Page 39 - DinQ 225 Part 1 October 2021
P. 39

┼                                                                                                                               ┼

                                               ጥቅምት
                                                                  በተለይ በገበሬው ዘንድ
                                               የሚታወቀው፤ ጥራጥሬ ተዘርቶ እሸት የሚያፈራበት  የወሩ ቀን መቁጠሪያ
                                                                  የጥቅምት ወር

                                               ወር በመሆኑ ነው። ይህ ወር ከሌላው ወር በበለጠ፤
                                               ለገበሬው እና ለከብቶቹ ጠቃሚ ወር ነው። በመሆኑም
                                               ጥቅም የሚሰጥ ጠቃሚት ወይም ጥቅምት ተብሎ የተጠራው በዚህ ምክንያት ነው።

                                                                      ማ
                                                                                           ሐ
                                                              ሰ
                                                     ሁ
                                                   እ እ ሁ ድ    ሰ ኞ     ማ  ክ ሰ ኞ    ረ ቡ ዕ    ሐ ሙ   ስ     ዓ ር ብ     ቅ ዳሜ
                                                                                             ሙ
                                                                         ክ
                                                                                   ቡ
                                                                                                         ር
                                                                                                                 ቅ
                                                                           ሰ
                                                                                 ረ
                                                                                                       ዓ
                                                   እሁድ  ሰኞ  ማክሰኞ  ረቡዕ  ሐሙስ  ዓርብ  ቅዳሜ
                                                   እሁድድ   ሰኞኞ   ማክሰኞኞ   ረቡዕዕ   ሐሙስስ   ዓርብብ   ቅዳሜዳሜ





        በዚህ እትም የየወሩን ቀን መቁጠሪያ ለህትመት

        በዚህህ  እትምም  የየወሩንን  ቀንን  መቁጠሪያያ  ለህትመትት
              ት
                               ጠ
                              ቁ
                            መ
                            መ
              ት
                                 ሪ
                               ጠ
                              ቁ
             እ
             እ
                   የ
                    ወ
                    ወ
                  የ
                  የ
                   የ
                     ሩ
                         ቀ
                         ቀ
                          ን
                     ሩ
                       ን
                ም
           ህ
          ዚ
                                        መ
                                    ለ
         ዚ
                                     ህ
                                          ት
                                      ት
                                     ህ
                                      ት
                                  ያ
                                 ሪ
                                        መ
                                    ለ
        በ በ
        እናበቃለን።።  የቀንን  መቁጠሪያውንን  ማተምም  ብቻምም         Sun      Mon        Tue       Wed       Thu         Fri       Sat




        እናበቃለን። የቀን መቁጠሪያውን ማተም ብቻም

                                        ቻ
                     መ
                     መ
                  ቀ
                  ቀ
                    ን
                                        ቻ
                                          ም
                       ቁ
                             ው
                                   ተ
                            ያ
                             ው
                                 ማ
                               ን
                                   ተ
                                 ማ
                            ያ
                                      ብ
                         ጠ
                       ቁ
                                       ብ
                           ሪ
                                    ም
                         ጠ
                           ሪ
            ቃ
            ቃ
          በ
          በ
                ።
              ን
              ን
             ለ
             ለ
         ና
         ና
                 የ
        እ እ
                 የ

         ሳይሆን፤ በዚያ ወር ውስጥ የሚከወኑ አበይት





         ሳይሆን፤፤  በዚያያ  ወርር  ውስጥጥ  የሚከወኑኑ  አበይትት
         ሳ ሳ
                          ስ
                             የ
                             የ
                                        ይ
              ፤
                                         ት
                           ጥ
                          ስ
             ን
             ን
                                  ወ
          ይ
          ይ
                                  ወ
                                     አ
                                      በ
                                   ኑ
                                     አ
            ሆ
            ሆ
                              ሚ
                              ሚ
                                ከ
                                      በ
                                        ይ
                                ከ
                 ዚ
                በ
                   ያ
                        ው
                        ው
                    ወ
                    ወ
                በ
                 ዚ
                      ር
                                                                                                        5
                                                                                                                   6
                                                               1
                                                                                             4
                                                                         2
                                                                                   3
               በአላትን እናስተዋውቃለን።                               11         12        13        14         15         16



               በአላትንን  እናስተዋውቃለን።።
                         ስ
                   ት
                          ተ
                                  ን
                               ቃ
                   ት
                               ቃ
                     ን
                 አ
                                  ን
                                   ።
                                ለ
                         ስ
                 አ
                                 ለ
                             ው
                             ው
                        ና
               በ በ
                       ና
                  ላ
                  ላ
                           ዋ
                          ተ
                           ዋ
                      እ
                      እ

        የሃሎዊን በአል አመጣጥ


        የሃሎዊንን  በአልል  አመጣጥጥ                          17       18         19       10  11  12                      13
        የ የ
         ሃ
                                     ጣ
                                     ጣ
         ሃ
                  ን
                                        ጥ
                                 መ
               ዊ
               ዊ
                      በ
                      በ
                          ል
                                 መ
            ሎ
                               አ
                              አ
                        አ
                        አ
            ሎ
                                                                                   20
                                                                                                                   23
                                                                                                        22
                                                                                             21
                                                     7
                                                                         9
                                                               8

               እናና  አከባበር።።
               እና አከባበር።

                        ከ
                             በ
                        ከ
                             በ
                          ባ
                          ባ
               እ እ
                                  ።
                     አ
                     አ
                  ና
                               ር
                               ር
                                                   14  15  16  17  18  19                                         20
                 (ዳዊት ከበደ ወየሳ)                       24       25         26        27        28         29         30
                 እንደሚታወቀው  ይህን  በዓል
          እንደማናከብረው  ይታወቃል።  ነገር  ግን               21  22  23  24  25  26                                         27
          ወደድንም  ጠላን፤  የአገሪቱ  ሰዎች  የሚያከብሩት           31        1          2         3         4          5          6
          በአል ነው። እኛ ባናከብረውም ልጆቻችን በት/
          ቤ ት   ማ ክ በ ራ ቸ ው   አ ይ ቀ ር ም ።   እ ኛ
                                                                          9
                                                               8
                                                     7
          ባናከብረውም፤  ስለበአሉ  ታሪካዊ  አመጣጥ              28  29  30
          ማወቅ  ብልህነት  ነው።  ስለዚህም  ነው  ይህን                                         ኦክቶበር 19 -  የመውሊድ በአል።
          ጽሁፍ  ቢያነቡ፤  ያተርፋሉ  እንጂ፤  አንዳች
          አይጎድልብዎም። ስለዚህ ይህን ጽሁፍ እንዲያነቡ         ታዲያ  በወቅቱ  የግዛት  አንድነት  ብቻ  ሳይሆን፤              እናም  አውሮጳዊያን  ወደ  አሜሪካ
          ተጋብዘዋል።                               የባህል  ድብልቅም  ተፈጠረ።  ሮማዊያን  ሲመጡ  ልዩ  ልዩ  ባህላቸውን  ለአሜሪካዊያንም
                 ስለበአሉ  ማወቅ  እናም  ይህ            ቀ   ድ   ሞ   ው    ኑ                                       አ ስ ተ ዋ ወ ቁ ።
          የማስፈራሪቾ  ወይም  የሃሎዊን  በዓል              የተለዩዋቸውን      ሰዎች                                        ሃ ሎ ዊ ን ም     ወ ደ
          የተጀመረው፤  ከ2000  አመት  በፊት…             ሙት  አመት  በኦክቶበር                                          አሜሪካ       በመጡ
          በአየርላንድ ውስጥ ሶው-ኢን በተባለ ቦታ ነው።         ያ ደ ር ጉ    ነ በር ና …                                      አ ው ሮ ጳ ዊ ያ ን
          ያንጊዜ ታዲያ የሴልቲክ ክብረ-በአል ነበርና በዚያ       የሴልቲኮች  ማስፈራሪቾ                                           እየተከበረና እየተስፋፋ
          በአል  ላይ  ማስፈራሪቾ  ጭንብል  አጥልቀው፤         ባህል  ከሮማዊያን  ሙት                                          መጣ…        አሁንም
          እለቱን ያከብሩት ነበር።                       አመት     በአል    ጋር                                        ቢሆን  የሌላ  እምነት
                 እንዲህ  ነው  ነገሩ።  ሴልቲኮች  አዲስ     ተ ዋ ህ ዶ ፤    ሃ ሎ ዊ ን                                     ተከታዮች       ይህንን
          አመት  ከመምጣቱ  በፊት፤  ክረምቱም  ሙሉ           ከ2000  አመት  በፊት                                          በአል  ይቃወሙታል።
          ለሙሉ ከመግባቱ ቀደም ብሎ… በህይወት እና            ተወለደ።                                                    ሆኖም      በየአመቱ
          በሞት  መካከል  ያለው  ድንበር  ተከፍቶ…  ብዙ                                                                መከበሩን  አላቆመም።
          ህያዋን  የሚሞቱበት፤  የሞቱትም  ምድርን                     ይህ  በዓል                                         በዚያ  ላይ…  ከ6.2
          የሚጎበኙበት  ወቅት  ነው  ብለው  ያምናሉ---        በ ተ ለ ያ ዩ    ጊ ዜ ያ ት                                     ቢሊዮን  ዶላር  በላይ
          ጥንታዊ  አምልኮ  መሆኑ  ነው።  በሚቀጥለው          ተቃውሞ  ሲያጋጥመው  ቆይቷል።  በተለይም  በማስንቀሳቀስ፤  የወቅቱ  የምጣኔ  ሃብት  ሞተር
          ስምንት  ማለትም  ኦክቶበር  31  ቀን  (ምሽት  ላይ   የክርስትና ሃይማኖት በአውሮፓ በሰፊው ይስፋፋ  በመሆኑ እየተበረታታ የመጣ ይመስላል።
          ማለት ነው) ሙታን ወደ ምድር ይመጣሉ ብለው           በነበረበት  ወቅት፤  በተለይም  በ17ኛው  ክፍለ              አሁን ደግሞ ንገሮች ተቀይረዋል።ኮሮና
          ስለሚያምኑ፤  ምሽቱን  ለሙታኑ  አቀባበል            ዘመን፤ ሊቀ ጳጳስ ቦኒፌስ 4ኛ… የኦክቶበር 31ን  የሚባል  ወረርሽኝ  አለምን  ጎብኝቷል።  በዚህ
          በማድረግ ያከብሩታል።                         በዓል ሽረው፤ በሚቀጥለው ቀን ያለው ኖቬምበር  መጥፎ ዘመን… ልጆች እንደድሮው ከቤት ቤት
                   ሴልቲኮች  ምሽቱን  የማስፈራሪቾ         1  ቀን፤  የዱስ  ብፁዓን  ቀን  ተብሎ  እንዲከበር  እየሄዱ፤  ከረሜላ  የሚጠይቁበት  ባህል  መቀነስ
          ጭንብል  አድርገው…  እሳት  ለኩሰው  ችቦ           አወጁ። የሊቀ-ጳጳሱ ሃሳብም የሴልቲኮችን ክብረ-        ብቻ መቅረት ያለበት መሆኑ ይታመናል።
          እያበሩ…  አማልክት ከመጪው የክረምት  አደጋ          በዓል  በቅዱሳን  ቀን  ለመተካት  የተደረገ  ጥረት            “መልካም  የማስፈራሪቾ  ወይም
          እንዲጠብቃቸው ይለማመናሉ። ከክርስቶስ ልደት           ነበር…  ስሙንም  All  Hallow-mans  አሉት።  ሃሎዊን    በአል  እንበል?”  እንግዲህ
          በኋላ  በ43  ዓ.ም.  ሮማዊያን  ሴልቲክን          በመካከለኛው ዘመን እንግሊዘኛ Hallow-mans  ለሚያከብሩት፤  “መልካም  ሃሎዊን”  ብንልም፤
          ተቆጣጥረው፤ በግዛታቸው ስር አድርገው ነበር።          ማለት ቅዱሳን ማለት ነበር… እናም ቃሉ ከጊዜ  ሁሌም  በሃሎዊን  በአል  ጥንቃቄ  ማድረግ
                                                ወደ ጊዜ ሃሎዊን የሚለውን ቃል ወለደ።              እንዳለብን ለማስታወስ እንወዳለን።
                                                                                                                      ÉC
                                                                                                                      39
                                    ድ
                                    ድንቅቅ መጽሄትት
                                    ድ
                                               ሄ
                                               ሄ
                                             ጽ
                                                ት
                                           መ
                                           መ
                                      ን
                                       ቅ
                                             ጽ
              DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  39
                                      ን
                                 ድንቅ መጽሄት   Stay Safe            October 2021
 ┼                                                                                                                               ┼
      https://www.metaappz.com/References/Time_and_Date_in_Ethiopia.aspx
   34   35   36   37   38   39   40