Page 37 - DinQ 225 Part 1 October 2021
P. 37

┼                                                                                                                               ┼




            የዳኘው አሽከር አባ ነፍሶ ባልቻ                መኳስ› የሚል ማዕረግም ተችሯቸዋል።                ያለመው የጣሊያን ግድያ አርበኞቹ አዝማሪዎች
            በማለት  አይረሴ  በሆኑ  የስንኝ  ድርድሮች          ቢያብጥ ቢደነድን ቢከመር እንደ ጭድ              ማኅበረሰቡን  በማንቃት  የነበራቸውን  ጉልህ

          ታሪክን  ከውዳሴ  አጣምሮ  በአዝማሪዎች               ደንዳናውን እንዶድ ይቆርጠዋል ማጭድ              ሚና የሚያሳይ ነው።
          መሰንቆ ታሪክ ይሻገራል። ጀግና ይወደሳል።              በአዲስ  አበባ  ዩኒቨርሲቲ  የስነ  ልሳን            አውድማው ይለቅለቅ፣ በሮችም አይራቁ
            ያድዋን ሥላሴ ጠላት አረከሰው                  ተመራማሪ  የሆኑት  ዶክተር  ስርግው  ገላው             ቀድሞም  ያልሆነ  ነው፣  ውትፍትፍ  ነው

            ገበየሁ በሞቴ ግባና ቀድሰው                   አዝማሪን  በተመለከተ  የመድረክ  ንግግራቸው  እርቁ
            የሚለው የአዝማሪ ግጥምም የአካባቢውን             የአዝማሪ  ግጥሞች  ሰም  ለበስ  በመሆናቸው             በሚለው አንቂ እንጉርጉሮዋ የምትታወቀው
          ሁኔታ  እና  የጀግኖቹን  ግብር  በእኩል            አመራማሪ  እና  ከመጠቀ  ምናብ  የሚፈልቁ  አዝማሪ  ጻዲቄ  ታሪካቸው  ካልተጠና  ባለ

          የሚገልጽ የታሪክ ምእራፍ አስታዋሽ ነው።             ናቸው  ይላሉ።እንደ  ዶክተር  ስርግው  በአፄ  ታሪኮቻችን መካከል የምትመደብ ናት።
             ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ                   ቴዎድሮስ  ዘመን  የነበረው  የዓለም  ዐተያይ  እና        ደራሲ  በእውቀቱ  ስዩም  ከላይ  ያነሳነውን
            መድፍ አገላባጭ ብቻ ለብቻ                    ፍልስፍና  ከአውሮፓውያን  የሚልቅ  እንደነበር  ግጥም ጠቅሶ፡-

            *                                   ማስረጃዎች  ስለመኖራቸው  አብራርተዋል።                አብዛኛው  ዘማች  ገበሬ  ስለሆነ  ፃዲቄ
            አበሻ ጉድ አለ ጣልያን ወተወተ ዐይነ ጥሩ          የማኅበረሰብ ስምምነቶች እና ደንቦች፣ ፍላጎቶች  ጦርሜዳውን  በአውድማ፣  አርበኞችን  በበሬ

          ተኳሽ  ቧ  ያለው  አባተ  “የኢትዮጵያ  ታሪክ”¥      እና  እሳቤዎች  በአዝማሪዎች  ይገለፃሉ።  ከዜማ  መስላ  መግጠሟ  ነው።  አዝማሪዎች  ጀግኖችን
          በተሰኘው  የተክለ  ጻድቅ  መኩሪያ  መጽሐፍ          ጋር  ተዳምሮ  በግጥም  የሚገለጸው  ፍልስፍና  ከማወደስ፣  ፈሪዎችን  ከመውቀስ  አልፈው
          ላይ  ደግሞ  ተከታዮቹ  የአዝማሪ  ስንኞች           በቅጡ  አለመጠናቱ  እንጂ  የሚናገረው  ነገር  የንጉሥን             ውሳኔ     የሚሞግት       ሐሳብ

          ተከትበዋል።                               ቀላል አይደለም።                            እንደሚያቀርቡ  ያሳያል።…¥ በዓድዋ  ድል
             አሉላ አባ ነጋ የደጋ ላይ ኮሶ                   ክፉ አረም በቀለ በምጥዋ ቆላ                 ዋዜማና  ማግስት  ከተገጠሙት  ግጥሞች
            በጥላው ያደክማል እንኳንስ ተኩሶ                  አሁን ሳይበረክት አርመው አሉላ።                መካከል  የትኞቹ  የእሷ  እንደሆኑ  ለማወቅ

            *                                   .እነዚያ ጣሊያኖች ሙግት አይገባቸው                አልተቻለም።  ግን  ብዙ  ቀስቃሽ  ግጥሞች
            ሰባት  ደጃዝማች  አስር          ፊታውራሪ      አሉላ አነጣጥረህ ቶሎ አወራርዳቸው።                ከመግጠሟ  የተነሳ  ሃኪም  መረብ  የተባለ
          የጠመቀውን                                  .ዳኛው ወዴት ሄዷል እስኪ ወጥተህ ዕይ            የፈረንሳይ  ጎብኝ  ከዝነኛው  የስፓርታ  የጦር

            የወሌ ፈረስ ጠጣው ብቻውን                      አክሱም መንገሻዬ እስኪ ያዝነወይ።               ሜዳ      ገጣሚ      ከጠርየስ(ቴርየስ)     ጋር
            ወሌ በጉሎ ዘሎ ቢወጣ                       .ዓድዋ ላይ ጣሊያን የዘፈነለት                   ያወዳድራታል።  ፃዲቄ  በዓድዋ  ጦርነት  ላይ

            ይመስላል ሐምሌ ክረምት የመጣ                  ምኒልክ ጎራዴህ ወረደ ባንገት።                   ላደረገችው      አስተዋፅኦ     ከምንሊክ     እጅ
            የሚሉት መወድስ ስንኞች ይገኛሉ። የቴጌ              በባህርዳር  ዩኒቨርሲቲ  የምርምር  እና  ሽልማትና                  የወይዘሮነ ት       ማዕረግ
          ጣይቱ  ብጡል  ወንድም  ራስ  ወሌ  ብጡልን          ማኅበረሰብ  ምክትል  ፕሬዝዳንት  ዶክተር  ተቀዳጅታለች…”¥ሲል አጽፏል።

          ያወደሰው የአዝማሪ ስንኝ ለዛሬው አድማጭ             ሙሉነሽ  አበበ  በበኩላቸው  አዝማሪዎች                 የጻዲቄ ግጥሞች በውል ተለይተው
          ታሪክ  ነጋሪ  ሰበዝ  ያቀብለዋል።  ቀኛዝማች         የአልገዛም     ባይነት    እና    የወኔ    ትጥቅ      ባይታወቁም      እቴጌ     ጣይቱ     ሲሞቱ

          ባሻሕ  ለተባሉት  አንድ  ዐይና  አርበኛ            አስታጣቂዎች  በመሆናቸው  በጣሊያን  ወረራ  ያወረደችው ሙሾ ከግጥሞቿ መካከል ተጠቃሽ
          የተገጠመው የአዝማሪ ግጥም ጀግንነታቸውን             ወቅት  በብርቱ  ጠላትነት  ከተፈረጁት  መካከል  ነው።
          ብቻ  ሳይሆን  የሰውነት  አቋማቸውንም              መገኘታቸውን ያነሳሉ።                            የመካን ቤትና ባመድ የነገደ
          የሚያስነብብ ነው።                               በሁለተኛው  የጣሊያን  ወረራ  ወቅት  40          እቴጌ ቤትዎ ምን ጊዜ በረደ

             አፉ ጎራዴ የለው አሽሟጣጭ                   ያህል     አዝማሪዎች       መርካቶ      አካባቢ      ራቴን አብኩቼ
            ባሹ አባ ሳንጃ ባንድ ዐይኑ አፍጣጭ              መረሸናቸውን  Ethiopia  a  cultural  history   ምሳዬን በልቼ

            በጎንደር  ስልጣኔ  ወቅት  አዝማሪነት  ከፍ        የተሰኘው  መጽሐፍ  ዘግቧል።  የቀደመውን               መጣሁ ሰከም ብዬ
          ያለ ልዕልና ላይ የደረሰበት ወቅት ነበር። ‹ሊቀ        ለመበቀል  እና  የአሁኑን  ተግባር  ለመግታት            ልጅሽ አይቆጣኝ አንቺ አታይኝ ብዬ


                                                                                                                      37
                                                                                                                      É6
              DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  37
                                           መ
                                       ቅ
                                             ጽ
                                                ት
                                               ሄ
                                      ን
                                    ድ
                                    ድ
                                               ሄ
                                             ጽ
                                      ን
                                           መ
                                    ድንቅቅ መጽሄትት
                                 ድንቅ መጽሄት   Stay Safe            October 2021

 ┼                                                                                                                               ┼
   32   33   34   35   36   37   38   39   40