Page 35 - DinQ 225 Part 1 October 2021
P. 35

┼                                                                                                                               ┼

        መውሊድ እና የሾንኬ መንደር


          በአገራችን ኢትዮጵያ በድምቀት ከሚከበሩት በአላት አንዱ፤ የመውሊድ በአል                            አገርክን እወቅ
       ነው። ይህ በአል በድምቀት ከሚከበርባቸው ስፍራዎች አንዱ ደግሞ የሾንኬ መንደር
           በመሆኑ፤ ለዚህ ወር የ“አገርህን እወቅ“ አምዳችን እንዲህ አዘጋጅተነዋል።
                                                                                       በመሆን  የመስጂዱን  የላይኛውን  ክፍል  ይዘው
        የሾንኬ መንደር                               የሚቀመጡ  አማኞች  በሾንኬ  መስጂጅ  በየዓመቱ         ሲታዩ «ታሪክን አላፈርስም ብለው እንደሚጠብቁ
                                                በቦታው ይገኛሉ።
                                                                                       ዘቦች  ይመስላሉ»  በማለት
                                                                                                                    ያይዋቸው
                                                    የሾንኬ  መንደርና  መስጂድ  ከገጠሪቱ           ይመሰክሩላቸዋል።
            ጌትነት ተስፋማርያም                        ኢትዮጵያ  የቤቶች  አሠራር  የተለየ  ጥንታዊ  የስነ-        መረጃዎች  እንደሚጠቁሙት፤  የሾንኬ
            የሾንኬ  መንደር  አርጎባዎች  መኖሪያ  ነው።       ህንፃ  ጥበብ  የሚታይበት  ዲዛይን  ይዟል።           መስጂድ  እና  ሰፈሮች  በሙሉ  በቅርስነት
        የሾንኬ  መንደርና  መስጂድ  ልዩ  የሚያደርገው          መንደሩና  መስጂዱ  የሚገነቡት  ለብቻቸው  ገለል        ተመዝግበዋል።  መስጂዱ  ደግሞ  ቁመቱ  ሦስት
        በአካባቢው  የሚገኙትን  የኅብረተሰብ  ክፍሎች           ባሉ  ተራራማ  ስፍራዎች  በመሆኑ  ከሩቅ  ሲታዩ        ሜትር  እና  ስፋቱ  ደግሞ  289  ሜትር  ነው።  በሩ
        የአርጎብኛ፣  የኦሮምኛ፣  የአማርኛ                  የኮንሶን  የእርከን  ካቦች  ያስታውሳሉ።  የቤቶቹ       የተሰራበት  ጣውላ  40  ሳንቲሜትር  ውፍረት
        እንዲሁም  ከፊል  የዓረብኛ  ቋንቋ                                                             አለው።  የውስጥ  ምሰሶዎቹ  28  ይደርሳሉ።
        መናገር መቻላቸው ነው። የአራት                                                                ህንጻው  ምንም  አይነት  የፋብሪካ  ውጤት
        ቋንቋ  ባለቤት  በመሆናቸው                                                                  የማይታይበት መስጂድ ሆኖ እናገኘዋለን።
        እንግዳ  በሚያጋጥማቸው  ወቅት                                                                       በመስጂዱ  ውስጥ  ከመካ  ከተሰደዱ
        በፈለጉት  ቋንቋ  ማስተናገድ                                                                 ሰዎች ጋር አብረው እንደመጡ የሚነገርላቸው
        ይችሉበታል።                                                                            ቅርሶች  ይገኛሉ።  ከመካ  መጥተዋል  የሚባሉ
            አርጎባዎች ከመውሊድ ጋር                                                                ትላልቅ በርሜሎች፣ ጀበናዎች እና የመመገቢያ
        ተያይዞም      ሆነ    ለሌሎች                                                              ዕቃዎችን  ናቸው።  በርሜሎቹ  እና  ሰሃኖቹ
        የ ሃ ይ ማ ኖ ቱ    ክ ን ዋ ኔ ዎ ች                                                         ደግሞ  በቶሎ  ከማይበሰብስ  እንጨት
        እ ን ደ ማ ዕ ከ ል ነ ት    ሆ ነ ው                                                         ተቀርፀው  የተሰሩ  ናቸው።  በርካታ
        የሚያገለግሉ  ታሪካዊ  ቦታዎችን                                                               አጥኚዎችም  አመጣጣቸውን  እና  የወቅቱን
        ገንብተዋል።  «አርጎባ»  ማለት       የሾንኬኬ  መንደርር                                            የአኗኗር  ሁኔታ  በሚገባ  ሊመሰክሩ  የሚችሉ


                                   የሾንኬ መንደር
                                               ደ
                                               ደ
                                       ኬ
                                      ን
                                      ን
                                             ን
                                             ን
                                    ሾ
                                    ሾ
                                   የ የ
                                          መ
                                          መ
                                                ር
        «ዓረብ  ገባ»  ከሚለው  ቃል  ጋር                                                            ቅርሶች መሆናቸውን መስክረውላቸዋል።
        ተመሳሳይ  መሆኑ  ይነገራል።                                                                 የታሪክ  ማስረጃዎች  እንደሚያሳዩት፤  አሁን
        በመሆኑም ከዓረብ አገራት የመጡ ናቸው ተብሎም            አሠራር  በነጫጭ  ድንጋዮች  የተካበ  ነው።           አሁን  እምብዛም  ትኩረት  ያልተሰጠው  ቦታ
        ይታሰባል።  አርጎባ  ውስጥ  በመጀመሪያ  ነዋሪዎቹ        ጣሪያውም  በእንጨት  ርብራብ  ተሠርቶ  የውጭ          ቢሆንም  ከሀገር  ውስጥ  ጎብኚዎችን  የሾንኬ
        ሲሰፍሩ  እስከዓርባ  የሚደርሱ  መስጂዶችን             ጣሪያው  በነጭ  አሸዋና  በአፈር  የተደለደለ  እና      መስጂዶችን  ይጎበኙ  ነበር።  ከሀረር፣  ከጅማ፣
        ገንብተው  ነበር።  ይሁንና  አብዛኛዎቹ  በዘመናት        ከላይኛው  የኮረብታ  አካል  ጋር  የተገናኘ  ወለል      ከአርሲና ከደቡብ እና ከሌሎች የኢትዮጵያ ክፍሎች
        ሂደት  ከአሸዋ  ስር  እንደጠፉ  ይነገርላቸዋል።         እንዲኖረው  ይደረጋል።  የአርጎባ  እናቶች  እህል       በተለያየ  በጊዜ  ወደመስጂዶቹ  መጥተው  ጸሎት
        የእድሜ ጫናን እና የተፈጥሮ እንዲሁም የሰው ልጅ          ለማስጣት  እና  ልብስ  ለማደራረቂያነት              የሚያደርሱ ሙስሊሞችም በዙዎች ነበሩ። ከውጭ
        ጥፋትን ተቋቁመው አሁን ላይ የተወሰኑት ቆመው            ይገለገሉበታል።  አለፍ  ሲልም  አንዳንዶች            ሀገራት  ደግሞ  በተለይ  ከየመን  የሚመጡ
        ታሪክን ይመሰክራሉ።                            የአካባቢውን  ሁኔታ  እየቃኙ  ለመናፈሻነት            የእስልምና  አስተምህሮ  ተማሪዎች  እንደነበሩ
            ስለ  ሾንኬ  መንደር  ካነሳን  መንደሩ  የት       ይጠቀሙበታል።                               ይነገራል።
        አካባቢ  ይገኛል?  የሚለውን  ለመመለስ፤  በአማራ            የሾንኬ መንደርና መስጂድ ለየት ያለ የስነ-            ለሾንኬ መስጂድና መንደር አመሰራረት ዋነኛ
        ክልል የኦሮሚያ ብሄረሰብ ልዩ ዞን ከሚሴ ከተማ           ህንፃ  ውበት  ከታችኛው  የተራራው  አካል  እስከ       ምክንያት  ነው  ተብሎ  በታሪክ  አጥኚዎች  ዘንድ
        በስተምስራቅ  አቅጣጫ  23  ኪሎሜትሮች  ርቀት          ጫፍ ድረስ የተገነቡ በመሆናቸው ጎበዝ መሃንዲስ          የሚታመነው በአቅራቢያው ያለው የጦለሀ መንደር
        ላይ  ይገኛል።  ዳገት  ቁልቁለት  የበዛበት  መንደሩ      እንደገነባቸው ውበታቸው ማራኪ ነው። በሾንኬ            ምስረታ  ነው።  የጦለሀ  መንደር  ከሾንኬ  አካባቢ
        ዙሪያ  ገባውን  በዕድሜ  ጠገብ  ዛፎች  የተከበበ        መንደር  ውስጥ  ሦስት  ጥንታዊ  መስጂዶች            በስተምሥራቅ  ስድስት  ኪሎሜትሮች  ርቀት  ላይ
        በመሆኑ  መንፈስን  የሚማርክ  ይዘትን  ተላብሷል።        ይገኛሉ።  ሁለቱ  አነስተኛ  መስጂዶች  ናቸው።         ይገኛል።  በጦለሀ  መንደር  ደግሞ  በግምት  ከዛሬ
        በመንደሩ  ላለፉት  800  ዓመታት  ጀምሮ             በጁምአ (ዓርብ ዕለት) ሀሉም በአንድ ላይ ለፀሎት        ዘጠኝ  መቶ  ዓመት  በፊት  እንደተመሰረተ
        የአርጎባዎች  የባህልና  የአኗኗር  ትርኢት  በየዕለቱ      የሚገናኙበት  መስጂድ  ደግሞ  በመንደሩ  ተራራ         በአካባቢው ማህበረሰብ ዘንድ ይታመናል። ከዚያም
        ይከወንበታል።  በመንደሩ  ውስጥ  የሚገኘው             ጫፍ  ላይ  የሚገኘው  ዋናውና  ትልቁ  መስጂድ         ከ34  ዓመታት  በኋላ  አርጎባዎቹ  ሾንኬ  መንደርን
        ጥንታዊ  መስጂድ  ደግሞ  የእስልምና  ሃይማኖት          ነው፡፡                                   ለመመስረት  የሚያመች  አካባቢ  በማግኘታቸው
        ትምህርት ተቋም ማዕከል በመሆን ሲያገለግል የቆየ              የሾንኬ  ዋናው  መስጂድ  በአራት  ማዕዘን        በዚያው ሰፍረው እንደቆዩ የአፈታሪክ ማስረጃዎች
        ታሪካዊ ቦታ ነው፡፡ የሾንኬ መንደር ውስጥ ደግሞ          ቅርጽ  የተሰራ  ነው።  ጣሪያው  በትላልቅ            ዋቢ  ናቸው።   በከተማዋ መውሊድ የሚከበረው
        ታሪክን  በጉያው  ይዞ  የኖረውና  ሊጎበኝ  የሚገባው      ጣውላዎች፣  በጭቃና  በአሸዋ  የተያያዘ  ነው።         ጥብቅ  በሆነ  እስላማዊ  ባህል  ነው፡፡  አንዳንዶች
        የአርጎባዎች  ሾንኬ  መስጂድ  ይገኛል።  መስጂዱ         ግድግዳዎቹ  ደግሞ  ባልተጠረቡ  እና  በአካባቢው        እንደሚሉት  ሴትና  ወንድ  በጭራሽ  ተቀላቅለው
        በተለይ  የመውሊድ  በዓል  አከባበርን  አስመልክቶ        ከሚገኙ  ነጫጭ  ድንጋዮች  ተያይዞ  ተገንብቷል።        አያውቁም፡፡
        በርካቶች ይጎበኙታል። በዓሉን ለማሳለፍ ጓዛቸውን          ምሰሶዎቹ  ትላልቅና  ተጠርበው  የተዘጋጁ                 (በሚቀጥለው  እትም  ስለ  ጦልሃ  መስጊድ
        ሰንቀው  ለሳምንት  እና  አለፍ  ላሉ  ጊዜያት          እንጨቶች  ናቸው።  ለረጅም  ዘመናት  ዋልታ           አመሰራረት ታሪክ እንጨዋወታለን)


                                                                                                                      35
              DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  35
                                                                                                                     É4
                                     ን
                                               ት
                                    ድ
                                       ቅ
                                              ሄ
                                            ጽ
                                          መ
                                              ሄ
                                            ጽ
                                     ን
                                    ድ
                                          መ
                                    ድንቅቅ መጽሄትት
                                 ድንቅ መጽሄት   Stay Safe            October 2021
 ┼                                                                                                                               ┼
   30   31   32   33   34   35   36   37   38   39   40