Page 99 - Descipleship 101
P. 99

“በእርሱም ይህን ተስፋ የሚያደርግ ሁሉ እርሱ ንጹህ እንደሆነ ራሱን ያንጻል። ” (1ዮሐ. 3፡3)
እንነጠቃለን ወይንም ኢየሱስ ቶሎ ይመጣል ብለን ስናስብ የሚከተሉት ነገሮች በህይወታችን ይታያሉ፦
• የበለጠ ታጋሽ ያደርገናል
• ለጸሎትም ይረዳናል
• ልባችንን በሰላም ይሞላዋል
• አክሊል እንድናገኝ ይረዳናል
• የክርስቶስን መምጣት እየሰበክን እንጠብቃለን (2ጢሞ.4፡1-
2)።
ስለዚህ ባለንበት ስፍራ የጌታን ስራ በትጋት እየሰራን እንጠብቀው። ጌታችን በቶሎ ይመጣል፤ በአገልግሎታችንም ሽልማትን ይሰጠናል (1ቆሮ. 15፡58)።
98
(ያዕ.5፡7-8)፤ (1ጴጥ.4፡7)፤
(ፊሊ.4፡5-7)፤ (2ጢሞ.4፡5-8)።























































































   97   98   99   100   101