Page 26 - DinQ 225 Part 1 October 2021
P. 26
┼ ┼
ድንቅ ፎቶ የፈረንሳይ እና ኢትዮጵያ
ድንቅ ፎቶ
ዲፕሎማቲክ ግንኙነት
በ1897 የፈረንሳይ ፕሬዘዳንት፤ በኢትዮጵያ የሚወክለውን
እንደራሴ ለመላክ ወሰነ። በዚህም መሰረት በጂቡቲ አገረ ገዥ
የነበረው የፈረንሳይ ተወካይ ሊዮንቼ ላጋርዴ ወደ አዲስ አበባ
በመሄድ፤ ከንጉሠ ነገሥቱ - አጼ ምኒልክ ጋር የዲፕሎማቲክ
ስምምነት እንዲያደርግ፤ በኢትዮጵያም ኢምባሲ እንዲከፍት ትዕዛዝ
ተሰጠው።
(ዳዊት ከበደ ወየሳ)
በዚህ የድንቅ ፎቶ አምዳችን ላይ... ተሰጣቸው። ኢትዮጵያ
አጼ ምኒልክ የመጀመሪያውን ፈረንሳይ ድል አድርጋ ነጻነቷ
አምባሳደር ለመቀበል፤ አጃቢዎቻቸውን ይዘው ከተቀዳጀች በኋላ፤
በውጭ ሲጠብቁ ያሳያል። በዚህ አጋጣሚ ቆይተው ኢምባሲዎች
ስለፈረንሳይ እና ኢትዮጵያ የዲፕሎማቲክ በድጋሚ ተከፈቱ።
ግንኙነት ጥቂት እንበል። በጣሊያን 5 አመት
አሁንም ድረስ... “በኢትዮጵያ ዘመን የተሰጣቸውን
የመጀመሪያውን ኢምባሲ በመክፈት ተራ ቁጥርም በዚያው
የዲፕሎማሲ ግንኙነት ያደረገው?” ሲባሉ፤ ቀጠሉበት። ማናቸውም
በአንድ ድምጽ “ጣሊያን” ይላሉ። አ ል ተ ቃ ወ ሙ ት ም ። በጂቡቲ አገረ ገዥ የነበረው የፈረንሳይ ተወካይ ሊዮንቼ ላጋርዴ ወደ አዲስ
“መረጃቹህ ምንድነው?” ሲባሉ፤ ለማስተካከል የሞከረም አበባ ሲመጣ አጼ ምኒልክ በዚህ አይነት ነበር የተቀበሉት።
“በመኪኖች ላይ የተጻፈው የኮር ዲፕሎማቲክ የ ለ ም ። ተ ኮ ር
ቁጥር” የሚል የተሳሳተ ትርክት አላቸው። ዲፕሎማቲክ አመዘጋገብ በዚህ አይነት ነው አገር እንግዶችን ለዲፕሎማቲክ ስምምነት
ነገሩ እንዲህ ነው። የተጀመረው። መቀበል የጀመሩት፤ ከአድዋ አንደኛ አመት ክብረ
በሁለተኛው የጣሊያን ወረራ ወቅት እ እ ው ነ ታ ው ግ ን እ ን ዲ ህ ነ ው ። በአል በኋላ ነው።
ነ
ን
ዲ
እ
ግ
ው
ው
እውነታውው ግንን እንዲህህ ነው።።
ነ
ታ
እውነታው ግን እንዲህ ነው።
በ1928 (በ1936)፤ በግንቦት ወር አዲስ አበባ ኢትዮጵያ የአድዋን ድል በ1996 በዚህ መሰረት የመጀመሪያውን
ስትገባ መጀመሪያ ያደረገችው፤ በኢትዮጵያ ከተጎናጸፈች በኋላ፤ አገሪቱ አለም አቀፋዊ የዲፕሎማቲክ ስምምነት ለማድረግ አዲስ አበባ
ውስጥ ኢምባሲ የከፈቱ አገሮችን ማዘጋት እውቅና ተሰጣት። ጣሊያን የኢትዮጵያ የገቡት የፈረንሳይ ተወካዮች ናቸው።
ነበር። በዚህም መሰረት መጀመሪያ የፈረንሳይ፤ ሉአላዊነት ገና አላመነችም ወይም ደግሞ ይህን
ከዚያም የእንግሊዝ እና የመስኮብ ኢምባሲዎች የሚገልጽ ነገር አላደረገችም። በአመቱ የአድዋ ኢትዮጵያን እንደአገር እውቅና ሰጥታ የ
እንዲዘጉ ተደረገ። በወቅቱ መጀመሪያውን የዲፕሎማቲክ ስምምነት ውል
በኢትዮጵያ ለነበሩ የውጭ ያደረገችው ፈረንሳይ ናት። እንደ አውሮጳዊያን
አገር ዜጎች የተራ ቁጥር
ሲወጣ፤ 1ኛ ጣሊያን፣ 2ኛ አቆጣጠር ፈረንሳይ ማርች 20 ቀን፣ 1897
ፈረንሳይ፣ 3ኛ እንግሊዝ እያለ የመጀምሪያውን ውል ስታደርግ፤ ለዚህ ጉዳይ
ቀጠለ። በነገራቹህ ላይ ተብሎ በፈረንስይ መንግስት የተወከለው ላጋርዴ
በወቅቱ በነበሩት የአገር ነበር። ትክክለኛው ኢትዮጵያ የምትባል እና
ውስጥ ተሽከርካሪዎች ታርጋ ፈረንሳይ በምትባል አገር መካከል ስምምነት
ላይ፤ አማራ፣ ሲዳማ፣ ሐረር፣ በዚያን ጊዜ ተፈረመ። ስለዚህ የመጀመሪያ እና
አስመራ፣ አዲስ አበባ
የሚለውን ጽሁፍ መጀመሪያ ያልተሰረዘው የዲፕሎማቲክ ስምምነት ፈራሚ
ያተመችው ጣሊያን ናት። አገር ፈረንሳይ ናት። ከዚያም በሰኔ ወር
በዚያው መጠን የእንግሊዝ አገር ተወካዮች አዲስ አበባ ገብተው፤
ለውጭ አገር የኮርስ ውል እና የዲፕሎማቲክ ስምምነት አደረጉ። ነገሩ
ዲፕሎማቲክ መኪኖች ቁጥር እንዲህ እያለ ቀጠለ። ከላይ በገለጽነው መሰረት
ሲሰጥ፤ ጣሊያን ራሷን የመጀመሪያው የፈረንሳይ ኢምባሲ በአዲስ አበባ። ግን... ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረች ጊዜ... የኮር
የመጀመሪያው አድርጋ፤ ድል አንደኛ አመት በአል ሲከበር፤ በስፍራው ዲፕሎማቲኩን፤ የቁጥር ቅደም ተከተል
ፈረንሳይ፣ እንግሊዝ፣ አሜሪካ በተራ የነበሩትም የፈረንሳይ፣ የመስኮብ እና የእንግሊዝ
ቁጥራቸው መሰረት 1-2-3-4 እየተባለ ቁጥር አገር ተወካዮች ናቸው። አጼ ምኒልክም የውጭ በማዛባት... “ኮር ዲፕሎማቲክ ቁጥር 1”ን ለራሷ
ወሰደች። ይኸው ነው።-
“
”
2
E5 “ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር” DINQ ጥቅምት 2021 0 0 1 1 3
“ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት ሚያዝያ 2013
ሔ
ጽ
ት
ድ
ን
መ
ቅ
““ኢትዮጵያያ ለዘላለምም ትኑርር ” ድንቅቅ መጽሔትት ሚያዝያያ 20133
2
ሚ
ት
ም
ር
ኑ
ላ
ዘ
ለ
ያ
”
ጵ
ያ
ዝ
ለ
ያ
ኢ
ዮ
ት
ዝ
ያ
ሚ
ላ
ዘ
ለ
ኑ
ት
ለ
ኢ
26
ት
ጵ
ዮ
ን
መ
ሔ
ጽ
ድ
┼ ┼