Page 16 - DINQ MAGAZINE MARCH 2021 EDITION
P. 16
የወሩ ጉዳይ
ጉዞ አድዋ በአትላንታ ለ3ኛ ጊዜ በአትላንታ ስቶን እንዲሆን አስተዋፃ ላደረጉ አጋር ድርጅቶች ፕሮጀክቱ በኦሮሚያ ክልል በ41 ወረዳዎች
ማውንቴን ፓርክ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ። ምስጋናቸውን በማቅረብ በቀጣይ አመት እና ከተሞች ላይ እንደሚተገበርም ሰምተናል፡፡
ለመገናኘት ቃል ገብተው ተለያይተዋል። ኤች አይ ቪ ኤድስ በኢትዮጵያ በ5
"አድዋ የአልበገር ባይነት መገለጫ የድል ክልሎች እና በ2 የከተማ አስተዳድሮች
አሻራችን ነው" በሚል መፈከር የተከበረው በኢትዮጵያ በኦሮሚያ ክልል ኤች አይ ቪ በወረርሽኝ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የፌዴራል
125ኛው ዓመት የአድዋ የድል በዓል ከ120 በላይ ኤድስን ራስን በራስ መመርመር ተጀመረ። የኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/
ሰዎች ተሳትፈውበታል። (ምንጭ፦ኢትዮ ኤፍኤም) ቤት ማስታወቁ ይታወሳል፡፡
''ቆሜ ልመርቅሽ'' የተሰኘው የክቡር ዶ/ር
በዚህ አስቸገሪ ጊዜ የአድዋን ድል አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ ሙዚቃ ሊመረቅ ነው
ለማክበር ኢትዮጵያውያን በጋራ በመሆን በሙከራ ደረጃ የነበረው የኤች አይ ቪ
የምኒሊክን የጦርነት የክተት አዋጅ በመቀበል ተመርማሪውን ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ (ምንጭ፦አድማስ ሬዲዮ)
ወረኢሉ ላይ በጠዋት በመከተም ዝግጅታቸውን ይጨምረዋል የተባለው ፤ ራስን በራስ ኤች አይ የክቡር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ
የጀመሩ ሲሆን በዝግጅቱ መግቢያ ላይ የእንኳን ቪ የመመርመር አሰራር ተግባራዊ መደረጉን ከዚህ አለም በሞት ከመለየቱ በፊት ዘፍኗቸው
ደህና መጣችሁ ንግግር ከተደረገ በኋላ ጉዞ ሰምተናል፡፡ የነበሩ አስር ዘፈኖቹን የያዘው ''ቆሜ ልመርቅሽ''
አድዋ በአትላንታ ለዚህ እንዲበቃ ትልቁን ሚና
ለተጫወተውና ባለፈው አመት በህይወት የተናቀናጀ የጤናና የልማት አገልግሎት
ለተለየን ለጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ዳኜ የአንድ ደቂቃ ድርጅት የተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት
የህሊና ፀሎት ከተደረገ በኃላ ስለ አድዋ ጦርነት ከኦሮሚያ ጤና ቢሮ ጋር በጋራ ለሶስት
መነሻ ውጫሌ ውልና የምንሊክ የጦርነት የክተት አመታት በሚተገብሩት የ400 ሚሊዮን ብር
አዋጅ ከተነገረ በኋላ ሁሉም የሃገሩን የጀግንነት ፕሮጀክት በተለይ ለኤች አይ ቪ ተጋላጭ
ዘፈኖች እና ፍከራዎችን እያሰመ ጉዞ ወደ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ይውላል
ተራራው ተጀመረ። ተብሏል፡፡
የፕሮጀክቱ ሀላፊ ዶ/ር ግርማቸው ማሞ
በመካከል በነበረው የእረፍት ቦታ ላይ ስለ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት ኤች አይ ቪ
አምባላጌው ጦርነት እና ስለ ፊታውራሪ ገበየሁ ኤድስ የመመርመርያ ኪቱን ወደ ቤት ወስዶ
የጀግንነት ታሪክ እና ስለ መቀሌው ጦርነት እና
ስለ እቴጌ ጣይቱ የጦርነት ስልት ተተርኮ ራስ በራስ መመርመር ፤ኤች አይ ቪ
በመጨረሻ ወደ ተራራው ጫፍ አድዋ በፍከራና የሚመረመረውን ሰው ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ
በሃገራዊ ዘፈኖች በመታጀብ ጭጋጋማውን ይጨምረዋል ብለዋል፡፡
ተራራ በጀግንነት በመውጣት በተራራው ጫፍ ይሄ ራስን በራስ የመመርመር አሰራር
ላይ ሰንደቃላማቸውን በማውለብለብ በሌላ ሀገር ተሞክሮ ከፍተኛ ውጤት
ድላቸውን ዘክረዋል።
አምጥቷል ሲሉም ተናግረዋል፡፡
የአድዋ ድል ከኢትዮጵያዊውያን አልፎ የመላው ሰዎች ራሳችውን እንዲያውቁ
የጥቁር ህዝቦች ሁሉ ድል መሆኑ የተገነዘቡ አማራጮችን የማስፋትን አስፈላጊነት ዶ/ር
በአትላንታና አካባቢው የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ግርማቸውም አፅንኦት የሰጡበት ሲሆን ይሄ
ዘርና ሃይማኖት ሳይለዩ በጋራ በመሆን የአድዋን
ድል በዚህ አስቸጋሪ ወቅት በማክበራቸው ፕሮጀክት ቤተሰብና ማህበረሰብ ተኮር ነው
አዘጋጅ ኮሚቴው ምስጋና አቅርቧል። ብለዋል፡፡
ራሱን ህብረተሰቡን በህክምና አሰጣጥ
ከዚህ በተጨማሪ ይህ አድዋን ለማክበር ሂደቱ ዋና ተዋናይ የማድረግ መንገድ
በተዘጋጀው ዝግጅት ላይ ፕሮግራሙ የተሳካ ይከተላል ሲሉ ተናግረዋል፡፡
ወደ ገጽ 87 ዞሯል
16 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት መጋቢት 2013