Page 35 - DINQ MAGAZINE OCTOBER 2020 EDITION
P. 35
ክገጽ 15 የዞር
“በሉ በሉ ተውት ወዲያ ኩታራ ሁሉ. . .” ወንደላጤ እሱ ነው፡ ፡ እንዲህ አይምሰልሽ “ቢላጦስ ይሄ ርስቅ እንዳያመልጥህ፣ የማለዳ
ጀግና የሰው ጀግና፡፡ እንዴት ያለ ወንደላጤ
ለያንዳንዳቸው ስሙኒ ስሙኒ እንዲካፈሉ እንድ ሲሳይ ነው፣ ያውዳመት ስጦታ ነው! አሰለፍዬ
መሰለሽ፡፡ እርሙን ሴት ይዞ መቶ አያውቅም፡፡ እናት የሆነች ሚስት ናት፤ኋላ ብታስብበት ነው
ብር ሰጠኋቸው “ምነው ጋሽ ጲላጦስ?” አሉ ሴት ጠልቶ ሳይሆን አቻውን አጥቶ ነው፡፡ የሚሻል” እንደተባልኩት አሰብኩበት፡፡
ባንድ ድምጽ፣ “ምነው?” ወላዲቷን እኔ ቢላጦስን እንዴት አደንቀዋለሁ በእውነት እላችኋለሁ በጣም አሰብኩበት፡፡ እኔ
“ዋጋው ስሙኒ ስሙኒ አይደለምኮ” መሰለሽ . . . ሙች ስልሽ! . . . ስላንቺ ሳነሳለት ልሙት ነጭ ላብ እስኪያልበኝ አሰብኩበት፡፡
“እናሳ?” መቼም እንዴት አፉንና ጆረውን ከፍቶ በመጨረሻም ምንም አያቴ ለመሆን ሩብ ያህል
እንደሚያደምጠኝ ልነግርሽ አልችልም፡፡ . . . ቢቀራቸው የማማ በላይነሽ ጓደኛ እማማ
“አምስት አምስት ብር ነው” አንዳችም ሳልናገር
በዝና ብቻ ይወድሻል፡፡ . . . ብቻ እንደነገርኩሽ አሰለፍን ወደድኳቸው፡፡ . . . ምነካችሁ
ወረቀታቸውን መልሼ፣ ብሬን ትቼላቸው ወደ
ትንሽ ችግር አለችበት፤ እንደ ደብተራ አሜሪካኮ ነው ሚኖሩት!! . . . “ዚ ላንድ ኦቭ
እትዬ በላይነሽ ቤት ባቀና፣ አበባየሆሽ
መለቅለቅ ይወዳል፡፡ እንዲቹ ሌቱን ሙሉ
የሚጨፍሩ ልጃገረዶች . . . (ይቅርታ ኦፖርቺዩኒቲ!!” . . . ቂቂቂቂቂቂቂቂ . . .
ሲጥፍ ያነጋል፡፡ እኔማ ኧረ አንተ ሰው ገንዘብ
ልጃገረዶች የሚለው ቃል በትምርተ ጥቅስ
የማያመጣ ጡፍ ከምጥፍ የተቀደደ ቦላሌህን “እሺ እማማ አሰለፈች በጣም አመሰግናለሁ፡፡
ውስጥ ይቀመጥልኝማ፡፡) . . . እመንገድ
በእራፊ ጨርቅ ብጥፍ ይሻላል ብል በጅ አልል በእውነት ከርስዎጋ ባዲስ ዓመት በመተጫጨቴ
ተቀበሉኝ፡፡
አለኝ፡፡” ደስታዬ ወደር የለውም፡፡”
አበባየሆሽ ለምለም አበባዮዎሽ ለምለም ጋሼ
“አይ ላይክ ዛት” አሉ ዘበናይዋ ሴት አፋቸውን
ጲላጦስ የለም . . . . ምን? . . . ጆሮዬ ነው “እማማ ባትለኝ ደስ ይለኛል . . .”
እያሸረሞሙ፡፡
ወይስ? . . . ጋሼ ጲላጦስ ለምለም ነው ወይስ
“እሷ ደሞ ከአማሪካ የመጣች ናት፡፡” “ “ይቅርታ እናት ሚስት ስላገኘሁ ደስ
የለም ነው ያሉት? . . . እውነታችሁን ነው
ም . .ም . . ምናላችሁኝ አሜሪካ?” ምራቄን ብሎኝኮነው” በወሩ እናቴ ከሚሆኑት እማማ
የለሁም፡፡ አዎ የለሁም፡፡ ታዲያ ከሌለሁ ለምን
ዋጥሁ፡፡ አሰለፈችጋር ተፈጣጠምን፡፡ . . . አሁን አማሪካ
መጡ? . . . ጆሮ ዳባ ብያቸው ወደ አከራዬ ቤት
“ምነው ደነገጥህ፤ አዎ አማሪካ፡፡ . . . እንዴት ሆኜ ሁሉ በጄ ሁሉ በደጄ እያልኩ ነው . .
የመሮጥ ያህል ስራመድ፣ የጋሼ ቦቸራ ልጆች
ባውዳመቱ አኩርፈው እደጅ ተሰጥተዋል፤ ምን ያለች ልጅ መሰለችህ፡፡ አብረን ውኃ ተራጭተን .ቂቂቂቂቂ . . . የእማማ በላይነሽ ጭቅጭቅ ግን
ሆነው ይሆን እነዚህ ደሞ? . . . ጋሽ ቦቸራ ከቤት ጭቃ አቡክተን ነው ያደግነው፡፡” እዚህም አልቀረልኝም፡፡ አገር ቤት ሳለሁ
ሚስት አግባ ነበረ፤ አሁን ደሞ ዶላሩን በጎተራዬ
ውስጥ ከሚስታቸውጋ ይጨቃጨቃሉ “ስምዎ ማን ይባላል ታዲያ?” “አሰለፈች
አግባ እያሉ አስር ጊዜ እየደወሉ፣ “. . . ቢላጦስ
“ምናርግ ነው የምትሉኝ? . . . እኔ እንግዲህ በግ እባላለሁ . . . ኤሲ ብለህ ጥራኝ፤ አንቺ በለኝ አሰልፍዬን ተንከባከብልኝ . . . በረባ ባልረባው
አይደለሁ ባአአአአአ አልልላችሁ፡፡ ዶሮ ደግሞ . . . ምን ያህል ብበልጥህ ብለህ ነው . .
አይደለሁ አኩኩኩሉ አልልላችሁ ከየት አባቴ .” በነገር እሳት እየተነኮስክ የልጅነት አበባዋ
እንዳይረግፍብኝ . . . ደሞ ላንድ ሁለት ክፍል
ልውለድ ላችሁ?. . . መከራኮ ነው ጎበዝ . . . “አዎ ድሎት ይዟት ነው፣ አንድ ፍሬ ናት . . .
የማከራየው ዛኒጋባ መሥሪያ ዶላሩን
ምነው ይሄ አዲስ አመት አሁንስ ጥንቅር ብሎ እኔንኳ ሳውቃት ድፍን አርባ ዓመቷ! . . . ወርውርልኝ . . . አንት ሙትቻ . . . ደሞ
ቢቀር . . . አዲስ ዓመት ይሉት ጣጣ ኤዲያ!!” ምናላት ብለህ ነው ቢላጦስ” “አንተ ለመሆኑ አማሪካም ገብተህ ተኛ አሉ፡፡ . . . ስማ ቢላጦስ
ጋሼ ቦቸራ እየተበሳጩ ቤታቸውን፣ ስንት ይሆንሃል ሃምሳ አትሆንም?” ላውዳመት ምነው ዝም አልከኝ . . . ሳይበዛ
ሚስታቸውንና ልጆቻቸውን ጥለው በረሩ፡፡
ኑሮዬ ነው ሃምሳ ያስመሰለኝ ብዬ ሳጉረመርም አንድ የከሳ በግ የምገዛበት አምስት ሺ ብር
ቀናሁባቸው፡፡ ምነው እኔም ከእማማ በላይነሽ
“ምናልከኝ” አሉ ዘመናይዋ “ሃያ ይቀንሱበት” ወርውርልኝ . . . አንት ስቁንቁናም . . .
አዲስ ዓመት በመጣ ቁጥር አግባ ጭቅጭቅ አማሪካም ገብተህ ትስቆነቆናለህ አሉ . . .
በዳንኩ፡፡ “ያው ነው ቢላጦስ እድሜ ከንቱ ነው፣ ዋናው
ፍቅር ነው” ሲሉ እማማ በላይነሽ ”ያ ያ ሹር . . ምነው እኚህ ኦባማ ሚሏቸውን ሰውዬ ባገኘሁና
“ቢላጦሴ” ጉድህን በነገርኳቸው . . . ቢላጦስ ዋ!
. ላቭ ኢዝ ኢነፍ ብሏል ዘፋኙንኳ” አሉ
“አቤት” አሰለፈፍንኮ እኔ እንዳጣበስኩህ አትርሳ . . .
እማማ አሲ፡፡
“እየጠበቅንህ አይደለም እንዴ?” “እየመጣሁ አንት የሰው ሙትቻ…!
“ውነቷን ነው አይላቭዩ ሞርዛን አይካንሴይ
ነው” ስገባ እንዲት ዘመናይ ሴትዮ ሶፋው ላይ
ብሏል ከፈለግህ” በላይነሽ እንደልማደዳቸው
እንደኩይሳ ተኮይሰው ከእማማ በላይነሽ ጋር
ያፋቸውን ምስራቅና ምእራብ እያበሱ፡፡
አፍላፍ ገጥመዋል፡፡
እየተቀባበሉ ጀነጀኑኝ፡፡
“ኖር ኖር ይሔውልሽ ቢላጦስ የምልሽ አንበሳ
35
DINQ MEGAZINE October 2020 STAY SAFE 35