Page 33 - DinQ 225 Part 1 October 2021
P. 33

┼                                                                                                                               ┼



            የሆሜር ህይወት ታሪክ                                                  የአለማችን ታላላቅ ሰዎች


                                              ምክንያት ሆሜር በተወለደበት ጊዜ ብዙ ግምቶች  ይቆጠራል።  የሆኖ  ሆኖ  ሰባት  ከተሞች  ሆሜርን
        ትርጉም - ዳዊት ከበደ ወየሳ                    አሉ። እሱ በተወለደበት ቀን ከ 750 ከክርስቶስ  እንደራቸው ተወላጅ አድርገው ይገልጻሉ።
                                              ልደት በፊት እስከ 1200 ከክርስቶስ ልደት በፊት             ሁሉም “የይገባኛል” ጥያቄዎችን የሚያነሱ

               ሆሜር ማን ነበር?

                                  ?

                             ነ
                             ነ
                          ን
                                ር
                              በ
                              በ
               ሆ ሆ
                  ሜ
                  ሜ
                       ማ
                       ማ
                     ር
        [      ሆሜርር  ማንን  ነበርር??              ድረስ ይገምታል። ሁለተኛው ምክንያት ኢሊያድ           ከተሞች  የየራሳቸው  ታሪካዊ  መሰረት  አላቸው።
             የግሪክ  ባለቅኔ  ሆሜር  ‹ኢሊያድ›  እና      የትሮጃን ጦርነት ታሪክን ያጠቃልላል። ስለሆነም         በተለይም “ኢሊያድ እና ኦዲሲ” የተጻፉበት ቋንቋ
        ‹ኦዲሲ›  የተሰኙትን፤  ረዥም  የተረት  ታሪኮችን                                            እና  ቀበሌኛው  እንደ  እስያ  ግሪክ፤  በተለይም
        በመጻፍ  ይታወቃል።  ይህም  አጻጻፉ                                                     አዮኒክ  ተደርጎ  ይወሰዳል።  በታሪኩም  ውስጥ
        “የመጀመሪያው  ረዥም  ተረት  ጸሃፊ”  ተብሎ                                               በተደጋጋሚ ከሰሜናዊ ምዕራብ ከትራሴ አቅጣጫ
        እንዲጠራ  አድርጎታል።  ከምንም  በላይ  ግን…
        የሆሜር  ድርሰቶች  በምዕራባዊያን  ዘንድ  ትልቅ                                             ስለሚነፍሰው  ኃይለኛ  ነፋስ  ደጋግሞ  በመጥቀሱ፣
        ስፍራ  የሚሰጠውና፤  በብዙዎች  ዘንድ  “ተጽዕኖ                                             በእርግጥም ሆሜር በባህር ዳርቻ የተወለደ ግሪካዊ
        ፈጣሪ”  በመባል  በተደጋጋሚ  ይወሳል።                                                   ተደርጎ ይወሰዳል።
        ግሪካዊው ገጣሚ ሆሜር የተወለደው ከክርስቶስ

                                                                                          ማጠቃለያ
                                                                                          ማ ማ
                                                                                               ቃ
        ልደት  በፊት  በ  12  ኛው  እና  በ  8  ኛው  መቶ                                             ማጠቃለያያ
                                                                                             ጠ
                                                                                             ጠ
                                                                                                    ያ
                                                                                                  ለ
                                                                                               ቃ
                                                                                                  ለ
        ክፍለ  ዘመን  መካከል  እንደነበር  ግምት  አለ።                                                  በእነዚህ  ሁለት  ታላላቅ  የግጥም
        ከፈላስፋነቱ በተጨማሪ፤ ብዙዎች በኢሊያድ እና                                                መድብሎች  ምክንያት  የጥንቷ  ግሪክ  ሁል  ጊዜ
        ኦዲሴይ የግጥም ትረካዎቹ  ያስታውሱታል።                                                   በሆሜር  ስራዎች  ትታወሳለች።  ከዚያ  ባሻገር  ግን

             የሆሜር ምስጢር


             የሆሜርር  ምስጢርር                                                           ሆሜር  በሌሎች  ስራዎቹ  እምብዛም  አይታወቅም
                    ር
               ሆ
                 ሜ
                          ስ
                            ጢ
                               ር
                       ም
             የ የ
                       ም
                            ጢ
                          ስ
                 ሜ
               ሆ
             የሆሜር  የህይወት  ታሪክ  ሙሉ  በሙሉ                                              ወይም  ስሙም  አልተጻፈም።  ሆኖም  ሆሜር
        አይታወቅም።  ነገር  ግን  “ዘ  ኢሊያድ  እና                                              በእርግጠኝነት ከዓለም የሥነ -ጽሑፍ አርቲስቶች
        ኦዲሴይ”  በተባለው  ዘላለማዊው  ተረት  ተረት                                              አንዱ  ለመሆን  በቅቷል።  ሌላው  ቀርቶ  በቀጣዩ
        እና በግሪክ ገጣሚነቱ ይታወሳል። ከዚያ ውጪ                                                 ዘመን  በአውሮጳ  የስነ  ጽሁፍ  ታሪክ  ውስጥ
        ግን ስለ ሆሜር ዝርዝር የህይወት ታሪክ የተጻፈ                                               የፈጠረው ተጽዕኖ ቀላል አልነበረም። ምክንያቱም
        ወይም  የሚታወቅ  ነገር  ስለሌለ  የሆሜር                                                 ሁለቱ  ግጥሞች  ለግሪክ  ትምህርት  እና  ባህል
        የሕይወቱ  እውነታ  እስካሁን  እንቆቅልሽ  ነው።                                             መሠረት  ሰጥተዋል፤  ከክላሲካል  ዘመን  እስከ
        ሌላው  ቀርቶ  ይህ  በግጥም  የተጻፈው  ትልቅ                                              የሮማ  ግዛት  እና  የክርስትና  መስፋፋት  ድረስ፤
        የተረት  መጽሃፍ  በራሱ  በሆሜር  ይጻፍ  ወይም  አንዳንድ  ምሁራን  ገጣሚውን  እና  ታሪክ                የሆሜር ድርሰት የዘመኑ ትምህርት የጀርባ አጥንት
        ደግሞ  የቡድን  ሃሳብ  መሆኑ  ገና  ስምምነት  ጸሐፊውን ወደዚያ ትክክለኛ ጊዜ ቅርብ ማድረጉ                ለመሆን በቅተዋል።  የባዛንታይን መገባደጃ 8 ኛ
        አልተደረሰም። የታሪኩ መነሻም በአገሪቱ ውስጥ  ተገቢ ነው ብለው ያስባሉ። የእሱ ሥራ የግጥም                  ክፍለ  ዘመን  ጀምሮ፤  በኋላም  ከኦቶማኖች  ወደ
        የነበረ  ከትውልድ  ትውልድ  የሚተላለፍ  አፈ  ዘይቤ  ብዙ  የኋለኛ  ጊዜን  ያመለክታል  ብለው              ምዕራብ  ሸሽተው  የነበሩ  ምሁራን፣  የሆሜሪክ
        ታሪክ  ይሁን  ወይም  በራሱ  ፈጠራ  የተጻፈ… ያምናሉ።  የታሪክ  አባት  ተብሎ  የሚጠራው                 ታሪኮችን ይዘው በመሄዳቸውና በማስፋፋታቸው፤
        በተጨባጭ  ለማወቅ  አስቸጋሪ  የሆነባቸው  የግሪክ ታሪክ ጸሐፊ ሄሮዶተስ (ከክርስቶስ ልደት                  በጣሊያን  የኪነጥበብ  ህዳሴ  ባህል  ላይ  ከፍተኛ
        ሊቃውንት  አሁንም  ድረስ  በሃሳብ  ተለያይተው  በፊት  484-425  ግድም)  ሆሜርን  ከብዙ  መቶ           ተጽዕኖ  አሳድረዋል።  ከዚያን  ጊዜ  ጀምሮ
        ይከራከራሉ። ምንም ሆነ ምን ግን “ዘ ኢሊያድ  ዓመታት  በፊት  አስቀምጦታል።  በአጭሩ  ግልጽ                የትርጉሞች  መስፋፋት  ተጀመረ።  ስነ  ጽሁፍም
        እና  ኦዲሴይ”  የተባለውን  የግሪኮች  ታላቅ  የቀን  መቁጠሪያ  ከመኖሩ  በፊት  ወይም  አንድ              የየጥንታዊው አውሮፓ ወግ እና ባህል ሆኖ ቆየ።
        መጽሃፍ  ሆሜር  መጻፉ  እንጂ  የሚያከራክረው፤  ሰው  ሲወለድ  የልደት  ቀኑ  ተመዝግቦ                         ኢሊያድ  እና  ኦዲሲ  ድርሰት  በክላሲካል
        ሆሜር  በመሰነዱ  እና  በማዘጋጀቱ  ላይ  መቶ  የሚቀመጥበት  ሁኔታ  ባለመኖሩ፤  የሆሜርን                 የግሪክ  ስነጽሁፍ  ውስጥ  ጉልህ  ተጽዕኖ  ነበረው።
        በመቶ የሱ አሻራ መኖሩን የሚጠራጠር የለም።           ትክክለኛ የውልደት ቀን መገመት እንጂ መናገር  ሌላው  ደግሞ  ግሪኮች  ታላላቅ  ገጸ  -ባህሪያትን
             ከተራ  ገጣሚ  በተቃራኒ  በሆንነ  መልኩ  ከባድ ነው።                                    ከሥነ  -ጽሑፍ  ሥራዎች  የበለጠ  ነገር  አድርገው
        የሆሜር ዘይቤያዊ ግጥሞች በሚኒስትሬል ገጣሚ                                                 ይመለከቱ ነበር። ብዙዎቹን ግጥሞች በቃላቸው፤
                                                                         ?



                                                    ሆሜርር  የትት  ተወለደደ??
                                                                     ለ
                                                                       ደ
                                                             ት
                                                                ተ
                                                            የ
                                                            የ
                                                                   ወ
                                                                     ለ
                                                                ተ
                                                                   ወ
                                                      ሜ
                                                         ር
                                                    ሆ ሆ
                                                      ሜ
        ምድብ  ውስጥ  ይወድቃል።  ታሪኮቹ  ተደጋጋሚ               ሆሜር የት ተወለደ?                    ብዙዎቻቸውን  ገጸባህርያት  በልባቸው  ያውቁ
        ንጥረ  መልዕክት  አሏቸው።  ልክ  እንደ  ዘፋኝ             እንደገና ሌላ አወዛጋቢ ነገር አለ። ሆሜር      ነበር። እናም በመጽሃፍ ላይ የተጠቀሱ ታላላቅ ገጸ
        ወይም  እንደ    ሙዚቃን  ስልት  አይጠገብም።  የተወለደበት  ትክክለኛ  ቦታ  አይታወቅም።
        ሆኖም የሆሜር ሥራዎች ከቃላት ግጥም ይልቅ  ብዙዎች  የሚስማሙት  ሆሜር  በባህር  ዳርቻ                    ባህርያትን  እንደ  ሄለናዊ  አንድነት  እና  የጀግንነት
        እንደ ትርክታዊ ግጥም ተደርገው ተሰይመዋል ።  በመወለዱ  ላይ  ነው።  በዚህም  ምክንያት  እንደ              ምልክት ብቻ ሳይሆን እንደ ጥንታዊ የሞራል እና
                                    ?


             ሆሜርር  መቼቼ  ተወለደደ??               ኢዮኒያ፣  ሰምርኔስ  በተባሉ  የእስያ  ባህር  ዳርቻ  ተግባራዊ መመሪያም ጭምር ዋጋ ሰጥተዋቸዋል።

             ሆሜር መቼ ተወለደ?
                      መ
                      መ
                         ቼ
             ሆ ሆ
                ሜ
                ሜ
                   ር
                            ተ
                                ለ
                              ወ
                                  ደ
                                ለ
                              ወ
                            ተ
             ስለ  እሱ  እውነተኛ  መረጃ  እጥረት         ወይም  በቺዮስ  ደሴት  ላይ  እንደተወለደ  ተደርጎ
                                                                                                                     É2
                                                                                                                      33
                                      ን
                                      ን
                                       ቅ
                                    ድ
              DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  33
                                    ድ
                                    ድንቅቅ መጽሄትት
                                           መ
                                                ት
                                               ሄ
                                               ሄ
                                           መ
                                             ጽ
                                             ጽ
                                 ድንቅ መጽሄት   Stay Safe            October 2021
 ┼                                                                                                                               ┼
   28   29   30   31   32   33   34   35   36   37   38