Page 28 - DinQ 225 Part 1 October 2021
P. 28

┼                                                                                                                              ┼



    ቆይታ                                           ቆይታ ከመሰረት መብራቴ ጋር







            ጤና ይስጥልን ክቡራን አድማጮቻችን። የዛሬዋ የድንቅ መጽሄት እንግዳችን፤ በተለይ በስነ-ተውኔት ብዙ የሰራች እና                መሰረት መብራቴ በአድማስ ስቱዲዮ ውስጥ
           እውቅናን ያተረፈች፤ በዘርፉ ተወዳጅ ከሆኑት ሴት ተዋናዮች አንዷ የሆነችውን መሰረት መብራቴን ይዘንላቹህ ቀርበናል።
          አርቲስት መሰረት መብራቴ ወደ ተውኔት ሙያ የገባችው ገና በልጅነት እድሜዋ ነው። ገና በልጅነት እድሜዋ “የካታኮምቡ
              ሰማዕት”¥የሚለውን ተውኔት በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ስትተውን የተመለከታት፤ “የሻማ እንባ”¥ደራሲ…¥ለስራው
           እንደምትመጥን በማመኑ፤ በድርሰቱ ውስጥ አንዲት ገጸ ባህሪ ተላብሳ እንድትጫወት ፈቃዱ ሆነ። ከዚያም በቴሌቪዥን
                   በቀረበው “የሻማ እንባ”¥ምክንያት ለመጀመሪያ ጊዜ ከህዝቡ ጋር እንድትተዋወቅ ምክንያት ሆናት።
             ወደ ታላላቅ መድረኮችም ብቅ በማለት፤ ቀዝቃዛ ረመጥ፣ ላጤ፣ ካብ ለካብ፣ ኦቴሎ ቴያትሮችን ተወነች። በፊልም
          ኢንደስትሪውም… የፍቅር ሽሚያ፣ ጉዲፈቻ፣ የሞሪያም ምድር፣ ንጉስ ናሁሰናይ፣  ዜማ ህይወት፣  ሄሮሽማ፣ ኅርየት የተሰኙ
           ፊልሞችን ተጫወተች። በቅርቡ ደግሞ ብዙዎች የሚያስታውሱትን…  ገመና እና በቀናት መካከል የተሰኘውን የቴሌቪዥን
            ተከታታይ ድራማዎች ሰርታለች። ሌሎች ደግሞ በምትሰራቸው ልዩ ልዩ ማስታወቂያዎችም ያውቋታል። እርግጥ ነው፤
                            ከ200 በላይ ማስታወቂያዎችን ሰርታለች። አርቲስት መሰረት መብራቴ
                 ከአዲስ አበባ  ዩኒቨርሲቲ  በቴያትር  ጥበባት  የመጀመሪያ ዲግሪዋን ስታገኝ የማዕረግ ተመራቂ ነበረች።
                      በአሁኑ ወቅት የመሰረት አድቨርታይዚንግ ዋና ስራ አስኪያጅ ናት። ከዚህ ስራዋ ጎን
           ለጎን  በተለያዩ  የበጎ አድራጎት ስራዎች በርካታ አስተዋጽኦ አበርክታለች። ይህን ቃለ ምልልስ በአድማስ ሬዲዮ
          ላይ ስናደርግላት ወደ አሜሪካ የመጣችው፤ የኢትዮጵያ ህፃናት ልብ ህሙማን  የበጎ ፈቃድ አምባሳደር ሆና ነው።
            አትላንታ በኢትዮጵያ ኮሚንዩኒቲ በተዘጋጀው አመታዊ ክብረ በአል ላይ ቦታ ተሰጥቷት፤ የገንዘብ ማሰባሰብ
                               በማድረግ ከ15 ሺህ ዶላር በላይ ህዝቡ እርዳታ ሰጥቷል።







                  -
         ቅንብር - ዳዊት ከበደ ወየሳ
         ቅንብርር  --  ዳዊትት  ከበደደ  ወየሳሳ             አይዞሽ  እህቴ!”¥ ማለት  ትልቅ  ስጦታ  ነው።       እ ን ግ ዲ ህ

               ር
             ብ
                            ከ
             ብ
         ቅ ቅ
           ን
                           ከ
                             በ
                             በ
                    ዳዊ
                    ዳዊ
                                      ሳ
           ን
                                  ወ
                                  ወ
                                     የ
                                     የ
                               ደ
                        ት
                                                 የተጨነቁ     ሰዎች     “አይዞ”¥  በመባላቸው      እዚያ  ውስጥ
                                      ያ

                                      ያ

                            ን
                            ን
                                           ት
                 መ
                 መ
                                        ች

                       -
                                          በ
                    ደ
                   ቅ
                   ቅ
                     ስ
                                          በ
                    ደ
                                       ለ
                                       ለ
                           ሁ
              ቤተመቅደስስ--   አሁን  አገራችን  ያለችበትን     በርትተው ሲቆሙ በህይወቴ አይቻለሁ። በሌላ            በ ር ካ ታ
              ቤተመቅደስ-  “ ““ “አሁን  አገራችን  ያለችበትን
              ቤ ቤ
                           ሁ
                ተ
                ተ
                                        ች
                         አ
                         አ
                                           ት


                                 ራ
                               አ
                               አ
                                    ን
                                            ን
                                ገ
                                  ች
                                 ራ
                                  ች
                                ገ

                                    ን
                                            ን
                                            ና
                           ው
                           ው
                 ላ
                 ላ
                ሁ
                                ።
                        እ


                                ።
                        እ

                                    ው

          ሁኔታ  ሁላችንም  እናውቃለን።  አውሮፓ  እና
          ሁ ሁ
                                        ፓ
                                           እ

                                        ፓ
                                           እ




                ሁ
                         ና
                         ና
                             ቃ
                  ች
                               ን
                               ን
                              ለ
                             ቃ
                    ን
            ታ
                    ን
                              ለ
                                   አ
                                   አ
            ታ
                                    ው
          ሁኔታ  ሁላችንም  እናውቃለን።  አውሮፓ  እና          በኩል ደግሞ ፍቅርን በማጣት፤ መልካም ቃልን           ምናልባትም  ወደ  ዘጠኝ  ሺህ  ህጻናት  ድጋፍ
                                      ሮ
                                            ና
           ኔ
                     ም
                  ች
                                      ሮ
                     ም
           ኔ
                   ኢ
                        ጵ
          አሜሪካ  ለኢትዮጵያ  የሚሰጡትን  እርዳታ             በማጣት  ተስፋ  ቆርጠው  ከህይወት  መስመር          አግኝተው  ድነው፤  እነሱም  እንደ  እድሜ
                                          ዳ

                   ኢ
                       ጵ
                     ት
                     ት
                  ለ
                      ዮ
                      ዮ
                                         ር
                  ለ
                                    ን
                                   ት
                                           ዳ
                                    ን
                                         ር
                                   ት
                                            ታ
                                            ታ
                                 ጡ
                             የ

                                 ጡ


              ካ
             ሪ
                                ሰ
           ሜ
           ሜ
             ሪ
              ካ
                                ሰ
                             የ

          አሜሪካ  ለኢትዮጵያ  የሚሰጡትን  እርዳታ

                         ያ
                                        እ
                                        እ
                         ያ
                              ሚ
          አ አ

                              ሚ
                             የ
                              ተ
                                  ሙ
                   አ
                             የ
                    ድ
                                      ት
                              ተ
                                      ት
                               ጠ
                                   ሙ
                    ድ

                       ጋ
                                 ቀ
                         ነ
                          ው
                         ነ
                       ጋ



                                 ቀ

                                          ይ
                      ር
                                          ይ

                               ጠ
                      ር
                                       ።
                                        ።
                          ው
                                     በ
                                     በ
          እ እ
          እንደመያዣ አድርጋ ነው የተጠቀሙበት። ይህን
                                            ን
             መ
            ደ
            ደ



                                            ን
           ን
             መ
                ዣ
                                           ህ
                ዣ
                   አ
          እንደመያዣ አድርጋ ነው የተጠቀሙበት። ይህን            የወጡ  ሰዎችን፤  ፍቅር  በመስጠት  ብቻ  ወደ        እኩዮቻቸው  የቦረቁበት፤  የመሳሰሉ  በጣም  ደሳስ
                                           ህ
               ያ
           ን
               ያ
                                ዮ
              ቅ
                                       ን
                                  ጵ
                                  ጵ
                            ለ
                                       ን
                         ያ
                            ለ
                        ዊ

                        ዊ
                                ዮ

                                         መ

          እያወቅን ኢትዮጵያዊያን ለኢትዮጵያዊያን መቆም

                 ኢ
              ቅ
                         ያ
                       ያ
          እ እ
                 ኢ
                       ያ
               ን
                                          ቆ
                                          ቆ
                    ዮ
                    ዮ
                  ት
                               ት
                             ኢ
                          ን
           ያ
                                     ያ
           ያ
          እያወቅን ኢትዮጵያዊያን ለኢትዮጵያዊያን መቆም           ህይወት  ትክክለኛ  መስመር  ስመለሱ  እኔ           የሚሉ  ታሪኮች  አሉት።  በሚያሳዝን  ሁኔታ  ግን
                             ኢ
                               ት
                                            ም

                          ን
                                    ዊ
            ወ
               ን
                                            ም

                     ጵ
                     ጵ
                                    ዊ
                                   ያ
                                     ያ
                  ት
                                   ያ

            ወ
                                        መ
                                        ድ
                        ።
                              ም
                              ም
                        ።

           ና
                                     በ

                          መ
           ና
                           መ
               ር
                                     በ
                                            ሽ
                                            ሽ

               ር

                                        ድ
                                          ረ
                            ሲ
                                          ረ

             መ

                      ብ
                      ብ
                            ሲ

                                  ህ
                    አ
          እና መርዳት አለብን። መሲም ይህን በማድረግሽ           ምስክር ነኝ። ክዚህ የበለጠ ደስታ ደሞ የለም።         የራሱ  ቋሚ  ገቢ  የለውም።  መንግስታዊ  የሆኑም
                                   ን
                   አ
                                   ን

                     ለ
                     ለ
                                      ማ


                       ን
                                 ይ
                                 ይ
                       ን
          እ እ
                ዳ
                ዳ
                                           ግ
                                           ግ
                                      ማ
                 ት
                 ት
                                  ህ
             መ

          እና መርዳት አለብን። መሲም ይህን በማድረግሽ
           ት
                                       ቤ
           ት
                               በ
             መ
            መ
                             ች
                             ች
                                       ቤ

                            ለ
                            ለ

                                           ቃ
                                  ላ
                                  ላ
                     ባ


                ኚ
                ኚ
                        ።
                      ል
                      ል

                     ባ

          ልትመሰገኚ ይገባል።”¥ካለች በኋላ እመቤት ቃለ          ስንፈጠር  በምክንያት  ነው  የተፈጠርነው  ብዬ        ያልሆኑም ተቋማት፤ ግለሰቦችና በቡድን ያሉ ሰዎች
                                    እ
                   ይ
                                    እ
                   ይ



                    ገ
                    ገ
                                           ቃ
                ገ
                         ¥
                                            ለ
                         ”
                         ”
                ገ
                                            ለ
                               በ
                          ካ
                          ካ
                          ¥
              ሰ
              ሰ
                                     መ
          ልትመሰገኚ ይገባል።”¥ካለች በኋላ እመቤት ቃለ
                                        ት
          ል ል
                                        ት
                                     መ
                                ኋ
                        ።
                                ኋ

           ል
          ምልልሱን ማድረግ ጀመረች።።                      ስለማምን።  ይሄን  ማድረግ  ያደግኩበት  እና         እየደገፉት  ነው  እዚህ  የደረሰው።  በፊት  ጊዜ
          ምልልሱን ማድረግ ጀመረች።
           ል
                              ።
          ም ም
                      ግ
                           ረ
                     ረ
                ን
                     ረ
                           ረ
                         መ
                      ግ
              ሱ
                  ማ
                         መ
                  ማ
              ሱ
                   ድ

                             ች
                   ድ


                        ጀ
                        ጀ
                ን
                            ች

             ል
             ል
              ኤ ኤ

                ሚ
              ኤሚ-  አዎ  ብዙ  የምናውቃቸው  እና           የኖርኩበት     ነው።    ቤተሰባዊ     ህይወቴ፣     ህጻናቱ  ውጭ  አገር  እየሄዱ  ነበር  የሚታከሙት።
                  -
              ኤሚሚ--
          የምናከብራቸው  አርቲስቶች  በበጎ  አድራጎት  ላይ       የቤተክርስቲያን  ህይወቴ  መካፈልን  ለሌሎች          እሱ  ደግሞ  ለወላጆቹም  ለልጆቹም  በጣም
          በመሰማራታቸው፤  ደስ  የሚል  ውጤት  እያሳዩን         መስጠትን  እያስተማረኝ  ነው  ያደግኩት።  እና        አድካሚ  ነበር።  ማዕከሉ  ከተገነባ  በኋላ  ግን  ይህ
          ነው።  እስኪ  መሲ  ወደኋላ  ልመልስሽ።  ወደዚህ       የበጎ ፈቃድ አምባሳደር የሚለውን ማዕረግ ይዞ          ሁሉ ቀነስ ብሏል።  እንግዲህ በዚህ መሃል ያለው
          ጉዳይ የመጣሽበትን አጋጣሚ ብትነገሪን?               መዞር  ካልሆነ  በስተቀር፤  ሁልጊዜም  ወገኔን        ምንድነው?  አሁን  ላይ  ወረፋ  የሚጠብቁ  ሰባት
              መሰረት - በነገርሽ ላይ፤ የበጎ አድራጎት ስራ
                  ት
                ሰ
              መ መ ሰ ረ ት                          ሳገለግል ነው የኖርኩት። ከልብ ህሙማን ጋር           ሺህ  ህጻናት  አሉ።  በፊት  በፊት  የሚነሳው…¥
                 ረ
              መሰረት
          በዚህ  ቀን  ልጀምረው  ብለሽ  የምትጀምሪው           ያለው  ግንኙነት  አሁን  የተጀመረ  አይደለም።        “ሆስፒታል  የለም።  ሃኪም  የለም።  በቂ  የመርጃ
          አይደለም። ለምሳሌ ለኔ አብሮኝ የተፈጠረ ጉዳይ          ከአመታት  በፊት  ማዕከሉን  በመገንባት  ሂደት        መሳሪያ  የለንም።”¥ ነው።  አሁን  ይሄ  ሁሉ
          ነው። ምድር ላይ በምክንያት ነው የተፈጠርነው፤          ውስጥ፤  “አንድ  ብር፤  ለአንድ  ልብ!”¥ የሚል      ተሟልቷል።  ሆኖም  ከልብ  ህክምናው  ጋር
          ያለምክንያት  አልተፈጠርንም።  ፈጣሪ  አምላክ          ትልቅ  እንቅስቃሴ  ነበር።  እናም  በጣም  ብዙ       በተያያዘ  በጥቂት  አላቂ  እቃዎች  ምክንያት  ነው
          ወደዚች  አለም  ሲልከን  ምክንያት  አለው።           ኢትዮጵያዊያን  ተባብረው  ነው  ያንን  ማዕከል        አሁን  ህጻናት  ወረፋ  እየጠበቁ  የሚንገላቱት፤
                                            ን
                                          ች
                                   ላ
                                   ላ
                                          ች
                   ላ
                   ላ
                 የ
                       ን
                       ን
                                         ላ
                      ን
                  ሌ
                                  ሞ
                      ን
          አንዳችን የሌላችንን ክፍተት ልንሞላ፤ የሌላችንን         የገነቡት።  እኔም  የዚያ  አንድ  አካል  ነበርኩኝ።    የሚሞቱት።  አሁን  ያለው  ችግር  ይሄ  ነው።  ግን
                                  ሞ
                 የ
                    ች
                    ች
                  ሌ

                                    ፤
                                 ን

                                           ን



                                       ሌ
           ን
                               ል
                                           ን
                               ል
                                       ሌ
                             ት
                                      የ
            ዳ
            ዳ
                             ት
                                      የ
                           ተ
           ን
                           ተ
             ች
             ች

          አ አ
          አንዳችን የሌላችንን ክፍተት ልንሞላ፤ የሌላችንን
                         ክ

                                     ፤
                         ክ

                          ፍ
                                ን
                                         ላ
                          ፍ
               ን
                                            ን
               ን

                                      የ
                                      የ
                                         ጣ
                                         ጣ
                                           ው



                                           ነ
                                    ር
                                       መ
                                           ው
                                       መ
                                           ነ
                                    ር
                    ካ
                  ሳ
                               ች


                    ካ
                               ች
                ል
                ል

                  ሳ
                 ና
                 ና
                             ህ
                         ወ


                           ደ
                           ደ
                         ወ
                            ዚ
                      ነ
                      ነ
                             ህ
                            ዚ
                      ው
                      ው
             ለ
                                   ድ
             ለ
              ት
              ት
                                   ድ
          ጉድለት ልናሳካ ነው ወደዚህች ምድር የመጣነው
          ጉድለት ልናሳካ ነው ወደዚህች ምድር የመጣነው           ከሁለት     አመት     በፊት    የበጎ   ፈቃድ     ደግሞ አምናለሁ፤ ተረዳድተን ብዙ ታሪክ መቀየር
          ጉ ጉ
           ድ
           ድ

                                 ም
                                 ም



                       ው
               ው
               ው

                         ።
          ብዬ  ነው  የማስበው።።                        አምባሳደርነቱን ይዤ መንቀሳቀስ የጀመርኩት።           እንችላለን።  ቀደም  ብዬ  እንዳልኩት  ብዙ
          ብዬ  ነው  የማስበው።  ክዚሁ  ተያይዞ  መገለጽ
                       ው
          ብ ብ
                      በ
                   ማ
              ነ

              ነ
                  የ
                   ማ

           ዬ
           ዬ
                      በ
                  የ
                     ስ
                     ስ
          ያለበት  ነገር  አለ።  ለምሳሌ  ሰዎች  ደስታን        ከዚያ  በተረፈ  መረዳዳቱ  አብሮኝ  የተወለደ፤        የሚያስደስቱ  ታሪኮች  እንዳሉ  ሁሉ  ብዙ  ልብ
          በተለያየ  መንገድ  ይመነዝሩታል።  ስኬትን፣           አብሮኝ  ያለ  እና  እያደገ  የመጣ  ነው  ማለት      የሚሰብሩ  ታሪኮችም  አሉ።  እናም  ወረፋ
          ሰላምን፣     ደስታን      ብእብዙ      አይነት     እችላለሁ።                                በመጠበቅ  የምንገላቱ  አሉ።  ይሄ  ወረፋ  ደግሞ
          ይተረጉሙታል።  ለኔ  ትልቁ  ስኬት  እና  ደስታ፤            ኤ ኤ ሚ                            በየቀኑ  ነው  ቁጥሩ  የሚጨምረው።  እስካሁን
                                                       ሚ
                                                      ኤሚ - በጣም ደስ ይላል። አሁን ደግሞ
                                                      ኤሚ
          ሰዎች  በማደርጋት  ጥቂት  ነገር  ሲደሰቱ  ማየት       ማዕከሉ  ስለሚረዳቸው  ሰዎች  እና  ማዕከሉ          እንግዲህ  በግለሰቦች  እና  በተቋማት  እርዳታ  ነው
          ነው።                                    ያለበት  ሁኔታ  ምን  እንደሚመስል  አጫውቺን         ያለነው።
              ሰዎች      ፍቅራቸውን        ለመግለጽ       እስኪ?                                      ቤተመቅደስስ
                                                                                                ቅ
                                                                                                  ደ
                                                                                            ቤተመቅደስ - በዚህ ስራ ውስጥ ያጋጠመሽ
                                                                                              መ
                                                                                             ተ
                                                                                            ቤ ቤ
                                                                                                   ስ
                                                                                                ቅ
                                                                                             ተ
                                                                                              መ
                                                                                                  ደ
          በምትሰጪያቸው ገንዘብ እና ቁስ ላይሆን ይችላል               መሰረት --      ማዕከሉ የዛሬ ሰላሳ አመት….¥  ከባድ ነገር ምንድነው? ገንዘብ መሰብሰቡም ከባድ
                                                          ት

                                                          ት
                                                        ሰ
                                                      መ መ
                                                      መሰረት  --
                                                         ረ
                                                         ረ
                                                        ሰ
          የሚወዱሽ።  ነገር  ግንቀላል  የሚመስል  የፍቅር        በዶ/ር  በላይ  አበጋዝ  እና  በጥቂት  ቅን         ነገር ነው። እንደው ሌላ ያጋጠመሽ መሰናክል አለ?
          ቃል  ሰውን  ይፈውሳል።  “አይዞህ  ወንድሜ!          ጓደኞቻቸው  አማካኝነት  ነው  የተመሰረተው።






















































                                                                     ”









                                                     “











                                                                                                       “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት           ሚያዝያ  2013


















































          EB       “ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር”                           DINQ                                       ጥቅምት 2021  0 0 1 1 3
                                                                                                                     2

















                                                                                                     መ

                                                                                                                   ያ







                                                                                                                     2
                                                                                                         ት






                                                                                                      ጽ
                                                                                                        ሔ








                                                                                                               ሚ











                                                                                                  ን

                                                                                                                  ዝ

                                                                                                  ቅ





                                                                                                ድ


                                                                                                                 ያ












































                                                                                             ““ኢትዮጵያያ  ለዘላለምም  ትኑርር ”                                                              ድንቅቅ     መጽሔትት            ሚያዝያያ    20133
















                                                                   ኑ

                                                                     ”

                                                                    ር













                                                        ት
                                                      ኢ

                                                          ጵ
                                                         ዮ








                                                              ላ

                                                               ለ
                                                                 ት
                                                                ም

                                                            ለ
                                                           ያ

                                                             ዘ
                                                                                                                 ያ
                                                                                                                  ዝ
                                                                                                               ሚ
                                                         ዮ
                                                          ጵ
                                                        ት

                                                      ኢ
                                                            ለ
                                                                  ት
                                                                   ኑ
                                                               ለ
                                                             ዘ
                                                              ላ


                                                                                                  ን
                                                                                                ድ
                                                                                                        ሔ
                                                                                                      ጽ
                                                                                                     መ
           28




 ┼                                                                                                                              ┼
   23   24   25   26   27   28   29   30   31   32   33