Page 32 - DinQ 225 Part 1 October 2021
P. 32

┼                                                                                                                              ┼

                                                                                       ውስጧ  ሰርጿል::  የአሁንም  ሰርግ  እንዳይቋረጥ
                                                                                       የሚያገባትም  ሰው  ጥሏት  እንዳይጠፋ  ብላ  ገና

   ወግግ                             የጨዋታው ፍፃሜ                                           ሲተዋወቁ ነው ችግርዋን የነገረችው:: እሱም ያለውን
   ወግ
          ግ
   ወ ወ
                                                                                       አምኖ እስከነችግርዋ እንደሚቀበላት ነግሯት ለጋብቻ
                                                                                       ተጫጭተው ዛሬ ወደቤቱ ሊወስዳት ቀጠሮ ይዘዋል::
                                                      ተገኝ ብሩ
                                                                                       ሳራ ግን ፍርሀቱ እስከዛሬ ሳይለቃት ቆይቷል:: የበፊቱ
        ገ     ና በንጋት ፀሀይ በምስራቅ በኩል ብቅ ስትል           ወይዘሮ  አፀዳ  ባላቸው  ከሞቱ  5  ዓመት       ገጠመኝዋ  የፈጠረባት  የስነ  ልቦና  ቀውስ  ዛሬ  ድረስ
                                                                                       በፍርሀት  እያንዳንዱን  ምሽት  እንድታሳልፍ
                                                                                       አድርጓታል::
              የሰው ትርምስ አይታ አርፍጄ ይሆን እንዴ
                                                                                           ወይዘሮ  አፀፈ  ከልጃቸው  ጎን  ሳይለዩ
         ማለትዋ  አይቀርም::  “ዛሬ  ነው  ዓለም  ደስታቸው     ሆኗቸዋል::  ባላቸው  በአካባቢው  ሁሉ  በተለየ        እያበረትዋትና  ከፍርሀትዋ  እንድትላቀቅ  ብዙ
                                                ፍቅራቸው ይታወቁ ነበር:: የወይዘሮ አፀደና ባላቸው
         ዛሬ ነው ዓለም ደስታቸው… ሆሆ የሁለታቸው”            ፍቅር  ለብዙው  የአካባቢው  ሰዎች  አርዓያ  እየሆነ     ጥረዋል::  ዛሬ  ንጋት  ላይ  ልጃቸው  የሰርግዋ  ቀን
         የሰርግ  ሙዚቃው  አካባቢ  ላይ  የተለየ  ድባብ        እየተነሳ ስለመሆኑ ሁሌም ይወራ ነበር::              መሆኑን  አምና  ተቀብላ  ተቆነጃጅታና  ከሚዜዎችዋ
         አላብሶታል::                                   ባላቸው  ልክ  እንደሳቸው  አመለ  ሸጋ  ነበሩ::   ጋር ስትዘገጃጅ አይተው ተደስተዋል:: ልጃቸው ፍክት
             የአካባቢው ሰው የድግሱን ስራ አጡፎታል::         ከሰዎች ጋር በቀላሉ የሚግባቡና ታታሪ ነጋዴ :: ልክ      ብላ  ሲያይዋት  ልባቸው  በሀሴት  ተሞልቷል::
         ሁሉም ቤተሰብ ጥድፊያ ላይ ነው:: እዚያ ቦታ ላይ        እንደ ሚስታቸው እጃቸው እርጥብ:: በመኪና አደጋ         የልጃቸው ሳራ ተመሳሳይ ገጠመኝና ሀዘን እሳቸውም
         ተገኝቶ  የተለያየ  ስራ  ላይ  የሚራወጠው  ሰው        ምክንያት  በድንገት  በወጡበት  ቀሩ::  አገር  ምድሩ    ተጋብቶባቸው  ነበር::  አሁን  አሁን  በስተመጨረሻ
         ሲታይ አካባቢው ላይ የቀረ ሰው ያለ አይመስልም::        አልቅሶ  ቀበራቸው::  የአካባቢው  አድባር  ነበሩና      ሊሰምር ሲሆን ተደስተዋል::
         “እንደዚያ  …  ወደዚያ…  አዎ..  ትንሽ..ከፍ  ከፍ    ቀዬው  በሀዘን  ተዋጠ::  ወይዘሮ  አፀደ  ሀዘን           ሁሉ  ነገር  ተሰናድቶ  የሰርገኛ  መምጫ  ሰዓት
         አዎ” የሚል የድንኳን ጣዮች ጩኸት፣…. ወይዘሮ          በረታባቸው::  ብዙ  ተጎዱ::  ሀዘን  በረታባቸው::     እየተጠበቀ  ነው::  ለሰርጉ  የተጠራው  ታዳሚ
         ዝናሽ  የታለ  አረ  ቆዩ…ፍጠኑ፣  ሽንኩርቱን          ለዘመናት  በፍቅር  አብሮዋቸው  የቆዩት  ባላቸውን       በወይዘሮ አፀደ ግቢና ዋናው መንገድ ላይ በተሰሩት
         አደራችሁበት  እኮ..  ”  የሚሉት  የወይዘሮ  አፀደ     በማጣታቸው ልባቸው በሀዘን ተሰበረ::                ዳሶች  ውስጥ  ከትሞ  እየተጨዋወተ  ሙሽሮችን
         ድምፅ ከሁሉ ጎልቶ የሚሰማው ተደጋጋሚ ድምፅ                ለሶስት አመታት ያህል ከቤት ሳይወጡ በሀዘን        ይጠባበቃል::  ሙሽሪትና  ሚዜዎችዋ  ከዋናው  ቤት
         ነው::                                   አሳለፉ::  ከቤት  ወጥተው  ከሰዎች  መቀላቀል         ሳሉን  ተቀምጠው  ይጨዋወታሉ::  የሙሽሪት  ልብ
             ወይዘሮ  አፀደ  ልጃቸውን  ሊድሩ  መሆኑን        ከለመዱ  አንድ  አመት  ከምናምን  ቢሆናቸው  ነው::     ተሰቅሏል::  የሚዜዎቹ  ፌሽታና  ሳቅ  ደስታና  ጨዋታ
         የሰሙ ጎረቤቶችና ዘመድ አዝማድ ሁሉ ተሰብስቦ           ለዚያውም  በወዳጆቻቸው  ብዙ  ጥረት::  “ወይዘሮ       ሳሎኑን  አድምቆታል::  እዚያ  ሳሎን  ውስጥ
         በድግሱ  ስራ  ላይ  ተሰማርተውበታል::፡  እጅግ        አፀደ እባክዎ ሀዘን አያብዙ ከፈጣሪ ጋር መጋጨት         ከሙሽሪትና  ከሚዜዎችዋ  በቀር  ማንም  መግባት
         ተግባቢና  ሰው  አክባሪ  ትልቅ  ወይዘሮ  ናቸው::      ነው…እሱ  የሰራውን  መኮነን  ደግም  አይደል…         እንዳይችል  ተደርጓል::  ሚዜዎቹ  ከሙሽሪት  ጋር
         እንደ  ቸርነታቸውና  ለጋስነታቸው  እጃቸው  ላይ        ሁላችንስ  ወደዚያው  አይደለን…ለዓመታት  በዚህ         የሚያደርጉት  የመጨረሻ  የአብሮነት  ቆይታ  ነውና
         ያለው  ሀብት  እንዴት  ተጠብቆ  ቆየ?  ብለው         መልክ  መቆየት  ያስኮንናል  በቃዎት”  እያሉ  የነብስ    ጓደኛቸው  ባለትዳር  ከመሆንዋ  በፊት  በነፃነት
         ብዙዎች ይደመማሉ፤ይገረማሉም:: እንደ ልባቸው           አባታቸው  ደጋግመው  ከገሰፁዋቸው  በኋላ  ነው         ሊያወርዋትና ሊያጫውቷት በመፈለጋቸው ያደረጉት
         ሰጥተው ለሚያስፈልገው ሁሉ ለግሰው ሀብታቸው            መለስ ያሉት::                              ነው::
         እያደገ  እየተመነደገ  የሚሄድ  አካባቢው  ላይ             በተለይ  የልጃቸው  የሳራ  ለማግባት  መወሰን          ሙሽሪት የሰአቱን መድረስ በጉጉት መጠበቅዋን
         የታወቁ  ዲታ  ናቸው::ያላቸው  ሀብት  የድግሱና        ከሀዘናቸው  መለሳቸው::  የልጃቸው  ሰርግ  መቃረብ      በጨዋታ  መሀል  ግድግዳ  ላይ  የተሰቀለውን  ሰዓት
         የግርግሩ  መድመቅ  የራሱ  የሆነ  አስተዋፅዖ          ከሀዘንና  ድባቴ  አላቀቃቸው::  ዛሬ  የምታገባዋ  ሳራ   እያየች  መመለስዋ  ላይ  ያስታውቅባታል::  አንዴ
         ቢኖረውም  ፀባየ  ሰናይ  እና  ከሁሉ  ጋር  ተግባቢ     የወይዘሮ  አፀደ  የስጋ  ልጅ  አይደለችም::  ወልዶ     ሚዜዋ  ብድግ  ብላ  ሌሎችን  ሚዜዎች  ወደስዋ
         መሆናቸው  እንዳደመቀው  ግን  በሙሉ  ልብ            ለማቀፍ ለመሳም ተፈጥሮ አልፈቀደላቸውም:: እስከ         እንዲቀርቡ ጋበዘች:: ሙሽሪት እንዳትቀርብ ተደረገና
         መመስከር ይቻላል::                           መጨረሻው  መውለድ  አለመቻላቸው  በሀኪም             አወሩ  ሚስጥርና  የጨዋታቸው  አንዱ  ክፍል  መሆኑ
             ብዙ እናቶች በቡድን በቡድን ሆነው ግማሾቹ         እስኪረጋገጥና  እስኪነገራቸው  ያላደረጉት  የህክምና      ነው::  ተጠቃቅሰው  አንደኛዋ  ወጣች::  ሌሎቹ
         ሽንኩርት  እየላጡ  ግማሾቹ  እየከተፉና  አንዳንዶቹ      ሙከራ አልነበረም:: ለውጥ ሲያጡ ተስፋ ቆርጠው          ጨዋታቸውን  ቀጠሉ::  ከቆይታ  በኋላ  ቅድም
         ድስት  ላይ  የተጣደውን  ወጥ  እያማሰሉ  በጨዋታ       ተውት::  በመጨረሻው  ከሩቅ  አገር  ከባላቸው  ጋር     የወጣችዋ  ሚዜ  ተመለሰች::  ፊትዋ  ተለዋውጦኛ
         እና  ሳቅ  ድግሱን  አድምቀውታል::  ወይዘሮ  አፀደ     ሄደው  አሁን  ልክ  እንደ  አይናቸው  ብሌን          ተቀያይራ::  ሁሉም  ሚዜዎች  ደነገጡ  ሙሽሪት  ላይ
         በዚያ  ሲያልፉ  እየጎተቱ  ያስቆሙዋቸውና  “እሰይ       የሚሳሱላት  ልጃቸውን  ለማሳደግ ገና  በጨቅላነትዋ       ደግሞ  መረበሽና  መደናገጥ  ታየ::  ልጅትዋ
         እስይ እማማ አፀደ እንኳን ለወግ ማዕረግ አበቃዎ”        ተቀበሉ:: አሳድገውም ለወግ ማዕረግ ለማብቃት ዛሬ        “አዝናለሁ” አለች:: “ምን ተፈጠረ?” አሉዋት በአንድ
         እያሉ ይስሙዋቸዋል:: “ በክብር በወግ ማግባትሽ         በመሰናዳት ላይ ናቸው::                        ድምፅ  “የመኪና  አደጋ”  ሁሉም  ራሳቸውን  ይዘው
         ፣  ኩራት  ነው  ለእናት  ለአባትሽ፣  ሆሆ  ለእናት         ሳራ ከአራት ጊዜ በላይ ታጭታለች:: አራት ጊዜ      ወደ  ሙሽሪት  ዞሩ::  ሙሽሪት  የሰማቸውን  ማመን
         ለአባትሽ” እያሉ ይዘው እያስቆሟቸው ተሰብስበው          ያህል  ሊደገስና  ልታገባ  ዝግጅት  ተደርጓል::        አቃታት::  ተዘረረች፤  የሰማችው  ነገር  ራስዋን
         ጭፈራውን ያስነኩታል::                         ሊያገብዋት  የቀረብዋት  ሁሉ  ከልጅነትዋ  ጀምሮ        አሳታት:: ቀርበው ይሄኔ ሚዜዎቹ ለቀልድ የፈጠሩት
             “እንግዶቹ  መምጫቸው  ደርሷል…ወጡም            የሚጥል  በሽታ  ያለባት  መሆኗን  ሲሰሙ  ሰርጉን       ጨዋታ መሆኑን አልገባትም፤ አልተረዳቸውም::
         ገና  ነው፤  ጥብሱም  አልደረሰ…ኸረ  እንዳንዋረድ       ሰርዘውታል::  ሳትፈልግ  በመጣባት  በሽታ  ልብዋ           ሚዜዎቹ  ቀልድ  መሆኑን  እየነገርዋት  ቀርበው
         ወገኖቼ..”  ይሉና  የሚጨፍሩት  ሴቶች  ስራቸው        እስኪሰበር  ድረስ  የቀረቧት  ወንዶች  ርቀዋታል::      ሊያነስዋት  ሞከሩ፤  ነገር  ግን  ትንፋሽዋ  ተቋረጠ::
         ላይ እንዲበረቱ ይነግራሉ:: ደግሞ ወደ ሌላ ስራና        የተጀመረው  ድግስ  ተቋርጦ  የተላኩት  ሽማግሌዎች       ባዩት  ነገር  ተደናገጡ::  የሚሆነውን  ማመን
         ሁኔታ  ለማየት  ያቀናሉ::  ሴቶቹም  ጭፈራቸውን        መልሰው  መልስ  ለመስማት  ሳይመጡ  ቀርተው           አቃታቸው:: ሙሽራዋ በድን መሆንዋን ሲያረጋግጡ
         አቁመው  ወደ  ስራቸው  እያቀኑ  “እማማ  አፀደ        ተሸማቃለች::  ወይዘሮ  አፀደ  ጠንካራ  ናቸው::       ይበልጥ ሁሉ ነገር ዞረባቸው:: በር ተከፍቶ ሙሽራው
         አያስቡ  ሁሉ  ነገር  በጊዜው  ይደርሳል፤እኛ          በመንፈስ አጠንክረዋታል::                       ሲገባ ታየ:: ግቢው ላይ የነበረው ጭፈራ ከደቂቃዎች
         እያለንልዎ ሀሳብ አይግባዎ” ከመሀል የሚሰጣቸው              በእድልዋ  አዝና  ልቧ  ቢሰበርም  መክረውና       በኋላ  ሁሉ  ወደ  ለቅሶ  ተቀየረ::  ከፍ  ያለው  ደስታ
         ምላሽ  ነው::እሳቸው  በበኩላቸው  “እሰይ  እሰይ       አበርትተዋት ለዛሬ ደርሳለች:: እጅግ የተለየ ፍርሀት      በመሪር ሀዘን ተለወጠ::
         ኑሩልኝ ፤ኑሩልኝ አለሞቼ” ብለው ይመልሳሉ::


          É1       “ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር”                           DINQ                                       ጥቅምት 2021  0 0 1 1 3







                                                     “




































































                                                                     ”






























                                                                                                       “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት           ሚያዝያ  2013
                                                                                                                     2





































                                                                                                                     2








                                                                                                                  ዝ

                                                                                                                   ያ





                                                                                                                 ያ
                                                                                                               ሚ





                                                                                                     መ




                                                                                                        ሔ

                                                                                                         ት

                                                                                                      ጽ




                                                                                                  ን




                                                                                                ድ







                                                                                                  ቅ






































                                                                                             ““ኢትዮጵያያ  ለዘላለምም  ትኑርር ”                                                              ድንቅቅ     መጽሔትት            ሚያዝያያ    20133



















                                                              ላ






                                                           ያ

                                                             ዘ

                                                            ለ
                                                                    ር

                                                                   ኑ

                                                                     ”



                                                               ለ

                                                                 ት
                                                                ም



                                                      ኢ








                                                         ዮ

                                                          ጵ

                                                        ት




                                                                                                                 ያ
                                                                                                               ሚ
           32
                                                                                                                  ዝ
                                                         ዮ


                                                                                                ድ
                                                          ጵ

                                                      ኢ


                                                        ት

                                                                                                        ሔ
                                                                                                      ጽ
                                                               ለ
                                                                   ኑ
                                                                  ት
                                                              ላ
                                                            ለ
                                                                                                  ን

                                                                                                     መ
                                                             ዘ
 ┼                                                                                                                              ┼
   27   28   29   30   31   32   33   34   35   36   37