Page 45 - Ayinie Magazine
P. 45

የዓይን ብሌን መጠኗ 12 ሚ.ሜትር
                                                                      የሚያህል ወይም የአውራ ጣት ጥፍር
                                                                      የሚያህል ነው፡፡ ብሌን በተለምዶ ብራንፊ
                                                                      ወይም በእንግሊዝኛው ኮርኒያ (Cornea)
                                                                      የምንላት ስትሆን ወደ ዓይናችን የሚገባውን
                                                                      ብርሃን የምትመጥን መስታወት መሰል
                                                                      የዓይን ክፍል ናት፡፡ በተለያዩ ምክንያቶች
                                                                      ብሌን ስትጎዳ ዓይናችን ማየት አይችልም
                                                                      - ይህ ዓይነ ስውርነት መዳን የሚችል
                                                                      ሲሆን ሁላችንም ከህልፈት በኋላ የራሳችንንና
                                                                      የቤተሰቦቻችን ብሌን በመለገስ ወገኖቻችንን
                                                                      እንታደግ!!
                                                                                                  ዶ/ር መነን አያሌው
                                                                                የኢትዮጵያ የዓይን ባንክ ሜዲካል ዳይሬክተር
                                                                                                   ከተናገሩት የተወሰደ
   40   41   42   43   44   45   46   47   48