ ቢቢሲ))
ን
ዶ/ር ካትሪን ሃምሊን፤ እቅዳቸው ለሦስት ሳምንታት ብቻ
በፈረንጆቹ ጥር 24፡ 1924 ነበር ቆይተው ወደሃገራቸው በመመለስ
የተወለዱት። አውስትራሊያ የተወለዱት የቀድሞ ሥራቸውን ማሳለጥ ነበር።
ዶ/ር ካትሪን የማሕጸን ሃኪም ናቸው።
ኒውዚላንድ የተወለዱት ባለቤታቸው ዶ/ በዚያች ገና የኢትዮጵያን መሬት
ር ሬጊናልድ ሃምሊንም ተመሳሳይ ሙያ በረገጡባት ምሽት ግን አንድ የማሕጸን
ያላቸው ነበሩ። ሃኪም "ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የፊስቱላ
ሁኔታ ልባችሁን ይሰብረዋል" ሲል
ካትሪን ሃምሊን ከሲድኒ ወጣ ነገራቸው።
ባለች አነስተኛ ከተማ ያደጉ ሲሆን
በፈረንጆቹ 1946 ከሲዲኒ ዩኒቨርሲቲ በዚያን ወቅት ታዲያ እነ ሃምሊን
በህክምና ሳይንስ ተመርቀዋል። የፊስቱላን በሽታ አይተው አያውቁም
ነበር። ምክንያቱ ደግሞ የማሕጸን ፊስቱላ
በ1958(እ.አ.አ) የኢትዮጵያ በአብዛኛው የዓለም ክፍል ጠፍቶ ለዚሁ
መንግሥት አዋላጅ ሃኪሞችን በአዲስ ተግባር ተብለው የተሰሩ ሆስፒታሎችም
አበባ ልዕልተ ፀሐይ ሆስፒታል ለመቅጠር ተዘግተው ነበርና ነው።
ያወጣውን ማስታወቂያ ሰምተው ወደ Source : HAMLIN FOUNDATION
አዲስ አበባ ለመምጣት ወሰኑ። ኒውዮርክን የመሳሰሉት ትልልቅ
ከተሞችም በሽታውን አጥፍተው ገና
በዓመቱ በ1959 የስድስት ዓመት በ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን መገባደጃ ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ነባራዊ
ልጃቸውን ሪቻርድን ይዘው ሃኪሞቹ አካባቢ ነበር የፊስቱላ ሆስፒታሎቻቸውን ሁኔታውን ማየት ሲችሉ ግን ተገረሙ።
ባልና ሚስቶች ውቅያኖስ አቋርጠው የዘጋጉት። በእርግጥም ያ የማሕጸን ሃኪም
አዲስ አበባ ገቡ። እንደነገራቸውም ኢትዮጵያ ውስጥ
በዚህ ነበራዊ ሁኔታ ውስጥ በሚያጋጥመው ፈውስ አልባ የሴቶች
ካትሪን ሃምሊንና ባለቤታቸው የኖሩት እነ ካትሪን ታዲያ ኢትዮጵያ የፊስቱላ በሽታ የነካትሪን ልብ ተሰበረ።
ሬግ ሃምሊን ወደ ኢትዮጵያ ከመጡት ውስጥ ይህ በሽታ ምንም አይነት ህክምና
እነሆ 60 ዓመታት ተቆጠሩ። በዚያን እንደሌለውና በርካቶችን እያሰቃየ ለሦስት ሳምንታት የተባለው
ወቅት ታዲያ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ እንደሆነ እውቀቱ አልነበራቸውም። የኢትዮጵያ ቆይታ ተሰርዞ ተጨማሪ
ወደደ ገጽ 50 ዞሯልል
ጽ
ወ ወ ደ ገ ገ ጽ 5 5 0 0 ዞ ዞ ሯ ል
ሯ
ወደ ገጽ 50 ዞሯል
ላ
ላ
ለ
ት
ዮ
ዮ
ኢ
ኢ
ት
ጵ
ለ
ዘ
ዘ
ጵ
ያ
ለ
ያ
ሚ
ኑ
ዝ
ኑ
ዝ
ያ
ሔ
ጽ
ሔ
ጽ
ት
መ
መ
ቅ
ሚ
ም
ለ
ት
ያ
ር
ን
ን
ድ
ድ
ት
50 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት ሚያዝያ 2013
2
3
1
0
“
”
““ኢትዮጵያያ ለዘላለምም ትኑርር ” ድንቅቅ መጽሔትት ሚያዝያያ 20133
”
0
1
2