Page 29 - DinQ 225 Part 1 October 2021
P. 29
┼ ┼
ሰ
ረ
ት
መ መ ሰ ረ ት እንግዲህ እንደሰው ሆነሽ ተፈጥረሽ የወገንን ሃዘን ለማንኛውም ግን አሁን አገር ቤት ባለው ስሌት
መሰረት
መሰረት - በተለያዩ መንገዶች…¥ በኑሮም
በህይወትም ብዙ ፈተናዎች ይኖራሉ። በተለይም መስማት እጅግ ያሳዝናል። ነገር ግን ገና ለምን አንድን ህጻን ለማዳን፤ “ከመቶ እስከ መቶ ሃምሳ
ደግሞ እንደዚህ ሰዎችን መርዳት ላይ ትኩረት እንደተፈጠሩ የማያውቁና ስለዚህች ምድር ሺህ የኢትዮጵያ ብር ወጭ አለው።”¥ ብለን ነው
አድርገሽ መስራት ሲጀመር፤ የሚያጋጥሙ ጠይቀው ያልተረዱ ህጻናት በልብ ህመም ሲሰቃዩ የምናስበው። እንግዲህ ይሄንን አንድ ሰው ብቻውን
መሰናክሎች አሉ። ነገሩ የበረከት ስራ ስለሆነ ስታዪ በጣም የሚያሳዝን ነው። ነገር ግን አሁን ወይም ከቤተሰብ እና ከጓደኛ ጋር በህብረት
ደስ የሚለውን ነገር ማየት ሊያደርገው ይችላል። አንዳንዶቹ ደግሞ በአገር
ስቱዲዮ ውስጥ ከቤተመቅደስ እና እመቤት ጋር። (ፎቶ - በመልካሙ ደምሴ) ያስፈልጋል። ለምሳሌ ቤት መታከም የማይችሉ ሲሆኑና በውጭ አገድ
እዚያው ማዕከሉ ውስጥ መታከም ካለባቸው እነሱን የሚያሳክም ቅን
ታካሚ የነበሩ ህጻናት ግለሰብ፤ “አንድ ልጅ ወይም ሁለት ልጅ ስፖንሰር
አድገው፤ ተምረው፤ ነርስ ማድረግ እፈልጋለሁ።”¥ በማለት እየታከሙ ይህን
ሆነው ሃኪም ሆነው ድጋፍ አግኝተው የሚመጡበት ሁኔታም አለ።
ማዕከሉን መልሰው የሚረዱ በቁጥር ግን በአጠቃላይ ከ 9 10 ሺህ ያህል ህጻናት
ሃኪሞች እና ነርሶች ደግሞ ድጋፍ አግኝተዋል። በነገራችን ላይ ይህ ትልቅ
አሉ። ይሄ እጅግ በጣም ስኬት ነው። እንግዲህ አንድም ልጅ ቢሆን
ያስደስታል። እንዲያውም ሲታመም ያለውን ስቃይ ወላጅ ያውቀዋል። እናም
በቅርብ ጊዜ ደብረ ብርሃን ብዙ ሺህ ህጻናት ታክመው ድነዋል።
ላይ ሄጄ፤ አንዲት ሴት ሮጣ በዚያኑ ልክ ደግሞ ካርድ ክፍል ገብተሽ
መጥታ፤ “እኔ ከአስር አመት የወረፋውን ብዛት ስትመለከቺ በጣም ታዝኛለሽ።
በፊት እዚያ ማዕከል ውስጥ ይሄ ሁሉ እንግዲህ ሆስፒታል እና ሃኪም እያለን
ታካሚ ነበርኩኝ። ይኸው ነው። የቀዶ ጥገና ስኬትን በተመለከተ በአብዛኛው
ድኜ አግብቼ ልጆች ወልጄ…¥ ሃኪሞቻችን ስኬታማ ናቸው። ከአቅም በላይ
ይሄ የምታይው ፎቅ ደሞ ካልሆነ በስተቀር በአብዛኛው ታክመው ይድናሉ።
የኔ ነው። ይኸውልሽ ታሪኬ አንድ ጊዜ የመታከሙን እድል ካገኙ ብዙዎቹ
ተቀይሮ፤ ህይወቴ ተቀጥሎ ይድናሉ። አንዳንዴ ሃኪሞች ቀዶ ጥገና ለማድረግ
እንደዚህ እየኖርኩኝ ነው”¥ ሲዘጋጁ፤ “ዛሬ ስንት ሰው ወረፋ ላይ ነው?”¥
የሚል ደስ የሚል ወሬ ደሞ ይላሉ። አስር ሰው ሰው ሊሆን ይቻላል ተረኞቹ።
ትሰሚያለሽ። የሰው መዳን ነገር ግን “ቀዶ ጥገናውን ለማድረግ ምን ያህል
ብዙውን ፈተና አታስቢውም። ወገኔን ማገልገል ለኔ ምክንያቱ እግዚአብሄር ነው። ለሰው ልጆች ደግሞ አላቂ እቃዎች አሉን?”¥ ሲባል፤ “አምስት ወይም
በረከቴ ነው። ነገሮች ባሰብሽው መንገድ እና ፍጥነት ጥበብ ተሰጥቷቸው፤ የሰውን ልጅ በህክምና እገዛ ስድስት”¥ ይባልና ለ5 እና ለ6 ልጆች ብቻ
ሰዎችን ለመርዳት አለመቻል ያስጨንቃል። ከምንም ሲያድኑ ማየት ደስ ይላል። እናም ብዙ ችግሮችንና ይደረጋል። እነዚህ አላቂ እቃዎች የምንላቸው
ነገር በላይ ግን ሰዎች ያንቺን እርዳታ የሚሹ ሆነው፤ ደስታዎችን መዘርዘር ይቻላል። የኔ ትልቁ ችግር ደግሞ የእጅ ጓንት እና የፊት መሸፈኛ ማስኮች
እናቶች “ልጄን አድንኚልኝ”¥ እያሉ ሲያለቅሱ እና ግን ለሰዎች መድረስ እየቻልኩ፤ በአንዳንድ ናቸው። እና ማዕከል እና ሃኪም እያለን በነዚህ
ሲማጸኑ፤ አይንሽ እያየ ህጻናት ሲሞቱ እንደማየት ይገንዘብ እጥረት ምክንያት ሳልደርስላቸው ስቀር አላቂ እቃዎች ምክንያት ህጻናትን ማከም
ልብን የሚሰብር፤ እንቅልፍ የሚነሳ ነገር የለም። ይሄ ነው ትልቅ መሰናክል እና ማነቆ ለኔ። አለመቻላችን ያሳዝናል።በዚያ ምክንያት አይናቸው
ፖ ፖ
ፖሚሚ
ሚ
አንደኛው ፈተና እሱ ነው። ፖሚ - ቅድም አብረን ሳለን አንድ ቪዲዮ እያየ ልጆች ያልፋሉ።
ከመሰናክል እና ከፈተናው ውጪ ግን ብዙ አሳየችኝና አለቀስኩ (እንደገና እያለቀሰች) ችግሩ
ት
ት
ረ
መ
ሰ
ሰ
መ
ረ
የ የ
የመሰረት መብራቴ የመጨረሻ መልዕክት
መ
መ
ረ
ረ
ሻ
ሻ
ክ
ክ
ት
መልካም ነገሮችን ማንሳት ይቻላል። አንደኛው ግን በዚህ ደረጃ ላይ መሆኑን አላውቅም ነበር። የመሰረት መብራቴ የመጨረሻ መልዕክትት
ል
ል
ዕ
ዕ
ጨ
ራ
ራ
ቴ
ብ
መ
መ
ብ
ቴ
መ
የ
ጨ
መ
የ
በማዕከሉ ችግሮችን ብቻ አይደለም የምናነሳው። (እራሷን አረጋግታ) አሁን አንቺ በምታውቂው እኔ ከበረከቱ ተካፈሉ ነው የምለው። ጥቂት
ስኬታማ ታሪኮችም አሉት። የመጀመሪያው ነገር፤ ምን ያህል ልጆች በማዕከሉ ታክመው ድነዋል? የሚባል ስጦታ የለም። የቻላችሁትን ያህል
ማዕከሉ መኖሩ በራሱ አንድ ስኬት ነው። ሁለተኛው ምን ያህሉስ ወረፋ እየጠበቁ ናቸው? በምታደርጉት ስጦታ እነዚያ ህጻናት ይድናሉ፤
መሰረት - አዎ ይገባኛል። እንዲያውም አንቺ ህይወታቸው ይለወጣ። በቋሚነት መርዳት
ደግሞ የዚህ ሙያተኞችና ህጻናቱን በጣም በፍቅር መ መ ሰ ረ ት
መሰረትት
ሰ
ረ
ለማገልግል የተዘጋጁ ልበ ብርሃን ብሩህ የሆኑ ያየስሽው ታክመው የዳኑትን ነው። እኔ ከገባሁ ለሚፈልጉም የኢትዮጵያ ህጻናት ልብ ህሙማን
ሃኪሞች ደግሞ አሉ። ከወራት በፊት ተጨንቀው በኋላ እንደዚህ ነበር ያሳለፍኩት። ስሜቱ ማህበር በር ክፍት ነው። ወገኖች በቀጥታ መደገፍ
የነበሩና ታክመው የሚድኑ ደግሞ አሉ። ሲያዝኑና ይገባኛል። እነዚህን ህጻና እያየሁ አለቅስ ነበር። የሚችሉበት ሁኔታ ተመቻችቷ፤። ያዘኑትን እንባ
ሲያለቅሱ የነበሩ ህጻናት ደግሞ ልባቸው ተጠግኖና ማልቀስ ግን መፍትሄ አይሆንም። የተጨነቁ ማበስ እና መተጋገዝ ትልቅ በረከት ነው። ህጻናቱ
ድነው፤ አንዳንዶቹ ለምስጋና ይደውላሉ። ልደት እናቶች እና አዲስ የሚገቡ ህጻናትን ባየሁ ቁጥር ደግሞ ወጥተው የሚያመሰግኑበትን ቀን ለማየት
ሲያከብሩ አብሬያቸው ልደት እንዳከብር ለቅሶ ነው። ወላጆችን ባየሁ ቁጥር መፈጠሬን ያብቃን።
ወላጆቻቸው ጋብዘውኝ እቤታቸው እሄዳለሁ። ከዚህ ጥያቄ ውስጥ በመጨመር ከአምላክ ጋር ሙግት መሰረት መብራቴ ይህን ካለች በኋላ
በላይ በህይወትሽ ላይ ደስታን የምታገኚበት ነገር ነው። ማልቀስ ግን መፍትሄ ስለማይሆን፤ እኛ በሚቀጥሉት ቀናት እሁድ እና ሰኞ በኢትዮጵያ
የለም። የየራሳችንን ጠጠር ብንጥል፤ የአቅማችንን ኮሚዩኒቲ ስለሚደረገው ዝግጅት ገለጻ ተደረገ።
ወደ አሳዛኙ ነገር ስንመለስ ግን…¥ አንዳንዴ ብናደርግ ታሪክ መቀየር እንችላለን። “ምንድነው በእለቱም ከ15 ሲህ ዶላት በላይ ገንዘብ ተሰበሰበ።
ጥያቄዎችን እንጠይቅና “ይሄ ህጻን ታሟል ማድረግ የምችለው?”¥ ስል ማስተባበር ነው። ማህበሩን በቋሚነት ለመርዳት ፈቃደኛ የሆኑ
ድረሱለት”¥የሚል ፎቶ ለጥፈን፤ “አንሺው ፎቶውን። ስለዚህ መጀመሪያ ባለኝ ትንሽዬ መታወቅ ሰዎችም ተመዝገበዋል። ከዚያ ውጪ ግን አሁንም
ልጁ እኮ በህይወት የለም።”¥ የሚል ታሪክ ልብ ምክንያት ድንጻቸውን ለወገኔ ባሰማላቸው፤ ትልቅ መርዳት ለሚፈልጉ፤ ለዚህ ቀደም በተደረገው
ይሰብራል። እንደገና ደግሞ ወረፋ የሚጠብቁ ነገር ብዬ አሰብኩ። በመጀመሪያ የተገነዘብኩት የገንዘብ አሰባሰብ ላይ መሳተፍ ያልቻሉ ሰዎች
ህጻናት፤ “በቃ ወረፋ ደረሰ”¥ ተብሎ፤ ለዛ ቤተሰብ ብዙ ህዝብ ይህ ችግር መኖሩን አያውቅም። በ404 860 3371 ወይም @ChilderenHeart
ሲደወል ደግሞ፤ “ህጻኑ እኮ የለም፤ ሞቷል።”¥ይባልና በመሆኑም መጀመሪያ እንዲያውቁ ማድረግ፤ ከዚያ ያሻዎትን Ca$h APP መለገስ እንደሚችሉ
እንደዚህ አይነት ልብ የሚሰብሩ ብዙ ታሪኮች አሉ። እንዲመጡና እንዲያግዙ ማድረግ ነው። ተገልጿል።
29
DINQ MEGAZINE April 2021 STAY SAFE 29
ጽ
ጽ
መ
ሄ
ት
ሄ
መ
ድንቅቅ መጽሄትት
ን
ድ
ቅ
ን
ድ
ድንቅ መጽሄት Stay Safe October 2021 EC
┼ ┼