Page 40 - Ayinie Magazine
P. 40

•  በ1995ዓ.ም ተቋቋመ፡፡
                                                  •  ዓላማው  በብሌን  መጠበስ  ምክንያት  ዓይነ  ስውር  የሆኑ
                                                     ዜጎች  እንዲድኑ  ከህልፈት  በኋላ  ከለጋሽ  ወገኖች  ብሌን
                                                     በማሰባሰብ፣  ጥራቱንና  ደህንነቱን  ጠብቆ  ለንቅለ  ተከላ
                                                     ማሰራጨት ነው፡፡
     14
                                                  •  በኢትዮጵያ ከ10 ዓመት በፊት በተደረገ ጥናት 300000
                                                     ሺህ  የብሌን  ጠባሳ  ዓይነስውራን  ይገኛሉ  (ቁጥሩ  አሁን
                                                     ሊጨምር ይችላል)፡፡
                                                  •  ዋና መስሪያ ቤቱ በዳግማዊ ምኒልክ ሪፈራል ሆስፒታል ቅጥር
                                                     ግቢ ውስጥ ይገኛል፡፡ በምስራቅ አፍሪካ ብቸኛው ዓይን ባንክ
                                                     ሲሆን በአህጉሪቱም ለረጅም ዘመን ያገለገለ ቀዳሚ ዓይን
                                                     ባንክ ነው፡፡

                                                  •  ብሌን ቤት ለቤት እንዲሁም በሆስፒታሎች የብሌን ልገሳ
                                                     አማካሪዎችን  በማሰማራት  ህልፈት  ሲያጋጥም  የሟች
                                                     ቤተሰብ ልገሳ እንዲያደርጉ በማድረግ ይሰብሰባል፡፡
                                                  •  በአሁኑ ወቅት በዳግማዊ ምኒልክ፣ በጥቁር አንበሳ፣ በአቤት
                                                     ሆስፒታልና በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታሎች የብሌን ማሰባሰብ
                                                     መርሃ ግብር ዘርግቶ እየሰራ ይገኛል፡፡
       ዓመት                                        •  እስካሁን ለ1600 ሰዎች የብሌን ንቅለ ተከላ ተደርጎላቸው


                                                     ብርሃን አግኝተዋል፡፡
                                                  •  ከ15 ሺህ በላይ ዜጎች ህይወታቸው ሲያልፍ ብሌን ለመለገስ
                                                     የቃል ኪዳን ሰነድ ላይ ፈርመው መታወቂያ ወስደዋል፡፡

        በአገልግሎት                                   •  የብሌን ንቅለ ተከላ የሚደረግባቸው ቦታዎች፡
                                                         o አዲስ  አበባ  -  በዳግማዊ  ምኒልክ  ሪፈራል
         የኢትዮጵያ የዓይን ባንክ                                     ሆስፒታል፣  በቅዱስ  ጳውሎስ  ሆስፒታልና  በሶስት
                                                             የብሌን ንቅለ ተከላ ስፔሻሊስቶች ባሉባቸው የግል
                 እውነታዎች                                      የዓይን ክሊኒኮች

                                                         o በአማራ ክልል - ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል
                                                         o በትግራይ ክልል - በመቀለ ኩዊሃ ሆስፒታል

                                                         o በኦሮሚያ ክልል - በጅማ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል

                                                         o በደቡብ  ክልል  -  በሀዋሳ  ዩኒቨርሲቲ  ሆስፒታልና
                                                             በአርባ ምንጭ ይከናወናል፡፡

            38
   35   36   37   38   39   40   41   42   43   44   45