Page 75 - DINQ Magazine June 2020 Edition
P. 75

ከእንሰሳት ዓለም





          ጥንቸል








       ጥንቸል የአጥቢ እንስሳ አይነት ነው።

       በኢትዮጵያ መንትሌ የሚባል ጥንቸል የሚመስል ፍጡር አለ። ጥንቸልና
       መንትሌ በጣም ስለሚመሳሰሉ በኢትዮጵያም ውስጥ መንትሌ የምትባል
       አይነት  ብቻም  ስለሚገኝ  በተራ  አነጋገር  እነዚህ  ስሞች  ተለዋውጡ
       እንጂ ሁላቸው  አንድ ናቸው። «መንትሌ» ወይንም «ጥንቸል» ሊባሉ
       ይችላሉ።
       በሥነ ሕይወት ረገድ ግን በጥንቸልና መንትሌ መሃል ልዩነት አለ። ይህም
       ልዩነት  በደንብ  «ጥንቸሎች»  የሚባሉት  በምድር  ውስጥ  ሲኖሩ  ያለ
       ጽጉርና  ዕውር  ሆነው  ይወለዳሉ።  «መንትሌዎች»  ግን  ከምድር  በላይ
       ሲኖሩ ባለ ጽጉርና በጥራት አይተው ይወለዳሉ። በዚህ አከፋፈል ዕውነተኛ
       «ጥንቸል» የምትባል በኢትዮጵያ ውስጥ አትገኝም። አንዳንድ ዕውነተኛ የጥንቸል
       ዝርያ  ግን በደቡባዊ አፍሪካ አለ።

       አንዱ የጥንቸል ዝርያ እሱም የአውሮፓ ጥንቸል በሰው ልጆች ለማዳ ጥንቸል ተደርጓል።













































             DINQ    magazine   June   2020   #209                                       PLEASE    BE    SAFE    and    Happy   Father's    Day                                                                            Page 75
   70   71   72   73   74   75   76   77   78   79   80