Page 18 - DINQ MAGAZINE MARCH 2021 EDITION
P. 18

ከፀሐፍያን አምባ










                      በአፀደ ኪዳኔ (ቶማስ) ከአዲስ አድማስ የተገኘ

                                                    አንድ  ዕለት  እንደ  ልማዱ  ሲስቅ፣  ያቺ   ይመርጣል።  ይሄ  ልዩ  ባህሪ  ከሆነ  የእሱ  መለያው
              ጠንጋራ ነው። መሬትን ሲመለከት እንደ
                                             የወርቅ ጥርስ በቦታዋ እንዳልነበረች ታያለች - ባለ      ነው።
       መብረቅ  ዓይኖቹ  ሰማይ ’ ሚያርሱ  የሚመስል፤

                                             ቤቱ።
       ሰማዩን ሲመለከት የአይኖቹ ጨረር ምድር ግርጌ ላይ                                                    ሲለው ደሞ ጠጅ ቤት ይመርጣል። እዚያ
       ይተከላሉ።  ታዲያ  እሱ  ማነው  ካላችሁ፣                  «የት ወሰድካት አንተ?»                መሳለሚያ ጫፍ ላይ ካለው ጠጅ ቤት ገብቶ ብዙ
       የመሳለሚያው  ጀግና  አሸብር  ነው።  እዚያ  አህዮች           «ሽጥኳት»                         ይጠጣል። ጠጅ ሲጠጣ ሴት ያምረዋል። የሚስቱ ገላ

       የሚበዙባት፣  ው     ሪ   የታክሲ  ሹፌሮች                                               ፊቱ ላይ ይላገዳል። ይሄኔ በጊዜ ቤት ይገባል። ሌላ ጊዜ
       የሚርመሰመሱባት  ...  እህል  ሽቃዎች  ሰኞ  ሰኞ            «በስማም! ያንተስ ምን መዓት ነው»         አውቶቢስ ተራ የሚቆሙ ሴተኛ አዳሪዎች ዘንድ  ጎራ
       መንገድ  ዳር  እንደ  ብቅል  የሚሰጡባት  የጥንት             ጥርሱን አውልቆ ሲሸጥ ትንሽ የመሳሳት        ይላል።
       የጠዋቷ እህል በረንዳ ላይ ሆኖ አሸብር ይፎልላል።       ወይም የመፀፀት አሊያም በራሱ ባህሪ የመናደድ ነገር             እዚያ ጥግ ላይ ሄዶ ተቀመጠ። አሳላፊው
       ቀረርቶውን ያንቸለችላል። ወጉን ከማንም መንገደኛ        ፈፅሞ  አያሳይም።  ደስ  እያለው  ይሸጣል።  ደስ      ትልቅ  ማንቆርቆሪያውን  ተሸክሞ  ጠጅ  ሊቀዳለት
       ጋር ይጠርቃል። ተራ የመንደር ወሬ እንደ ባልቴት        እያለው  ይጠጣበታል።  ግንባሩ  ሰፊ  ነው።  ጥቁር     መጣ። አሸብር አይኖቹን ቡዝዝ አድርጎ አንዲት ሴት
       ያወራል።  ከዚያ  ጠባብ  ፍኖት  ላይ  ደረቱን  ነፍቶ   መልክ አለው፤ ሰልካካ አፍንጫውና ሰፊ ትከሻው          ያያል። ያውቃታል። እንደውም ቅርብ ጊዜ አብሯት

       ይመላለሳል።                               ወንዳ ወንድ ያስመስለዋል። አሸብር ወዛደር ነው።        አድሯል።  ፈገግ  ብሎ  አያት።  እሷም  አየችው።

              ሲሉት  ወግ  አጥባቂ  ነው።  ሲሉት  ግድ    እህል በረንዳ ብዙ ነገር ይሸከማል። አንዳንዴ በደህና     ብርሌዋን  ይዛ  አጠገቡ  ቁጭ  አለች።  የሰው  ሳቅ
       የሌለው አለሌ ነው። ደስ ሲለው ደግሞ ጥሩ ሌባ         ጊዜ  የገዛቸውን  የቤቱን  እቃ  እያወጣ  ይሸጣል።     ስለናፈቃት፣ የሰው ፍቅር ስለጠማት... ሆዷ ሰው ሰው
       ነው። ሲመጣበት    እንደ እናት አዛኝ ነው። አሸብር     አባቱን  ሊጠይቅ  ገብቶ፣  የቲቪ  ሪሞት  ይሰርቃል።    እያለ እውነተኛ ሰው ተርቧል።
       ይጠጣል። አሸብር እንደ ስሙ አሸባሪ ነው። ሚስቱን       ቅጥ  አንባሩ  የተበላሸ...ሞራል  የሚባል  ነገር             “ሴት ብቻዋን ጠጅ ቤት ምን ትሰራለች?”
       ያሸብራል።  እነዚያን  ነፍስ  የማያውቁ  ልጆቹን       ያልፈጠረበት  እኩይ  ሰው  ነው  --  አንዳንዴ።      አላት፤ ሳቅ እያለ።
       ያሸብራል። ጎረቤት ያሸብራል። ዓለምን ያሸብራል።        አሸብርን በተሻለ ሁኔታ የሚገልፀው ካለ፣ እሱ ሰው
                                             አክባሪነቱንና አዛኝነቱን ያነሳሳሉ።                       “ሴት  እህ  አይ  ሴትነት...  የሴት  ወጉ
              "ኧረ፣ እንደው ምከሩልኝ። ይሄን መጠጥ
                                                                                   ቀርቶብኝ...”
       አልተው ብሎ ሲያንቋርርብኝ ነው የሚያድረው"                  አንዳንዴ  የሚያደርጋት  ሱፍ፣  የሸሚዟ
                                                                                          “ስራ የለም እንዴ?”
              [ቂቂቂቂቂቂቂ ] ያስተከላት የወርቅ ጥርስ     ክሳድ የአገር መሬት የሚመስል...ከዘመኑ የራቀ ሰፊ
       ብልጭታዋ የቤቱን ከባቢ ትሞላለች።                 ሙሉ ልብስ አድርጎ፣ በመሳለሚያ መንገድ ላይ ሽር               “ስራ!  ከወንድ  ጋር  መተኛቱን  ነው  ስራ
                                             ብትን  ይላል።  የሚያውቁት  ሰዎች  እየጠሩት         ያልከው?! እንዴት ተሰራና ተሞተ አሉ”
              "ተው  እንጂ  ልጄ"  የነብስ  አባቱ፣
                                             ይጋብዙታል። ከሁሉም በላይ የሚወደው ጂን ነው።
       ይመክራሉ።                                                                             ጭኖቿን  መታ  አድርጎ፣  አይዞሽ  በሚል
                                             ጂን በሎሚ። ታዲያ ሳይሰክር ቤቱ ገብቶ የማያውቅ
                                                                                   ዓይን አያት።
              «አንቺም  ታገሺ። ’ ወንሕነኒ  ይደልወነ     ሰው  ነው።  አንዳንዴ  የጨረቃን  ብርሃን  ተተግኖ፣

       ንትፋቀር በበይናቲነ’ ብሏል፤ ምን ለማለት ፈልጎ ነው’    የሴት ቂጥ እንደ አታሞ እየመታ ይሄዳል። በዚህ ደስ             “ምርር  ብሎኛል--  ታውቃለህ።  የተባዕት
       እኛም  ከትዕግስት  ጋር  እንፋቀር’  ማለቱ  ነው።  ..   ይለዋል። አንዳች ልዩ ስሜት ይሰጠዋል። ሲናደድ       እድፍ ተሸክሞ መሄድ ታክቶኛል! ስምህ ማን ነበር?
       አንቺም ታጋሽ ሁኚ እንደ እዮብ» አሏት።             እንኳን ሚስቱን ከፊቷ ይልቅ ቂጧን በጥፊ ማጋል                             ወደ ገጽ 62 ዞሯል




       18                                                                               “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት           መጋቢት 2013
   13   14   15   16   17   18   19   20   21   22   23