Page 29 - Descipleship 101
P. 29

ስጋ (The flesh)
ምንም ነገር ስጋን ወይንም አሮጌውን ተፈጥሮ የተሻለ አያደርውም። መጽሐፍ ቅዱስ የልባችንን ክፋትና የልብን ሃሳብ ሁሉ ከሰው ልብ ይወጣል ይላል። ይህም ሃሳብ ሰውን ወደ ኃጢያት ውድቀት፣ ከፋትንም ሁሉ ወደ ማድረግ ይመራዋል። ስጋ ምንግዜም የእግዚአብሄር ጠላት ስለሆነ የእግዚአብሄርን ህግ መጠበቅ አይችልም። አንዳንድ ሰዎች አሮጌ ተፈጥሮአቸው የሚፈልገውን ነገር ሁሉ ስለሚያደርጉ እግዚአብሄርን ያሳዝናሉ።
“ስለ ስጋ ማሰብ ሞት ነውና፤ ስለመንፈስ ማሰብ ግን ህይወትና ሰላም ነው። ስለ ስጋ ማሰብ በእግዚአብሄር ዘንድ ጥል ነውና፤ ሰእግዚአብሄር ሕግ አይገዛምና፤ መገዛትም ተስኖታል፤ በስጋ ያሉትም እግዚአብሄርን ደስ ሊያሰኙት አይችሉም። ” ሮሜ.8፡7-9
በዮሃንስ ወንጌል ምዕራፍ 6፡63 ላይ ከመንፈሳዊው አለም ጋር በተያያዘ መንገድ ስጋ ምንም እንደማይጠቅም እናነባለን። ያልዳነ ሰው እግዚአብሄርን መታዘዝና ደስ ማሰኘት አይችልም (1ቆሮ. 2፡14)።
“በእነዚህ ልጆች መካከል እኛ ሁላችን ደግሞ፤ የስጋችንንና የልቡናችንን ፈቃድ እያደረግን፤ በስጋችን ምኞት በፊት እንኖር ነበርን እንደ ሌሎችም ደግሞ ከፍጥረታችን የቁጣ ልጆች ነበርን።” ኤፌ. 2፡3
ዳግመኛ በተወለድን ጊዜ ሰጋችንን (flesh) መተው አንችልም። የእኛም ሕይወት ሆነ መጽሐፍ ቅዱስ የሚያሳየን ይህ አውነት
28




























































































   27   28   29   30   31