Page 78 - DINQ Magazine June 2020 Edition
P. 78

ቆምጬ...                               ግብር እሚያስገባ በጸረ ስድስት ክትባት ጥሩ ውጤት ያሳ   ወደ ህዋላ ይቀሩና እኔ በልማት የቀደምኩዋቸው ምን ይላሉ
                                                                                 «ወፍጮ  ስራ  ጀመረ»  ተብሎ  በሬድዮ  ሲነገር  ቆምጬ
                                            የውን «ና ያንተ ወንበር ይሄ ነው» ብዬ ከፊት አስቀም
       ከገፅ 70 የዞረ                           ጠዋለሁ ። እንደሱ ለመቀመጥ ሲል ሌላው የግድ ይሰራል  አባይ ላይ ነበር ። ከአዲሳባ ወደጎጃም ይመጣ ነበር ።
                                            ። ሌላ ደግሞ ለምሳሌ ግብር በደንብ አድርጎ ለማስገባት  እና እኔ ነኝ ቆምጬ አምባው እወቁኝ ብሎ በአውቶብሱ
       መስራት የተሳናቸው ሁላ ናቸው ። ታድያ እነሱም የት አለ  እነ የማሰር የማስገደድ ስልት አልጠቀምም ። ይሄ ምንድ   ላይ ተናገረ ብለው ይህንን አስወሩ ። ያስወሩ ። እሚያሸ
       ስራ ? የሰራችሁትን አሳዩንና እናስተላልፍላችሁ ሲሏቸው  ነው ተመንጃ እሱን አስመጣና 3ስቱን አንድ ላይ በማዋ     ንፍ ተግባርና ስራ ነው ። ሌላ ማንም ቢያወራ አይለጠፍ
       ምናም ዘመቻዎችም ሆነ ግብር በማሰባሰብ ሂደት የተስተ    ቀር አውላላ ሜዳ ላይ አቆመዋለሁ ። እና ቶሎ የሰሩት የላ  ብኝም ። የህዝቡ ማህበራዊ ችግር ግን ካለችኝ ጭላንጭል
       ካከለኝ አልነበረም ። አንደኛ ነው ሁልጊዜ የምወጣው ።”  ቸውም ።”                               እውቀት ጋር ከዚያ ህዝብ ጋር በማገናኘት ችግሩን ልፈታ
           “እነዚህን ሁሉ ስራዎች ሲያከናውኑ ህብረተሰቡን        “ሬድዮ ሲሉ ትዝ አለኝ ይሄስ ምንድነው አንድ ቀን  ለት ሞክሬያለሁ ። እንዴ ወፍጮውን እኮ እንዲያ ሳስተክ
       ለማግባባት የሚጠቀሙበት ዘዴ ምንድነው ?”           እርስዎ አውቶቡስ ውስት ሆነው ወደክፍለሀገር በመጉዋዝ  ለው ህዝቡ «የታለ ያ ወፍጮ እሚፈጨው ሰውዬ» እያሉ
           “እንግዲህ አንደኛ የበለጠ ውጤት ለማግኘት አርሶ  ላይ እያሉ እንደአጋጣሚ የዜና ሰአት ነበርና ዘና ሲወራ  ወፍጮ አይቶ ስለማያውቅ «ለመሆኑ ምን ይመስላል ምን
       አደሩን አለመለያየት ነው ። ሁለተኛ ደግሞ በየጊዜው ማስ  የእርስዎ ስም በመጠራቱ ሹፌሩን አቁም አቁም በማለት  አይነት ሰው ነው» እስከማለት ደርሶ ነበር እኮ ።”
       ተማር መቀስቀስ ነው ። አብዛኛውን በማያመርትበት ቀን  ወደመንገደኞቹ  በመዞር  ስሙ  ስሙ  ቆምጬ  አምባው          “ደሞ ለሎች አሉ ። በርሶ ስም የሚነገሩ ቀልዶች
       ስራ በማይሰራበት ቀን ሁሉም ሀላፊ ተበትኖ እሱ ዘንድ እን  ማለት እኔ ነኝ በማለት ....?”               እንደዚህ ። ስለነሱ እሚያውቁት ነገር አለ ?”
       ዲሄድ ስለምፈልግ ሁላችንም እንሄዳለን ። በዝያ በረፍት       “ይሄ ሀሰት ነው ። ጨርሶ ካንደበተ አልወጣም ።       “እንግዲህ እንዲህ ያለ ጥያቄ ተዚህ ቀደም ቀርቦ
       ቀን ለምን ቤተክርስቲያን አይሆንም እንዲያው እዚያ ጥሩ  ለማንኛውም  ጥያቄው  በመቅረቡ  ደስ  ነው  ያለኝ  ።  ይሄ  ልኝ አንድም ቀልድ እንዳልቀለድኩ ተናግሬያለሁ ። እኔ
       ነው ። ሰው አዳራሹ ተኮፍሶ ንግግር የሚጥም አይመስለ    ሊወራብኝ የቻለው እንዴት መሰለህ ? ገና የወረዳ አስተ   ስራ እንጂ ቀልድ አልወድም ። ለቀልድ ጊዘ አልነበረኝም ።
       ውም ፤ ደሞ ሰው ሙቶም ከሆነ ባንድ በኩል ለቅሶው  ዳዳሪ ሆኜ ቢሆን እንደሄድኩኝ አንድም ወፍጮ በወረዳው  እንዴው በየጊዘው አሁን ድረስ እዚህ እየመጡ እሚያስቸ
       አያለ  ባንድ  በኩል  ስለትምህርት  ብናስተምረው  ገለጻ  አልነበረም ። እና ደካሞች እርጉዞችሰቶች ድንጋይ ከድን  ግሩኝ አሉ ። ከተለያዩ መጽሄቶች እንደዚህ መጣን እያሉ
       ብናደርግለት ይሰማል ። ለላው ያው ሽልማት ማበረታቻ  ጋይ እያፋጩ ፍዳ ያዩ ነበር ። ስለዚህ ህዝቡን አስተባበር    ይጠይቁኛል  ።  አንዳንዶቹ  እንደው  ባንተ  ስም  መጽሀፍ
       መስጠት ነው ።”                           ኩና 15 ሺ ብር እንዲያዋጣ አድርጌ ወፍጮ ቤት አስተ    ልንጽፍ ፈልገን ነበር ። ወድያውም ታሪክ ነው እያሉ ይጠ
           “በሽልማት ማበረታቻ ሲሉ እንዴት ነው ? ምን ምን  ከልኩ ። እና ያ ወፍጮ ተገዝቶ ስራ ሲጀምር በሞጣ የሚ   ይቁኛል ። እኔ ግን ወይዱ እኔ የናንተ መጽሄት ማሻሻጫና
       ድነው የሚሸልሙት ?”                        ገኘው ወፍጮ ስራ ጀመረ ተብሎ በሬድዮ ተነገረ ። እና  ማዳመቅያ አይደለሁም ደሞም ያላልኩትን ብትሉ እከሳ
           “ለምሳሌ እኔ አንድ ዝግጅት ወይም ስብሰባ እንደ   በስራና በልማት የቀደምኩዋቸው አስተዳዳሪዎች ያንን አስ   ለሁ እያልኩ ብዙዎቹን መልሻለሁ ።
       ዚህ አዘጋጅና ደካማ የሆነውን ሊቀመንበር መጨረሻው  ወሩብኝ ።”                                      “ታድያ እነዚህ ቀልዶች ከምን የመነጩ ይመስል
       ወንበር ላይ እንዲቀመት ነው የማደርገው ። በጣም ጎበዝ       “ምን ብለው ነው ያስወሩብዎት ?”            ዎታል ?”
       ኮከብ የሆነውን ደግሞ ግንባር ላይ ነው እማስቀምጠው ።       “እንደው  ዝም  ብለው  ስራ  ሳይሰሩ  እየተንጠራሩ

             Page 78                                                           “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“                ድንቅ መጽሔት -  ሰኔ 2012
   73   74   75   76   77   78   79   80   81   82   83