Page 22 - DINQ Magazine June 2020 Edition
P. 22

ስፖርት






            «ተምዘግዛጊው



          ሚሳኤል»                          አረፈ!                        (በኃይሌ ኳሴ)








             ተስፋዬ ኡርጌቾን በቅርበት ለማወቅ እድሉን ያገኘሁት አትላንታ ውስጥ ነው። በተለይም አመሻሽ ላይ ወደ ፒያሳ ሬስቶራንት ብቅ የሚል
          ሰው ተስፋዬ ኡርጌቾን ከብዙ ጓደኞቹ ጋር ሊያገኘው ይችላል። ከጓደኞቹ ጋር በሳቅ እና በጨዋታ ከሚያሳልፋቸው ግዜያቶች በተጨማሪ፤ ተሾመ
          አሰግድ… “በእጆቼ እየዳሰስኩ” የሚለውን ዜማ መጫወት ሲጀምር፤ ተስፋዬ ደግሞ በምልክት ቋንቋ አይነት፤ ነቀል ተካ እያለ ለየት ያለች
          ዳንሱን ያመጣታል። አሁን የመሞቱን ዜና ስንሰማ አዘንን። በድንቅ መጽሄት ስም የተሰማንን ሃዘን እየገለጽን፤ ስለህይወት ታሪኩ በኢትዮጵያ
          አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የታተመውን ሙሉ ታሪክ ከዚህ በታች አቅርበንላችኋል።

                                            ተሸጋገረ። በወንጂ ስኳር እግር ኳስ ክለብ  በቡድኑ  ውስጥ  ያሳየው  እንቅስቃሴ
           ከአዲስ  አበባ  በ110  ኪ.ሜ             በፈጣንና  ጥበብ  የተሞላበት  እንቅስቃሴ  ክለቡ እንዲደሰትበት ከማድረግ አልፎ፤
       ርቀት  ላይ  የምትገኘው  ወንጂ  ከተማ            ባለቤትነቱ  በአየር  ኃይል  እግር  ኳስ  ለብሔራዊ  ቡድን  እንዲጫወት  ሀገራዊ
       በእግር  ኳሱ  በርካታ  ተጫዋቾችን               ቡድን እይታ ውስጥ አስገባው።                  ጥሪ እንዲቀርብለት አድርጎታል።
       ማፍራቷ  ይነገርላታል።  ይህም  ከተማዋ                በወቅቱ  የአየር  ኃይል  አሰልጣኝ
       ከምትታወቅበት  ጣፋጭ  የሸንኮራ  አገዳ            የነበረው  አንጋፋው  አሰልጣኝ  ሀጎስ                 በ1983  ዓ.ም  ለኢትዮጵያ
       አምራችነቷ፣ የስኳር ፋብሪካ ማዕከልነቷ                                                 ወጣት  ብሔራዊ  ቡድን  በመመረጥ
       ትይዩ የእግር ኳስ ተጫዋቾች መፍለቂያ                                                  በግብጽ       አዘጋጅነት        በተካሄደው
       አሰኝቷታል።  የወንጂን  ከተማ  በእግር                                                7ኛው  የአፍሪካ  ወጣቶች  ዋንጫ  ላይ
       ኳሱ  ካስተዋወቁት  ተጫዋቾች  መካከል                                                 ለመሳተፍ  ችሏል።  የወንጂው  ፍሬው
       ደግሞ  አንጋፋው  ተጫዋች  ተስፋዬ                                                   ተስፋዬ  የስኬት  ጀንበርን  በአጭር  ጊዜ
       ኡርጌቾ  ይጠቀሳል።  በወንጂ  ከተማ                                                  ውስጥ መመልከት የቻለ ሲሆን፤ በሜዳ
       ተወልዶ ያደረገው ተስፋዬ፤ በእግር ኳሱ                                                 ላይ  የሚያሳየው  ብቃትና  የተላበሰው
       ትልቅ  ቦታ  መድረስን  የልጅነት  ህልሙ                                               መልካም  ስብዕናው  ተደምረው  ጉዞው
       አድርጎ የተነሳ መሆኑን የቅርብ ወዳጆቹ                                                 ያማረ  እንዲሆን  አደረጉት።  የወጣት
       ይናገሩለታል።  ከልጅነቱ  ጀምሮ  ለእግር                                               ብሔራዊ  ቡድኑ  በሻምፒዮናው  ላይ
       ኳስ ልዩ ፍቅር በመያዝ መነሻው ከሰፈር                                                 ከተሳትፎ  መልስ  የተስፋዬ  የክለብ
       ሜዳ ነበር። በኳሱ የመጓዝ ህልሙ ሩቅ                                                  መዳረሻ  ከአየር  ኃይል  ተወርውሮ  ወደ
       የሆነው የትናንቱ ታዳጊ ተስፋዬ፤ በስፖርቱ                                               አንጋፋው  ቅዱስጊዮርጊስ  ላይ  አረፈ።
       የሚያደርገውን  እንቅስቃሴ  በማጎልበቱ                                                 በ1983  ዓ.ም  በኢትዮጵያ  እግር
       ወደ ክለብ እንዲያድግ አጋጣሚን አገኘ።                                                 ኳስ  ታሪክ  ውስጥ  አንፀባራቂ  ታሪክ
       ከከተማዋ       የኢኮኖሚ        እንቅስቃሴ                                          ባላቸው  በኢንስትራክተር  መንግሥቱ
       መሠረት  አንዱ  የሆነው  የወንጂ  ስኳር                                               ወርቁ  አማካኝነት  ክለቡን  ተቀላቀለ።
       ፋብሪካ  ያቋቋመውን  «የወንጂ  ስኳር             ደስታ  ልብ  በማሸነፍ  አሰልጣኙ  አየር  የእግር ኳሱ ጥበበኛ ተስፋዬ ፈረሰኞቹን
       እግር  ኳስ  ክለብ»  ነበር  የተቀላቀለው።         ኃይልን      እንዲቀላቀል       አስቻለው።  መቀላቀሉ  በኳሱ  የስኬትን  ቁንጮ
       ተስፋዬ  የወንጂ  ስኳርን  መቀላቀሉ              በእግር  ኳሱ  ትልቅ  ደረጃ  የመድረስ  ለመቆናጠጥ ትልቅ ዕድል ፈጥሮለታል።
       በኳሱ  ለሚያልመው  ህልሙ፣  ለሰነቀው             ተስፋ      በልቡ      ሰንቆ      ወደሜዳ          በአማካይና  የተመላላሽ  ቦታዎች
       ተስፋ  እውን  መሆን  መንደርደሪያውን             ለሚመጣው  ታዳጊ  ትልቅ  ዕድል  ነበር።   ላይ በመጫወት ክለቡን ለስኬት ማብቃት
       የትውልድ ከተማው ሆነለት። ከክለቡ ጋር             በአየር  ኃይል  ቤት  ተስፋዬ  ምኞቱን  በመቻሉ የክለቡ ደጋፊዎች ዛሬም ድረስ
       የተወሰኑ  ጊዜያትን  ቆይታ  ካደረገ  በኋላ         መኖር ለመጀመሩ መንደርደሪያው ነበር።
       የሕይወቱ  አቅጣጫ  ወደ  ሌላ  ምዕራፍ                                                        (ወደ ሚቀጥለው ገፅ ዞሯል)
            Page 22                                                           “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“                ድንቅ መጽሔት -  ሰኔ 2012
   17   18   19   20   21   22   23   24   25   26   27