Page 84 - Descipleship 101
P. 84

• ወንጌላውያን ~ የምስራቹን ቃል ለአለም የሚያዳርሱ ናቸው። ፊልጶስን እንደምሳሌ ልንወስድ እንችላለን።
• እረኞች ~ የዳኑትን ነፍሳት የሚንከባከቡ፡ ወደ አጥቢያ ቤተክርስቲያን አምጥተው በእግዚአብሄር መንገድ እንዴት መራመድ እንዳለባቸው የሚመሩ ናቸው። በአዲስ ኪዳን ለአንዲት ቤተ ክርስቲያን ከአንድ በላይ እረኞች ሊኖሯት ይችላሉ። እነዚህ እረኞች ግን በእግዚአብሄር የሚመረጡና በሰው የሚሾሙ ናቸው፤ እነሱም በፍቅር የእግዚአብሄርን ህዝብ ይንከባከባሉ (1ተሰ2፡7-11)።
• መምህራን ~ የእግዚአብሄርን ቃል በተብራራና በጠለቀ ሁኔታ በቅደም ተከተል የሚያስተምሩ፤ አማኞችም በእምነት የሚያጠነክሩና አገልጋዮችንም ለአገልግሎት በእግዚአብሄር እውቀት የሚያዘጋጁ ናቸው።
83































































































   82   83   84   85   86