Page 26 - DINQ Magazine June 2020 Edition
P. 26

ልብ-ወለድ







            የ                   ቀን                          (ደረጀ በላይነህ)



               ጨረታ







           እዚያ ሰፈር ብዙ ነጋዴዎች ነበሩ:: ብዙ        የሚመታበት ጊዜ ሁላችን ከቤት ተደብቀን ትከሻችንን
       ኃይለኞች፣ ብዙ ደጎች፣ ብዙ ጨካኞች፤ ብዙ           ስንነቀንቅ፡፡ እነውሮ፣ እነእመቤት እነ ጋሽ ሃይሉ፡፡    እትዬ ወርቄ በዚህ መሃል ገዝፋ መጣችብኝ፡፡ ትግሪኛ
       ርሁሩሆች፡፡ ሰላሳ ዐመት ያለፈው ልጅነቴ ትዝ ያለኝ     መኪናዬን አቁሜ እንባዬን ወደ ውስጥ ጠባሁት፡፡        ተናጋሪ ስለሆነች አማርኛ እምብዛም ናት፡፡ አንዳንዴ
       ከብዙ ጊዜ በኋላ ወላይታ ሶዶን በማየቴ ነው::        ከማን ጋር ላውራ!ዓለሙ ዴኣ የቴሌ ሰራተኛ ነበር፡፡     እንዲያውም  ረስታ  በአማርኛ  የጀመረችውን
       በተለይ የድሮው ሕብረት ቡና ቤት አካባቢ ስደርስ፣  ተማሪ ሆኜ ሻይ ቡና የሚለኝ ትዝ አለኝ፡፡ ጋርጠው፣         በትግርኛ  ትቀጥላለች::  በኋላ  ትዝ  ሲላት
       አንጀቴ ተላወሰ::                          ገመቹ ጀቤሳ የሂሳቡ ሊቅ፣አለማየሁ አውቶሜካኒክ፣  ‹፣ዋይ! ረሳሁት አደል››ትልና ተመለሳለች፡፡
                                            አለማየሁ፣ ፈራ ጎዶ እምምም አለኝ:: የሰው ልጅና      ጋሽ ላቆ ቡና ቤት የባንክ ጨረታ የወጣ ቀን ሁሉም
              የጋሽ ላቆ ቡና ቤት፣ የእትዬ ቦጋለች ጠጅ    ዘመኑ ጥላ ነው፡፡ ጠቢቡ ሰለሞን እውነቱን ነው::      ሰው  በናፍቆትና  በሃዘን  ይከታተል  ነበር፡፡  ስጋ
       ቤት፣  የጋሽ ወልደትንሳይ ስጋ ቤት፣ ብቻ ምኑ        ሁሉም ነገር ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው …ነፋስንም       ቤቱም ቡናቤቱም አላዋጣውም፡፡ ስለዚህ የባንክ
       ቅጡ!ጋሽ ወልደተንሳይ ሲጋራቸውን በአፍንጫቸው         እንደመከተል ነው:: አሁን የሉካንዳ ነጋዴው          ዕዳውን መክፈል ስላቃተው ጨረታ ወጣበት፡፡
       ቡንን ሲያደርጉ አስታወስኩና እንባዬ አነቀኝ::        የጋሽ ቦረና ጡንቻ የታለ! የላቁ ሰው መውደድ የት      ሰዐቱ ደረሰ፡፡ ጋሽ ፋንታ፣ጌታቸው፣ እትዬ ወርቄና
       ጃንጥላቸውን  በግራ  እጃቸው  ይዘው፣የኩባ          አደረሰው! ጋሽ ላቁ አማርኛው የተንገዳገደ ነው፡፡      ሌሎቹም ተጫረቱ፡፡ ጋሽ ላቆና ባለቤቱ እንባ
       ወታደሮች  መለዮ  አድርገው  ትዝ  አሉኝ፡፡         ግን ሰው ሲወድደው ለብቻ ነው፡፡ቅን ነው ይሉታል፡፡     አንቋቸዋል፡፡ ልጆቹም ውጭ ላይ አቀርቅረዋል፡፡

           የጥጥ ፋብሪካው ዘበኛ ጫምቡራ ጫኬ                አዲስ አበባ ደወልኩ፤እዚያው የሰቀቀን ኩሬ           ጨረታው ተጀመረ፡፡ በኋላ ጨረታው አሸናፊ
       ሲመሻሽ ስለ ጦር ሜዳ ውሎው በትዝታ ዘራፍ           ውስጥ ነበርኩ፡፡ጓደኛዬ ገረመው ‹‹ምን ተገኘ         ሲታወቅ እትዬ ወርቄ ሆና ተገኘች፡፡ታዲያ ሕዝቡ
       የሚለው ሳይቀር በጆሮዬ ተንቆረቆረ:: የእትዬ         ዛሬ!››አለኝ፡፡  ‹‹ናፍቆት ነው…ሆም ሲክነስ››      በተሰበበበት እትዬ ወርቄ አንድ ነገር ልናገር አለች፡፡
       ወርቄ ቡና ቤት፣ አለባበስዋ፣ ቁመትዋ፣ የትግሬ  ‹‹ተዐምር ነው፡፡››                              ሁሉም ሰው በፈገግታ ያያታል፡፡ ጋሽ ላቆ ግን በሰቀቀን፡፡
       ሽሩባዋ፣ ወርቆችዋ…ዘለግ ያለው ቁመትዋ!!                                                ‹‹ስሙ ››አለች፡፡ ‹‹ዛሬ የመጣነው የላቆን ቡና ቤት
       ሁሉ ነገርዋ፡፡ የጌታቸው ቡና ቤት፣ የአብዮት             አስተማሪዎቻችንን፣ ጓደኞቻችንን፣ በዐይን        ለመጫረት ነው፣ላቆ አልተሳካለትም››ጋሽ ላቆ ስቅስቅ
       ጥበቃ  ልብሱና  መለዮው፣አጭር  ቁመቱ….  ያፈቀርናቸውን ልጆች ሁሉ አሰብን፡፡ያ ሁሉ ግን                 አለ ‹‹አታልቅስ ላቆ!ፈጣሪ ያውቃል፡፡›› አንገቱን
       ብቻ ምኑ ቅጡ! ሁሉም ነገር ተለውጧል::  ደስ ይላል፡፡ ቲቸር ወይንሼት አስተማሪዬ! ማርክ                 ነቀነቀ፡፡ ካለቀ በኋላ ምን ያውቃል የሚል ይመስላል፡
      “ተራማጅ  ሉካንዳ  ቤት”  ይባል  የነበረውን         ስቀንስ  ምን  ሆነሃል!  እያለች  የምትወጥረኝ       ፡ ‹‹አብረን በልተናል፣ አብረን ጠጥተናል:: ልጆቹ
       ስጋ  ቤት  ሳይ  ያኔ  እዚያ  ቤት  የሚመጡት       ትዝ  ብሎኝ  እንባ  አይኔ  ላይ  ተንጠለጠለ፡፡      የልጆቻችን ጓደኞች ናቸው፡፡ ዛሬ እርሱ ተሸንፎ እኔ
       መምህራን፣የቀበሌ ሹሞች፣ የኢሠፓ አባላት ሁሉ         ድሮ አስር ሳንቲም ብርቅ ነበር፡፡ ግን ፍቅር የትናየት!   ርሱን ቤት አሸንፌያለሁ፡፡ ዕድል እንደዚህ ናት::››
       ከፊቴ ድቅን አሉ፡፡ አሁን የሁሉም ንግድ ቤቶች        እንደዛሬ  እገሌ  ዘሩ  ማነው፣  ምንድነው  ብዙ ሰዎች ቅሬታ ታየባቸው፡፡
       ባለቤቶቻቸው የሉም፡፡ ቤቶቹም አካባቢውም            የለም፡፡ የጓደኛ አባት መጥፎ ቦታ ካገኘህ ይዠልጥሃል፡
       ተቀይሯል፡፡  ቤቶቹ  በአብዛኛው  አምረዋል፡፡        ፤ልጄ ለምን ተነካ! የሚል ወንድ የለም፡፡ ‹‹ደግ         ‹‹የዛሬው ጨረታ አሸናፊ ላቆ ራሱ ነው፡፡››
       በሊጋባ  በየነ  ትምህርት  ቤት  በኩል  ሳልፍ፣      አደረገልህ!ምን ስታደርግ አገኘህ ይባላል::          ሰው  ሁሉ  ግር  አለው፤እኔ  ልጫረት
       የነአቦነሽን  ቤት  ሳልፍ  ርዕሰ  መምህራችን        መኪናዬን  ያቆምኩት  ጋሽ  ላቆ  ቡና  ቤት         የመጣሁት ለላቆ እንጂ የላቆን ቤት ወስጄ፣
       ጋሽ  ዘብዴዎስ  ጨማ፣የእርሻ  መምህራችን  ፊትለፊት  ነበር፡፡  በተለምዶ  “ጋሽ  ላቆ”  የራሴ  ላደርግ  አይደለም፡፡  ወደፊት  ካገኘ
       ጋሽ  ተስፋዬ  ገብሬ  ፊቴ  ድቅን  አሉ፡፡         እየተባለ  ይጠራ  ነበር፡፡  አንገቴን  መሪ         ይከፍለኛል፤ ካልሆነለትም ፈጣሪ ይከፍለኛል፡፡
       የአኢወማ አባል ካልሆንክ ብለው የተከራከሩኝ          ላይ  ደፍቼ  ሳላስበው  እንባዬ  ፈሰሰ፡፡          እልልል  አለች  የጋሽ  ላቆ  ሚስት፡፡
       ሊቀመንበሩ አለማየሁና ሌሎቹም ትዝ መጡብኝ፡፡         ሚስቴ  ስትደውልልኝ  ድምጼ   ጥሩ               የዘር ጉዳይ የታል! እትዬ ወርቄ ትግራይ፣ ጋሽ ላቆ ወላይታ፡፡
                                            አልነበረም፡፡  “ምን  ሆነሃል!”  ብላ            ትዝታዬ ከእንባ ጋር ፈሰሰ፡፡ ሰው የነበርነው ያኔ ነበር፡፡ ያኔ
           በትዝታ ውስጥ ጥላቻ ይኖር ይሆን! አይመስለኝም፡፡   ነገሩን ስነግራት ሳቀች፡፡ ለስንቱ አልቅሰህ         ዘርና ሃይማኖት ጭንቅላታችን ላይ ሳይወጣ፡፡ ሳላስበው
       ማን ነበረች ሃይለኛዋ ባለመጠጥ ቤት? እትዬ ፅጌ የት    ትችላለህ››  ብላ  አፅናናችኝ፡፡                ወደ ቀድሞው ዳምጤ ሆቴል መኪናዬን አከነፍኩ፡፡
       ደርሳ ይሆን? ዘፋኙ ነዋይ ደበበ በየሰርግ ቤቱ እስክስታ   ለሰው ልጅ ግን ከሰው በላይ ሀብት አለው!?         ወይ ሃገሬ…ወይ ትዝታ!!
            Page 26                                                           “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“                ድንቅ መጽሔት -  ሰኔ 2012
   21   22   23   24   25   26   27   28   29   30   31