Page 36 - Ayinie Magazine
P. 36

የምትወሰደው ብሌን የአውራ ጣታችንን ጥፍር ነው የምታክለው፡፡ ብሌኗ  የሚያገለግል ኦፕቲዞል የሚባል ኬሚካል አለ፡፡ አንዷ ብልቃጥ ከአምሳ
        ከዓይናችን  ክፍል  ጥቁር  የምትመስለው  ነች፤  ግን  ጥቁር  አይደለችም  ዶላር በላይ ነች፡፡ ሌሎች መድኃኒቶችና የቁሳቁስ ወጪ አለ፡፡ ለሠራተኞች
        እንደ መስታዎት ብርሃን አስተላላፊ ነች›› ሲሉ ዶ/ር መነን አያሌው  ወጪ አለ፡፡ ይሄ ሲደማመር በጣም የተጋነነ ዋጋ ነው፡፡ ሆኖም ሌሎች
        ያብራራሉ፡፡                                               በርካታ ወጪዎች አልተካተቱም››፡፡ ውድ የሆነውን አጠቃላይ ወጪ
                                                              ከመንግስትና ከለጋሽ ድርጅቶች ከሚገኝ እርዳታ ጋር በማቀናጀት ወገን
        የኢትዮጵያ የዓይን ባንክ ሜዲካል ዳይሬክተር የሆኑት ዶክተር መነን             ህክምናውን እንዲያገኝ እየተደረገ ነው፡፡
        ሥራቸውን  አስቸጋሪ  ከሚያደርጉባቸው  ነገሮች  ዋናው  ይህ  የግንዛቤ
        እጥረት እንደሆነ ያስረዳሉ፡፡ ‹‹ከፍተኛው ችግር የማሕበረሰቡ ግንዛቤ  የአንድን  ብሌን  ጤንነት  አረጋግጦ  ለተለጋሹ  ለማቅረብ  በእነኚህ
        አናሳ የመሆን ችግር ነው፡፡ በጣም ትንሽ ነች፤ ከህልፈት በኋላ ይህቺን  መንገዶች  ሲያልፍ  የሚያስፈልገው  ወጪ  በብር  ተመን  ምን  ያህል
        የምታክል አካል ከእኔ ዓይን ላይ ተነስቶ ለወገን ቢተካ እና ያ ሰው ማየት  ነው?  የሚለውን  ጥያቄ  ዶ/ር  መነን  ሲመልሱ  ‹‹በጠቅላላ  የአንድ
        ቢችል ትልቅ ነገር ነው››፡፡ በውጭ አገር ያለውን ልምድ እንደ ምሳሌ  ብሌንን ጤንነት ለማረጋገጥ በአሁኑ ሰዓት ከአራት እስከ ሰባት ሺህ ብር
        የሚጠቅሱት ዶ/ር መነን ሌሎች አገሮች የደረሱበት ደረጃ እንድንደርስ  ያወጣል›› ብለዋል፡፡ ይህም ወጪ በታካሚው እንዲሸፈን ይጠበቃል፡፡
        ያልማሉ፡፡  ‹‹በሌሎች  አገሮች  አሁን  ለልገሳ  ሄደው  ወትውተው
        አይደለም ብሌኖች የሚሰበስቡት፡፡ ሕንድ አገር ለምሳሌ ሰዉ በጣም              ይህን  ወጪ  እንደሚሸፍኑ  ተስማምተው  ህክምናውን  ካገኙ  ሰዎች
        ስለገባው ደውለው ነው የሚጠሩህ፡፡ እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ እንኳን              መካከል የ63 ዓመቱ አቶ መሐመድ-ብርሃን ማሕሙድ አንዱ ናቸው፡
        ሁለት ሕንዳዊያን ሰዎች ሲያልፉ ቤተሰባቸው ጠርቶን ሄደን ሰብስበናል፡           ፡ ከአስራ ሰባት ዓመታት በፊት የዓይን ሕመም ሲጀማምራቸው የሞራ
        ፡ እኛ ሄደን እባካችሁ የራሳችሁን ወይም የዘመዳችሁን ብሌን ለግሱ             ገፈፋ ቀዶ ጥገና የተደረገላቸው አቶ መሐመድ-ብርሃን መርካቶ ውስጥ
        ከማለት አልፈን እንደዚያ ደረጃ መድረስ ነው የምንፈልገው››፡፡               የምትገኘውን ቁርስ ቤታቸውን በማስተዳደር ለረጅም ዘመናት በጥንካሬ
                                                              ሲሰሩ የኖሩ ነጋዴ ናቸው፡፡ በአሁኑ ሰዓት ሥራውን ለልጆቸው ያስረከቡት
        የዓይን ብሌኗ ከለጋሹ ላይ ከተወሰደች በኋላ ከለጋሹ ላይ የደም ናሙና  ኦቶ መሐመድ-ብርሐን ‹‹ከሁለት ዓመት በፊት ጀምሮ ግን አስቸጋሪ
        ይወሰድና ከተላላፊ በሽታዎች የፀዳ መሆኑ ይረጋገጣል፡፡ ከዚያ በኋላ  ሆነብኝ፡፡ የግራ ዓይኔ በጣም ታስቸግረኝ ጀመር፡፡ መኪና መንዳት ሁሉ
        ብሌኑ በልዩ ኬሚካል ውስጥ ተቀምጦ ወደ ቤተ ሙከራ ገብቶ ጤነኛ  አቆምኩኝ›› ይላሉ፡፡
        መሆኑ ይጣራል፡፡ ይህ የንቅለ ተከላው የመጀመሪያ ክፍል ነው፡፡ ከዚህ
        በኋላ የሚቀጥለው የተለገሰው ብሌን እንዲተከልለት እነኚህን ወጪዎች             በዚህ ጊዜ ወደ ሕክምና ተቋም ያመራሉ፡፡ የዓይን ብሌናቸው መቀየር
        ለመጋራት ፈቃደኛ የሚሆን ታካሚ ማግኘት ነው፡፡                         እንዳለበት  ሲነገራቸውም  ወደ  ዓይን  ባንኩ  ሄደው  ይመዘገባሉ፡
                                                              ፡  በተራቸው  መሰረትም  አቶ  መሐመድ-ብርሃን  በአሁኑ  ጊዜ  የዓይን
                                                              ብሌናቸው ተቀይሮላቸው በምኒልክ ሆስፒታል ውስጥ ክትትል እያደረጉ
              የዓይን ዋጋው ስንት ነው?                                ይገኛሉ፡፡  ስለተደረገላቸው  ሕክምና  እንዲሁም  ስለከፈሉት  ክፍያ
                                                              ሲጠየቁም  ‹‹በአረብኛ  ቀረኒያ  ይባላል፡፡  የዓይን  ብሌን  ማለት  ነው፡
                                                              ፡  እሱ  ነው  የተቀየረልኝ፡፡  4990  ብር  ነው  የከፈልኩት፡፡  ግን  ብር
                                                              ከፈልኩኝ አልልም፡፡ በብላሽ ነው ያገኘሁት፡፡ ለብርሃን መቶ ሺ እንኳን
        ከስድስት  ዓመታት  በፊት  በዓይን  ባንኩ  የብሌን  ተከላ  አገልግሎት        ያንሰዋል›› ብለው ሲናገሩ በስሜት ነው፡፡
        አግኝተው  ዕይታቸው  የተሸሻለላቸው  ቀሲስ  አንዱዓለም  ከ500  ብር
        ገደማ ነበር የከፈሉት፡፡ በአሁኑ ሰዓት ግን ይህ ክፍያ በስንት እጥፍ አድጎ       ነገር  ግን  ወደ  ዓይን  ባንኩ  የሚሄዱ  ሁሉ  የመክፈል  አቅም  አላቸው
        ሊሆን እደሚችል መገመት አይከብድም፡፡ ሆኖም ይህ ክፍያ ‹‹የብሌኑ             ማለት አይደለም፡፡ እንዲውም ብዙዎች ታካሚዎቻቸው የሚጠየቀው
        ዋጋ አይደለም›› ይላሉ ዶ/ር መነን፡፡ ነገር ግን ብሌኑ ከለጋሹ ተነስቶ         ክፍያ  ከአቅማቸው  በላይ  እንደሚሆንባቸው  ይታወቃል፡፡  ሆኖም
        ለተቀባዩ  እስኪተከል  ድረስ  የሚደረግለት  ምርመራ  ብዙ  ወጪዎች           ታካሚው  የመክፈል  አቅም  የሌለው  ከሆነ  ወጪዎቹን  ለመሸፈን
        እንዳሉት  ይናገራሉ፡፡  ‹‹ከለጋሽ  ላይ  የደም  ናሙና  ተወስዶ  ጤንነቱ      የሚቻልባቸው  አማራጮችም  አሉ፡፡    ‹‹በገንዘብ  ችግር  ምክንያት
        ሲመረመር የቤተ ሙከራ ወጪ አለ፡፡ ብሌኑን በጥንቃቄ ለማስቀመጥ               ብቻ  ብሌን  እያስፈለገው  ሳይታከም  አይቀርም››  ሲሉ  ዶ/ር  መነን
                                                              ያብራራሉ፡፡ ‹‹በበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ግለሰቦች ወጪ ይሸፈናል፡
            34
   31   32   33   34   35   36   37   38   39   40   41