Page 44 - Ayinie Magazine
P. 44

ሰዓሊ ብሩክ የሺጥላ



              የዓይን አምባሳደር










































        33ኛ ዓመት የልደት በዓሌን ምክንያት
        በማድረግ ከህልፈት በኋላ የዓይኖቼን

        ብሌኖች ለወገን ብርሃን እንዲውሉ
        በቃልኪዳን መዝገብ ላይ ፈርሜያለሁ፤

        እርስዎም ቃል ይግቡ - ከቤተሰብዎችዎ
        መካከል ህልፈት ሲያጋጥምም ብሌኑን
        በመለገስ የሟች ወገንዎን ‹‹ስምና

        ብርሃን›› ከመቃብር በላይ ያውሉ!!
   39   40   41   42   43   44   45   46   47   48