Page 70 - DINQ Magazine June 2020 Edition
P. 70

የወሩ እንግዳ





            ቆምጬ                       አምባው










               የጎጃም ክፍለ ሀገር የአንድ ወረዳ ገዢ ነበሩ ። ቆምጬ አስተዳዳሪ ሳሉ የአንበሳ ሰል አሰርተው ከግርጌው «ጎጃም አንበሳ ነው» የሚል
         ጽሁፍ አሰፈሩበት ። ህዝቡም በዚህ ተደስቶ ሲኖር ሳለ ገበሬው ግብር በጊዜ አላስገባ ብሎ አስቸገራቸው ። ይህእኔ ቆምጬ ገበሬውን ሰብስበው
         «አሁን ይሄን አምበሳ ላም ላድርገው ?» በማለት ግዳጁን እንዲወጣ አደረጉት ይባላል ። አዎን፣ በቆምጬ ስም የሚነገሩ በርካታ ቀልዶች አሉ
         ። ያለማጋነን ቆምጬ የዘመነ ደርግ አለቃ ገብረሀና ነበሩ ። እርሳቸው ግን ይሄንን ክብር በመቀዳጀታቸው ደስተኛ አይደሉም ።
               “ብቻ የትም ቦታ በምሄድበት ጊዜ ሰዎች ይጠቆአቆሙብኛል ። በብዛት ዞረው ያዩኛል ። እኔ ሰዎቹን አላውቃቸውም ። አሁን በሄ ሰሞን
         እንክዋ (1985) አዲስ አበባ ሄጄ ነበር ። ቅድም እንዳልኩህ ልጄን ጠይቄ ነው የመጣሁኝ ። እዚያ አንድ ለቅሶ ነበር ። እዚያው ነው ደርሼ
         የመጣሁኝ ። እና ታድያ ያው እዚያ ያው እዚያ .. ይሉኛል ። እንዴ ? አልሰረቅኩ : አልቀጠፍኩ ። እኔ ከሰው የተለየ ስራ አልሰራሁ ።
         ...እና ይሄ ሁሉ እኮ ሰው ያወጣልኝ ስም ነው ።” ስለ ቆምጬ ሲነሳ አያሌ ቀልዶች ትዝ ይሉናል ። እኒያ በቆምጬ አምባው ስም የሚነገሩት
         ቀልዶችና የግለሰቡን ህይወት የተመለከተ ቃል ምልልስ አዋህጄ እንዲህ አቅርቤዋለሁ ።


            “ትክክለኛ  ስሞ  ማን  ይባላል  ?”       ህርት ቤቶች : የጤና ማህበራዊ መገልገያዎች : መንገ    አቀፍ ድርጅቶች ሳይቀር ሽልማትና እርዳታ አግኝተናል ።
      “ቆምጬ  አምባው  ይልማ  ፤  እንደዚያ  ነው        ዶች : ንጹህ የመጠጥ ውሀ ያልሰራሁበትና ያልመሰረት     በነዚህ ህዝቡን አስተባብሮ ግብር የሚያስገባ ካለ ይህንኑ
      የምባለው ።” “የህይወት ታሪክዎን ባጭሩ ቢነግሩኝ “    ኩበት የለም ። በተለያዩ ወረዳዎች ከ20 በላይ የሚሆኑ  መሳርያ ያገኛል ብዬ አስነግራለሁ ። ታድያ ሁሉም ባንድ
      “በ1933 ጎዛምን ወረዳ ውስጥ ማያ አንገታም ቀበሌ     ትምህርት ቤቶች ከ10 ያላነሱ ኪሊኒኮች 1 የጤና ጣብያ  ጊዜ አስገብቶ ያንን መሳርያ ለማግኘት ገበሬውን ለምኖና
      ነው  የተወለድኩት  ።  ከዚያ  ለትምህርት  እንደደረስኩኝ   ሰርቻለሁ ። የተለያዩ የስፖርት ማዘውተርያ ስፍራዎችንም  ቢሆን እባክህ ቶሎ አምጣ እነ ልሸለምበት እያለ በማስተ
      እናትና አባቴ ቤተ እየሱስ የተባለ ትምህርት ቤት አስ                                            ባበር ያንን የዘመኑን ግብር ወድያው ያስገባል ። እና
      ገቡኝ ። ከዚያም ዳዊትና ድጉአ ጽሞ ድጉዋ ወጥቼ                                               መሳርያ እንጨት ነው ምን ችግር አለ ። ሌላ ነገር
      ደብረ ኤልያስ ቅኔ ትምህርት ቤት ገባሁኝ ። እዚያ                                              የምርምር መሳርያ እንደዚህ መስጠት ነው እንጂ
      እንደገባሁ በሽታ ገባ ። አባቴ ከዚያ አውጥቶ አገሬ                                             እማያቅተን ሰው እሚያጠፋ ነገር መስጠት ምን ይቸ
      መልሶ  ወሰደኝ  ፤  አያይ  በሽታው  ይሻላል  መልሰህ                                          ግረናል ። ያንን እያነሳን እንሸልመዋለን ።”
      እዚያው ጨምረኝ ብለው አባቴ እምቢ አለኝ ። ከዛ                                                   “ሬድዮና ጋዜጣ ይጠቀማሉ የሚባለውስ ?”
      እዚያው ደብረ ኤልያስ ትምህርት ቤት ገባሁና የስ                                                   “እሱማ ዋናው ነው እንጂ ። የኔ ዋናው ማበረ
      ድስተኛ  ክፍል  ትምህርቴን  አጠናቀቅኩ  ።  ከዚያም                                           ታቻ እሱ ነው ። በቀጥታ የተሰራውን ስራ ወስጄ በሬ
      የነበረው ባህል መሰረት በልጅነቴ ጋብቻ መሰረትኩ                                               ድዮና በጋዜጣ አስነግርለታለሁ ። ያንን ጋዜጣ ደግሞ
      ።  አሁን  የአስር  ልጆች  አባት  ነኝ  ።  ከዚያ  የናት                                      በባህር ዳር ወይም ደብረ ማርቆስ በመውጣት ቶሎ
      ያባቴን ከብቶች ገንዲ የሚባል በሽታ ገብቶ ስለፈጃ                                              አምጥቼ እየው እንዲህ ያለ ስራ ብትሰሩ ስማችሁ
      ቸው በ1958 ወህኒ ፖሊስ በወታደርነት ተቀጠርኩ                                               በጋዜጣ ይወጣል ብየ ያንን ጋዜጣ ወስጄ ቢሯቸው
      ። የ10 አለቅነት ማእረጌን እንደያዝኩ በ1971                                               ላይ  እለጥፍላቸዋለሁ  ።  ያነ  የገለ  ስም  በሬድዮ
      የወረዳ አስተዳዳሪ ሆኜ ተሾምኩ ።”                                                       ተጠርቶ በጋዜጣ ወትቶ የኔ ቀበለ ሊቀር ነው ወይ ?
          “እስከ 6ተኛ ክፍል ብቻ ነው የተማሩት ?”                                              እያለ እሚቆጭ ይበዛል ። እንዲያውም የኛ አይነገ
          “በወረዳ  አስተዳዳሪነት  ከቢቡኝ  ደብረወርቅ                                            ርም ባዩ እየበዛ ስለመጣ የሰራኸውን አይቼ ትክክ
      እንደተዛወርኩኝ ከ7ተኛ - ዘጠነኛ ክፍል ትምህር                                               ለኛ ሆኖ ካገኘሁት ይተላለፍልሀል እምላቸው ብዙ
      ቴን ፈጽሜ በተለኮ (በኮርስፓንዳንስ ) 12ኛ ክፍል                                             ነበሩ ።
      ትምህርቴን አጠናቅቄያለሁ ።”                                                               “የርሶ ስም ብዙ ጊዜ በሬድዮ ይተላለፋል ?”
          “የት የት ቦታ ሰርተዋል ?”                                                           “አዎ ፤ እንዲያውም ማስታወቅያ ሚኒስቴር
          “ቢሆን : እነሴ : እናርጅ እናውጋ : አቸፈር :   ሰርቻለሁ ። በዚህ መስክ ለምሳሌ በሞጣ ዙርያ አንድ  የቆምጬ አምባው ነው ። ሁልጊዜ የሚነገረው የሱ ነው
      ማቻከል  :  ወረዳዎች  በወረዳ  አስተዳዳሪነት  ሰርቻለሁ   ከፍተኛ የስፖርት ሜዳ አዘጋጅቼ በ1977 የኢትዮጵያ  ። እሱ ገዝቷቸዋል ። ጋዜጠኞች ሲሄዱ ይጋብዛቸዋል ።
      ።”                                   ትቅደም ዋንጫ ውድድር እንዲደረግበት አድርጌያለሁ ።  ቢራ ያጠጣቸዋል ። መስተንግዶው ከባድ ነው እያሉ ይሰ
          “የሰሩዋቸው ስራዎች ምን ምን ናቸው ?”        ከዚህም በተጨማሪ በተለያዩ ብሄራዊ ዘመቻዎች ባለትም  ድቧቸዋል ። ይህንን ግን የሚያስወሩብን እንደኔ ያልሆኑ
                                           በመሰረተ ትምህርት ዘመቻ በተለያየ የጤና ነክ ዘመቻ
           “እንግዲህ እኔ በተዘዋወርኩበት ወረዳ ሁሉ ትም   ዎች በክትባትና በመሳሰሉት ህዝቡን በማንቀሳቀስ ከአለም                  ወደ ገፅ 78 ዞሯል
                                                                                                                 7
            Page 70                                                           “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“                ድንቅ መጽሔት -  ሰኔ 2012
   65   66   67   68   69   70   71   72   73   74   75