Page 76 - DINQ Magazine June 2020 Edition
P. 76

ቅድሚያ ጤና







               የኮሮና ቫይረስ




             መድኃኒቱ እስከሚገኝ....







       የኮሮና ቫይረስ ማንነትና የትውልድ ሐረግ            እጥረት ናቸው፡፡ በአንዳንድ ሰዎች በተለይ አዛውንቶችና
                                            የቆየ  ደዌ  ያላቸው  ላይ  የመተንፈስ  ችግሩ  እየገፋ
       ስለ ኮቪድ 19፣ አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ማንነትና የትውልድ   እየጨመረ ይሄዳል፡፡                       ታጥቦ ወደ ሐኪም መሄድ ይገባል፡፡
       ሐረግ ብዙም የተደበቀ ባይሆንም፣ ከእንስሳትም የሌሊት    ደዌው ሳምባን አጥቅቶ የኦክስጂን ድጋፍ የሚያስፈልግበት   ማንኛውም ሰው እጅን በሳሙና ሁል ጊዜ አገላብጦ እሽት
       ወፍን ጨምሮ ወደ ሰው መተላለፉ ቢደረስበትም ለየት ያለ   ደረጃ  ወይም  ከዚያም  በላይ  በመተንፈሻ  መሣሪያ    አድርጎ  በመታጠብ  ጎጂ  ተውሳክን  ማስወገድ  ይቻላል።
       የመሰራጨት ኃይሉና የአየር መቀበያ ሕዋሳትን ሳምባንም    (ቬንቲሌተር)  የመረዳት  ደረጃ  ከመደረሱ  በፊት     እጅን በውኃ አርሶ መተው ወይም በቅጡ አለመታጠብ
       ጨምሮ  የማጥቃት  ችሎታው  በቅርቡ  እውቅናን  እያገኘ   ደዌው ለሚያመጣው ሕመም መቋቋሚያ ይረዱ ይሆናል       ቫይረሱን ሌሎችንም ጎጂ የማይታዩ ህዋሳትን ሊያስወግድ
       ሄዷል፡፡  በተጨማሪም    በተለይ  በዕድሜ  ጠና  ያሉትንና   በማለት  በጥናትም  በጥቅም  ላይ  የዋሉም  መድኃኒቶች   ስለማይችል፣  እጅ  ደግሞ  ከፊት  ከአፍንጫ  ከዓይን
       በልዩ ልዩ የውስጥ ደዌ ችግር፣ እንደ ልብ ደዌ የሳምባ   እንዳሉና ወደፊትም ራሱን ደዌውን የሚያጠፉ አዲሶች      መነካካት  ስለማይወገድ፣  ቫይረሱ  ከእጅ  ወደ  ሰውነት
       በሽታ፣  የደም  ብዛት፣  የስኳር  በሽታና  የአስም  በሽታ   መድኃኒቶች በሙከራ ላይ እንዳሉ ታውቋል፡፡       የመግባት  ዕድል  እንዳያገኝ  መፍትሔው  እጅን  እሽት
       የመሳሰሉት ያሏቸው ላይም  እንደሚበረታ ታውቋል፡፡                                           አድርጎ መታጠብ ነው።
       የኮቪድ 19 ደዌ ኮሮና ቫይረስ ከጥቂት ዓመታት በፊት  መድኃኒቱ እስከሚገኝ ምን ይደረግ?                  ባልታጠበ እጅ ፊትን፣ አፍንጫን፣ ዓይንና አፍን መነካካት
       ሳርስ በመባል የታወቀው የኮሮና ቫይረስ ዝርያም ቢሆን፣   እንግዲህ ያ መድኃኒት ተገኝቶ እስኪሰራጭ በኮቪድ 19    ማቆምን ልማድ እናድርግ። ከቤት የመውጣት የማይቀርበት
       ገና  የመከላከያ  ክትባትም  የመግቻ  ወይም  የማጥፊያ   ደዌ የተያዘ በደዌውና ደዌው በሚያስከትለው ሕመም፣     ጉዳይ  ካጋጠመ  እስካርፍም  ባይገኝ  በተደራረበ  ያንገት
       መድኃኒትም  ተቀምሞ  አልደረሰለትም፡፡  ለዚህም  ነው   ሞት፣ የኑሮ መመሳቀልና የኢኮኖሚ ችግሮች የሚያደርስ     ልብስ  ወይም  ንጹህ  ጨርቅ  አፍና  አፍንጫን  ጠበቅ
       በተለይም በኑሮ በኢኮኖሚና በጤና አገልግሎት ያልደረጁ    ስለሚሆን፣  እነዚህን  ከግንዛቤ  በመውሰድ  ችግሮችን   አድርጎ በማሰር ሸፍኖ መሔዱ በመጠኑ ቫይረሱ እንዳይገባ
       አገሮች ኢትዮጵያን ጨምሮ ደዌው ከመሰራጨቱ በፊት       ለማቃለል በተቻለ ትጋትና ኅብረት በሩቅ ከመከላከል ሌላ   ይበልጡኑ  እኛ  ይዘነው  ከሆነ  እንዳናስተላልፍ  ጠቃሚ
       ሊያስቡበት፣  ሊያውቁትና  እያንዳንዱ  ዜጋ  ስርጭቱን   ዘዴ አለመኖሩን የደረጁትና በኢኮኖሚ የዳበሩትም        መሆኑ ተደርሶበታል።
       ለመግታት  በተሟላ  ኅብረተሰባዊ  መንፈስ  መታገል     አገሮች  ከስህተታቸው  እየተማሩ                 ሁላችንም  ከሌላ  ሰው  በምንገናኝበት  ጊዜ  ራቅ
       ያለባቸው፡፡                              ያሉት ሃቅ ነው፡፡                          ብለን  በማጎንበስ  ሰላምታ  መለዋወጥን  እንምረጥ፡
       አሁን ባለንበት ጊዜ ያለው አማራጭ ከቫይረሱ ጋር ቅርበት                                       ፡  እጅ  አለመጨባበጥን  አለመተቃቀፍን፣  አለመሳሳምን
       እንዳይኖረንና  ከቫይረሱ  ጋር  የመገናኘት                                               አጥብቀን  በተግባር  እናውላቸው፡፡  ይህን  አጥቂ  ጠላት
       ዕድልን በተቻለ መጠን መዝጋት ይቻላል፡                                                  በኩርፊያም  ይሁን  በጡጫ  እስክናስወግድ  እነዚህን
       ፡  እንዴት  ይቻላል  ወደሚለው  መመሪያ                                                የመቀራረብ ባህሎቻችንን ተወት እናድርጋቸው።
       ከመግባታችን በፊት በቫይረሱ ስለሚከሰተው                                                 ሳልና  ማስነጠስ  መናፈጥ  ሲያስገድዱ  ወይም  ሲታሰቡ
       ተላላፊ በሽታ በመጠኑ እንረዳ፡፡                                                       ዞር ብሎ አፍና አፍንጫን በክንድ መሐል አፍኖ መሳል፣
                                                                                  ወይም በወረቀት መሀረብ አፈን አድርጎ ከማይነካካ፣
       ቫይረሱ እንዴት ይከሰታል?                                                            ልጆችም ከማይደርሱበት ቆሻሻ ማጠራቀሚያ ውስጥ
           ቫይረሱ  ኮሮና  ቫይረስ  ሳርስ  2  በመባል                                           መጣል።
       ሲታወቅ  የሚያስከትለው  ደዌ፣  ኮሮና  ተላላፊ                                               በእጅ  የሚነካኩ  ዕቃዎችን  መሣሪያዎችንና
       በሽታ 19 ወይም ኮሮና ኢንፈክሽየስ ዲዚዝ 19                                                መጠቀሚያዎችን  በአልኮል  ወይም  ሳኒታይዘር
       ይባላል፡፡                                                                    መጥረግ፡፡  እነዚህ  ዕቃዎች  በማይገኙበትም  ስፍራዎች
       ቫይረሱን ከያዘ ሰው የሕመም ምልክቶች ቢያሳይም                                   እኛም ወደ    በተቻለ መጠን ባለው ሳሙና ሳያነካኩ ባንድ አቅጣጫ
       ባያሳይም  ወደ  ሌላ  ሰው  ሊተላለፍ  ይችላል፡፡                      ታወቀው  ስህተት  እንዳንገባ   መጥረግና ማጽዳት ያስፈልጋል፡፡
       ብዙውን የሚተላለፈው በሳል በማንጠስ ወደ ሌላ               እንጠንቀቅ።                        እጅግ አስፈላጊ ካልሆነ በስተቀር ሰው ተበራክቶ ከሚገኝበት
       ሰው አፍ አፍንጫ ዓይን በመግባት ወይም የተበከለ       የኮሮና በሽታ ገብቷል ወይንም እየተንሰራፋ ነው በተባለበት   አለመሔድ።  በተለይም  ወረርሽኙ  ጠፋ  እስካልተባለ
       ዕቃና  ልብስ  ነካክቶ  ፊትን  አፍንጫን  ዓይንን  ሳይታጠቡ   አጥቢያ ያሉ አዛውንቶችና ቀድሞውንም በሌሎች የተለዩ   ድረስ፣  መጠጥና  ዳንስ  ሰርግና  ጭፈራ  ቤቶች  የበለጠ
       በመነካካት፣ ወይም ገንዘብ፣ የመፀዳጃ ቤት በራፍና ዕቃ   ደዌዎች ጥቃት የደረሰባቸው ሰዎች ሁሉ ከቤት ሳይወጡ     ለቫይረሱ  መተላለፍ  ምቹ  ስለሚሆኑ  አይሂዱ፡፡  የሺሻና
       ነካክቶ  ሳይታጠቡ  ፊትን  በመነካካትና  በዓይነ  ምድርም   ጤናማ ዘመዶች ሊረዷቸው ይገባል።              የጫት  ቤቶችም  እንዲሁ  ከራሳቸው  የጤና  ችግር  ሌላ
       ቫይረሱ ሊወጣ ስለሚችል በሌላ ንክኪ ሊተላለፍ ይችላል።
                                            መሠረታዊ ምክሮች                           ሰዎች የሚሰበሰቡባቸው ስለሚሆኑ ቫይረሱም የተበራከተ
       የሕመሙ ምልክት ምን ጊዜ ይታያል?                ጉንፋን መሰል ሕመም በተለይ ከትኩሳት ጋር የያዛቸው     ሊሆን  ይችላል።  መንግሥት  ወይም  የክፍለ  ሀገሩ  የጤና
                                                                                 ድርጅትና  አስተዳደር  የሚያወጡትን  የጤና  አጠባበቅና
       ቫይረሱ ወደ ሰውነት በገባ ቢያንስ በሁለት ቀን፣ ቢዘገይ   በማንኛውም  ዕድሜ    ያሉ  ሁሉ  እቤት  በመቆየት   ያለመሰባሰብ ሕጎች ተከታትሎ በተግባር ማዋል።
       በ14  ቀን  ባብዛኛው  በ5-7  ቀናት  የሕመም  ምልክት   ሁኔታቸውን ያዳምጡ፡፡ ውሎ ካደረ ወይም የመተንፈስ   በቂ ፈሳሽ መጠጣት፣ አትክልት፣ ፍራፍሬ፣ ነጭ ሽንኩርት
       ይታያል፡፡  የሕመሙ  የመጀመሪያ  ምልክቶች  ትኩሳት    ችግር  ከጀመረ  ደግሞ  ቢቻል  የጤና  ባለሙያ  አነጋግሮ   መመገብ  ደዌውን  ያስወግዳል  ባይባልም  በሽታውን
       38 ዲግሪ ወይም በላይ፣ ደረቅ ሳል ራስ ምታት የጉሮሮ   ዕርዳታ መሻት፣ ባይቻል አፍና አፍንጫን በማስክ ወይም    የመከላከል አቅም ይጨምራል፡፡
       ሕመም፣ ውሎ ሲያድር የሰውነት ድካም ተቅማጥ የአየር     በሻርፕ  ከሸፈኑ  በኋላ  እጅን  ሙልጭ  አድርጎ  በሳሙና

            Page 76                                                           “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“                ድንቅ መጽሔት -  ሰኔ 2012
   71   72   73   74   75   76   77   78   79   80   81