Page 31 - DinQ 225 Part 1 October 2021
P. 31

┼                                                                                                                               ┼


                                                                                      ከገጽ 56 የዞረ ...
                                                                                      ከገጽ  566  የዞረ  ....
                                                                                          5
                                                                                           6
                                                                                          5
                                                                                              ረ
                                                                                              ረ
                                                                                             ዞ
                                                                                             ዞ

                                                                                                .
                                                                                                .
                                                                                               .
                                                                                                .

                                                                                       ገ
                                                                                      ከ ከ
                                                                                       ገ
                                                                                        ጽ
                                                                                            የ
                                                                                            የ
                                                                                        ጽ

                                                                                                .

                                                                                    የ ድ ን  ቅ      ሎ    ሬ   ቶ    ች     ገ  ፅ






                                                                                           ቅ
                                                                                                                      ገ
                                                                                   ድ
                                                                                የ
                                                                          የድንቅ ሎሬቶች ገፅ
                                                                           የድንቅ ሎሬቶች ገፅፅ
                                                                                        ን
                                                                                                       ሬ
                                                                                                  ሎ

                                                                                                           ቶ
                                                                                                                ች

                                                                  በእውቀቱ ስዩም
                                                                                         ዘመም ይላል እንጂ
                                                                                         (በእውቀቱ ስዩም)

                                                                                         እንደ ጊዜው መክፋት
                                                                                         እንደ ግፉ መስፋት
                                                                                         እንዳገሩ ክስመት
          ስለአጭር ቁመቴ                           ጥቂት ነው ምኞቴ                                 እንዳገሬው ጥመት
                                                                                         እንደሰው ጭካኔ፥እንደ ልቡ ፍሬ
          እምታወሩ ሰዎች                         (በእውቀቱ ስዩም)                                  ታምር ነው መትረፍሽ፥ ታምር ነው መኖሬ::
                                                                                         የበጎ ሰው ሀሳብ፥ ሲካድ እለት በእለት
                                                                                         ጉድጓድ ተምሶለት፥ ሰብእና ሲቀበር
                 (በእውቀቱ ስዩም                 እኔ በህይወቴ                                     በዚህ ዓለም መኖር፥አያስመኝም ነበር ::
                                            ጥቂት ነው ምኞቴ                                   ምድሩ ሳር ቅጠሉ፥ በስጋት ተሞልቶ
        ካጭር ግጥሞቼና  ልቦለዶቼ  በላይ               ከድፍና ከግፍ                                     የማለዳው ሰማይ፥ እንዳንቀልባ ቀልቶ

        ባጭር       ቁመቴ      ሊያስታውሱኝ          የጠዳ                                          ታረደ
        ለሚሞክሩ  ሰዎች አጭር  መልክት                በረንዳ                                         ነደደ

                                                                                         ከዘብጥያ ወጥቶ
        አለኝ :: የምታስቡት ያክል “ ጷጉሜ “           እዚያ ላይ መቆየት ፥                                ዘብጥያ ወረደ
        አይደለሁም::          ባርኔጣቸውን           ከሚደምን ዛፍ ላይ ፥ ቅጠል ሲዘንብ ማየት፤                  የሚል ዜና ብቻ ፥ አየሩን ሲሞላው
                                            አኔ በህይወቴ                                     ሰው በገዛ ጥላው ፥
        አውልቀው       ብንለካካ      ከቀዳማዊ                                                     በርግጎ ሲሸበር
                                            ጢኖ ነው ምኞቴ
        ሀይለስላሴ ጋር    እኩል ነን ;; አደባባይ                                                     በዚህ ምድር መኖር፥ አያስመኝም ነበር ፤
                                            ለከርስ ጤፍ እንጀራ

        ላይ ያለው  ገጽታየ  የአሜሪካ  ድምጽ                                                         አዎ
                                            ለነፍስ ባለንጀራ                                   ለጊዜውም ቢሆን ግፍ ያደነዝዛል
        ራድዮ  ጋዜጠኛ  ጽዮን  ግርማ  በሁለት
                                            ድክመቴን ስናዘዝ ፥ተግቶ ሚያዳምጠኝ                       በደል ያስተክዛል

        ሞዴሎች መሀል  አስገብታ  ባነሳችን              በደሌን መዝኖ ፥ ቀኖና እማይሰጠኝ፤                       ጊዜም ጠብን ሽሮ፥ ወደ ፊት ይጓዛል
        ፎቶ  ላይ     የተመሰረተ  እንደሆነ            እኔ በህይወቴ                                     በልብ ሰሌዳ ላይ፤ ቂም ይደበዝዛል
        አውቃለሁ ፤  በመረጃና  በፕሮፖጋንዳ                                                          በነገ ያመነ


        መካከል  ያለውን  ልዩነት ትረዱት               ጥቂት ነው ምኞቴ                                   ልጁን ቀብሮ መጥቶ ፥ ሚስቱን ያስረግዛል ::
                                            ሊሞላ የቃጣው፥ ደርበብ ያለ ኑሮ
        ዘንድ      ያልተጎመደውን           ፎቶ                                                   ይቅርታና ምህረት
        እጋብዛችሁዋለሁ፤  ከጭር          ግጥሜ        በስዊዝ ቤተ-ንዋይ፥ ሶስት መቶ ሺህ ዩሮ                    ፍቅርና ህብረት
        በላይ ስለ አጭር ቁመቴ  እምታወሩ               ደሞ ከተቻለ፥ ቆንጆ ሚስት ወይዘሮ                        ከግፍ ጋር ፍልሚያቸው፥ ቢሆን የሞት ሽረት



                                                                                         ዳገት ይወጣሉ፥ በንጥፍጣፊ አቅም
        ሰዎች   ፤  በሽልማቴ  ቀን  ክፉ              እግዜርና ሰይጣን ፥ተጋግዘው የሳሏት
                                            ቢቻል ትንሽ ቪላ ፥አስር ክፍሎች ያሏት                     የመኖር ፍላጎት
        አልናገራችሁም፤ ለዛሬ “ ጥቁር ድንክ                                                          ዘመም ይላል እንጂ ፥ተገርስሶ አይወድቅም :

                                            ግና ምኞቴ ሆይ ፥ እንዲያው ለመሆኑ


        ውሻ ውለዱ “ በማለት እወሰናለሁ ::             ጥቂት ብሎ ነገር ፥ስንት ነው መጠኑ?                      :
                                            (ከማለዳ ድባብ)                                   ( አዳምኤል )
                                                                                                                      31
              DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  31
                    ድ
                             ጽ
                             ጽ
                           መ
                                ት
                               ሄ
                              ሄ
                          መ
                    ድ
                    ድንቅቅ መጽሄትት
                      ን
                       ቅ
                      ን
                 ድንቅ መጽሄት   Stay Safe            October 2021                                                           É0
 ┼                                                                                                                               ┼
   26   27   28   29   30   31   32   33   34   35   36