Page 41 - Ayinie Magazine
P. 41
• ብሌን (ኮርኒያ Cornea)
ማለት የዓይናችን የላይኛው ክፍል
ሲሆን ጥቁሩን የሚሸፍነውና
መስታዎት መሰል ነው፡፡
• መጠኑ 12 ሚሊ ሜትር ነው፡፡
1600 • ማንኛውም ሰው ብሌን መለገስ
• ሰዎች
የዓይን
የሚለግሱት
ብሌናቸውን ብቻ እንጅ ሌላውን
የዓይናቸውን ክፍል አይደለም
(ሙሉ ዓይን አይለገስም - ወይም
የአውራ ጣት ጥፍር የምታክለው
መስታወት ብቻ ነች)
ይችላል፡፡
ለማንሳት
ከለጋሽ
• ብሌንን
የሚፈጀው ጊዜ ከ30 ደቂቃ
አይበልጥም - ስለሆነም ቀብርን
አያስተጓጉልም፡፡
• ከአዲስ አበባ ዕድሮች ም/ቤት
ጋር በቅንጅት እየተሰራ ነው፡፡
ሰዎች • ዓለም አቀፍ ጥራቱን ጠብቆ
ሲሆን
በአፍሪካ
የሚሰራ
የብሌን ንቅለ ተከላ Quality Certified
የሆነ ብቸኛ ተቋም ነው፡፡
• ብሌን አይሸጥም አይለወጥም፡
ተደርጎላቸው ብርሃን ፡ ማንኛውም የችግሩ ተጋላጭ
ኢትዮጵያዊ ወገኑ የለገሰውን
አግኝተዋል! ብሌን የመጠቀም መብት አለው፡
፡ ዓይን ባንኩ ብሌን ለማንሳት
ያወጣቸውን ወጪዎች ብቻ
ታካሚዎች እንዲጋሩት ያደርጋል፡፡
የፋይናንስ ችግር ያለባቸው ከወጪ
መጋራት ነፃ እንዲሰራላቸው
ይደረጋል፡፡
• በአገራችን 10 የብሌን
ንቅለ ተከላ ሀኪሞችብቻ
በዚህ ዘርፍ ሰልጥነው
እየሰሩ ይገኛሉ፡፡