Page 36 - DinQ 225 Part 1 October 2021
P. 36
┼ ┼
ባህል
ህ
ባህልል
ባ ባ ህ ል
የአዝማሪዎች ሚና
ጳውሎስ ኞኞ “አጤ ምኒልክ”¥ ሲል ከማሻቀቡ በፊት፣ የሕትመት እና የስርጭት ጊድን ገብሬ የሜዳ ዝሆን
ባሰናዳው ድርሳን ላይ በርክሌይ የጻፈውን ቴክኖሎጂው ከመዘመኑ በፊት፣…¥የኅብረተሰቡ ፈረሱን ጫኑት ይነሳ እንደሆን
የጉዞ ማስታወሻ ጠቅሶ ይህንን አስፍሯል። ዐይን እና ጆሮ የሆኑት አዝማሪዎች
“በሠራዊቱ መሐል አዝማሪዎችም አንድ ካህን ለነፍስህ ይቅርታ መማጸኛ
አብረው ይዘምታሉ። በዚያ ሁሉ ሁካታ አንድ አዝማሪ ለስጋህ መዝናኛ
አዝማሪዎቹ ዘማቹን እያጫወቱ ይሄዳሉ። በሚል ከሰማያዊው ዓለም ባልተናነሰ
አብሯቸው የሚሄደው ሠራዊትም የምድር አስፈላጊነታቸው ተወስቷል።
ለአዝማሪዎቹ ግጥም ይነግሯቸዋል።
አዝማሪዎቹም የደከመውን በግጥም ኧረ ጉዱ በዛ ኧረ ጉዱ በዛ
እያበረታቱ ይጓዛሉ። […]¥ የጦርነቱ ዕለት በጀልባ ተሻግሮ አበሻን ሊገዛ
ኢትዮጵያውያኑ ደማቅ ቀለም ያለው ካባ
ለብሰው ጠ መንጃ እና ጦር ይዘው፣ ጎራዴ የሚለው የአዝማሪ ግጥም የካቲት 22
ታጥቀው፣ የነብር ና የአንበሳ ቆዳ ለብሰው፣ ሌሊት የአልቤልቶኒን ጦር ፊትለፊት
አዝማሪዎች እየዘፈኑ ቄሶቹ፣ ልጆቹ፣ ሴቶቹ እየተመለከቱ እንዳ ኪዳነ ምህረት የተባለ
ሳይቀሩ ፀሐይዋ ፈንጠቅ ስት ል በተራራው አካባቢ ላይ ሲዜም ማንጋቱን የጳውሎስ ኞኞ
ላይ በታዩ ግዜ የኢጣሊያንን ጦር አሸ በሩት”¥ መጽሐፍ ያስረዳል።
የጊዜው አዝማሪዎች ተግባር በጉዞ ላይ ባህር ዘሎ መምጣት ለማንም አይበጅ
የማዝናናት ብቻ ሳይሆን በጦርነት ላይ ወኔ እንደ ተልባ ስፍር ትከዳለች እንጂ
የመስጠትም ጭምር ነው። ከዚህ አትረጋም ሐገር ያለ ተወላጅ
በተጨማሪም የታሪክ ሁነቶችን መዝግበው የሚለውን ከላይ ካነሳነው ስንኝ ጋር
ላለንበት ዘመን አቆይተውልናል። በፉከራም ተመሳሳይ ይዘት ያለው ግጥም ሰርጸ ፍሬ
ሆነ በሙሾ የተሰናኙት ግጥሞች ስሜትን ብቻ ስብሃት ተመሳሳይ ይዘት ባለው ጽሑፉ
ሳይሆን ታሪክን ሰንደዋል። ከጸሐፌ ትዛዝ ጠቅሶታል።
ገብረሥላሴ ዘገባ ለዚህ ምሳሌ የሚሆነንን አላጌ ላይ ከፊታራሪ አባ ውርጂ ሌላ ጊድን
እንጥቀስ። የሐረርጌው ገዢ ራስ መኮንን ሞት ገብሬ የሚባሉ የላስታ እና የዋግ ጦር መሪ እና .የጊድን እህት ምጥን ወይዘሮ
በተሰማ ጊዜ አዝማሪ እንዲህ ብሎ ማዜሙን እህታቸው ይገኙበታል። እህታቸው ጥይት ጥይት አቀባይ እንዳመልማአሎ
“ታሪከ ዘመን- ዘዳግማዊ ምኒልክ”¥ከትቧል በቀሚሷ ጫፍ እየቋጠረች ስታቀብል አብራ ባልቻ ሳፎ (አባ ነፍሶ) በመድፍ ጠላትን
ዋ አጼ ምኒልክ እግዚአብሄር ያጥናዎ ሞታለች። እነዚህ ሁለት ሰዎች ሕይወታቸውን እያሻገሩ በሚያጠቁበት ጊዜ ከጠላት በተተኮሰ
በየበሩ ቋሚ ከልካይ ሞተብዎ ሲያጡ አዝማሪ ጥይት ጆሯቸው ተቆርጦ ነበር። በዚህ ጊዜ
የመረጃ ቅብብሎሹ እንዳለንበት ዘመን የጊድን ነገር አይተኛም በውን አዝማሪ
ከመፍጠኑ በፊት፣ የመዝናኛ አማራጮች ቁጥር ጦር መጣ ቢሉት ይነሳል አሁን ማን እንዳንተ አርጎታል
የእርሳሱን ጉትቻ
”
“
É5 “ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር” DINQ ጥቅምት 2021 0 0 1 1 3
“ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት ሚያዝያ 2013
2
ድ
ቅ
ን
ት
ሔ
መ
ጽ
““ኢትዮጵያያ ለዘላለምም ትኑርር ” ድንቅቅ መጽሔትት ሚያዝያያ 20133
2
ሚ
ት
ም
ር
ኑ
ላ
ዘ
ለ
ያ
”
ጵ
ያ
ዝ
ለ
ያ
ኢ
ዮ
ት
ዝ
ያ
ሚ
ላ
ዘ
ለ
ኑ
ት
ለ
ኢ
36
ት
ጵ
ዮ
ን
መ
ሔ
ጽ
ድ
┼ ┼