Page 23 - DINQ Magazine June 2020 Edition
P. 23

ትልቅ  ቦታ  እንዲኖራቸው  አድርጓል።  ቡድን  ብሎም  በክለብ  ደረጃ  የነበረው  የጌታ ዘሩን የታዳጊ ፕሮጀክት እና የባህር
       ከ1983  ዓ.ም  እስከ  1992  እንቅስቃሴ  ከክለቡ  ተሻግሮ  በስፖርት  ዳር  ዩኒቨርሲቲንም  ክለብን  በመያዝ
       ዓ.ም  ፈረሰኞቹን  ማገልገል  የቻለው  አፍቃሪው  ዘንድ  ከፍተኛ  ተደናቂነት  አሰልጥኗል።
       አመለሸጋው ተስፋዬ፤ በቆይታው ከፍተኛ  ማትረፍ  የቻለ  ተጫዋች  ነበር።  በሀገር
       ዝናና ተወዳጅነት አትርፏል። በፈረሰኞቹ  ውስጥ  የክለብ  ፍልሚያዎች  በፈረሰኞቹ                            የሕይወቱን ፍጻሜ ከኳስና ከእናት
       ቤት  በቆየባቸው  የሰባት  ዓመታት  ቆይታ  ቤት  በ4  ቁጥር  ማሊያ  መንገስ  ሀገሩ  ለመነጠል  ፍላጎት  ያልነበረው
       ውስጥ  በ1986  ዓ.ም  የአዲስ  አበባ  ችሏል።  በሜዳ  ላይ  ፈጣንና  ድንቅ  ተስፋዬ፤  መኖር  ግድ  ነበርና  በአሜሪካ
       ሻምፒዮን  ኮከብ  ተጫዋችነትን  ክብር  እንቅስቃሴ  የሚያሳይ  መሆኑን  ተከትሎ  በስደት  በርካታ  ዓመታትን  አሳልፏል።
       አግኝቷል።       ክለቡ      ቅዱስጊዮርጊስ  «ተምዘግዛጊው ሚሳኤል» የሚል ቅጽል  «ተምዘግዛጊው  ሚሳኤል»  በገጠመው
       ከ1986  እስከ  88  ዓ.ም  የአዲስ  ስም  የተሰጠው  ተስፋዬ፤  ከሀገር  አልፎ  ህመም  ከሚኖርበት  አሜሪካ  የመጣ
       አበባ ሻምፒዮናነትን ክብር ሲቀዳጅ ግብ  ወደ አውሮፓም አምርቶ በፊንላንድ ሊግ  ሲሆን፤ በሚወዳት ሀገሩ በሕክምና ሲረዳ
       አስቆጣሪ  ከሆኑት  ተጫዋቾች  ጀርባ  መጫወት  ችሏል።  በኢትዮጵያውያን  ቆይቶ  ግንቦት  05  ቀን  2012  ዓ.ም
       የእርሱ  ሚና  ግዙፍ  እንደነበር  በወቅቱ  ተጫዋቾች  ዛሬም  ድረስ  እንደ  ብርቅ  በጥቁር  አንበሳ  ሆስፒታል  ሕይወቱ
       የነበሩ  ተጫዋቾች  መስክረውለታል።  በሚታየው  የአውሮፓ  ሊግ  የኳስ  አርፏል። በኢትዮጵያ የእግር ኳስ ታሪክ

       ከክለቡ ስኬት ተሻግሮም ለሚወዳት ሀገሩ  ጥበበኛው  ተስፋዬ  ባህር  ተሻግሮ።  ውስጥ  የራሱን  አሻራ  ማሳረፍ  የቻለው
       በብሔራዊ ቡድን ደረጃ ተመርጦ በርካታ  እግር ኳስን በተጫወተባቸው ዓመታቶች  ተስፋዬ  የቀብር  ሥርዓቱ  በትውልድ
       ጨዋታዎችን        ተጫውቶ        አሳልፏል።  በመሀል          ሜዳ     የጨዋታ       ብቃቱ  ከተማው  ወንጂ  ሸዋ  ኪዳነ  ምህረት

                                            የብዙዎቹን  የእግር  ኳስ  አፍቃሪዎች  ከትናንት  በስቲያ  ተፈጽሟል።  የተስፋዬ
            በ1985  ዓ.ም  በአዲስ  አበባ  እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎችን ቀልብ  ሞት ብዙዎቹን ያሳዘነም ሲሆን የዝግጅት
       ስታዲየም ላይ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ  ይስብ  የነበረው፤  ተስፋዬ  የተጫዋችነት  ክፍላችን  በተስፋዬ  ሞት  የተሰማውን
       ኢትዮጵያ  ናይጄሪያን  1ለ  0  ስታሸንፍ  ዘመኑን  ቢያበቃም  ከኳሱ  አልተለየም  ጥልቅ  ኀዘን  እየገለፀ  ለቤተሰቦቹ
       ብቸኛዋን ግብ በማስቆጠር ሀገሩን ለድል  ነበር።  ከተጫዋችነት  ወደ  አሰልጣኝነት  ለወንድሙ  ተከተል  ኦርጌቾና  ለመላው
       ያበቃበት አጋጣሚ በአብዛኛው የስፖርት  የሕይወቱ                    አቅጣጫ         ተሸጋገረ።  ስፖርት  አፍቃሪ  እና  ለቅዱስ  ጊዮርጊስ
       ቤተሰብ  ዘንድ  ይታወሳል።  በብሔራዊ  በአሰልጣኝነትም  ሕይወት  በመሰማራት  ደጋፊዎች መፅናናትን ይመኛል።














































             DINQ    magazine   June   2020   #209                                       PLEASE    BE    SAFE    and    Happy   Father's    Day                                                                            Page 23
   18   19   20   21   22   23   24   25   26   27   28