Page 82 - DINQ Magazine June 2020 Edition
P. 82

ዝክረ ታሪክ







            አጼ




          ልብነ ድንግል...                               www.danielkibret.com
                                                       (በዳንኤል ክብረት)





                                           አያታቸው የአጼ በእደ ማርያም ባለቤት እቴጌ እሌኒ  ገደልኩ ማረኩ ቢሉም ሌላው ደግሞ ተነስቶ የጦር
            አጼ ልብነ ድንግል ህይወታቸው ያለፈው        በሞግዚትነት  ያግዟቸው  እንደ  ነበር  ጠቅሰዋል።  አለቃ እየገደለባቸው፤ ንጉሱንም ለመማረክ ከፍተኛ
       ከዛሬ 579 ዓመት በፊት (ነሐሴ 30 ቀን 1532     በመጀመሪያ፣ የዓፄ ልብነ ድንግል ዘመነ መንግሥት  ጥረት ቢያደርጉም ሳይሳካላቸው ቀርቷል።
       ዓ.ም) ነበር። አጼ ልብነ ድንግል የአጼ ናኦድ ልጅ    የሰላምና  የደስታ  ቢሆንም  የመጨረሻ  ጊዜያቸው
       የአጼ በእደ ማርያም የልጅ ልጅ ናቸው። አጼ ዘርዓ                                                          ንጉሱ  አጼ  ልብነ  ድንግል
       ያቆብ ደግሞ ቅድመ አያታቸው ናቸው። አጼ                                                          ከታማኝ  አሽከሮቻቸው  ጋር  ሆነው
       ናኦድ 13 ዓመት ገዝተው በ1500 ዓ.ም.                                                         በቤጌምድር  እየተዋጉ  ከቆዩ  በኋላ
       ሲሞቱ አጼ ልብነ ድንግል ገና የ12 ዓመት                                                         ቤጌምድርን  ለቀው  ደብረ  ዳሞ
       ታዳጊ ሆነው ነገሡ። ስመ መንግሥታቸውም                                                           አጠገብ ወዳለው የማይደፈር ተራራ
       ወናግ ሰገድ ተባለ።
                                                                                          ሄደው  ተቀመጡ።  በደብረ  ዳሞ
                                                                                          ቆይታቸው  ታመው  ህመማቸው
            ወናግ ማለት በውጋዴን ቋንቋ አንበሳ                                                        እየጠናባቸው  ሄዶ  በአርባ  አምስት
       ማለት ነው። የግዕዙን ወይም የአማርኛውን                                                          ዓመታቸው  ህይወታቸው  አለፈ።
       ቋንቋ “አንበሳ” ሰገድነን ትተው በውጋዴን                                                         (ተክለፃዲቅ  መኩሪያ  ህልፈታቸው
       (ሱማሌ)  ቋንቋ  ወናግ  ሰገድ  የተባሉበት                                                       በሕዳር  ወር  መጀመሪያ  ላይ  ነው
       ምክንያት  ምናልባት  ያን  ጊዜ  በይፋትና                                                        ይላሉ፡፡)
       በፈጠጋር  ያለውን  ግዛት  የሚያውኩ                                                                  አጼ  ልብነ  ድንግል  ከግራኝ
       ያዳልና የሱማሌ ተወላጆች ስለነበሩ እነርሱ                                                         ጋር  ጦርነት  ከጀመሩበት  ጊዜ
       በሚያውቁት  ቋንቋ  ተሰይሞ  ለማስፈራራት          በግራኝ  መነሳት  ምክንያት  የጦርነት፤  የሁከት፤  አንስቶ  ህይወታቸው  እስኪያልፍ  ድረስ  አሥራ
       ይሁን  ወይም  የነርሱ  ገዢ  ጭምር  መሆናቸውን     የመከራና የስደት ጊዜ ሆኖባቸዋል።                አምስት ዓመት ሙሉ ልጆቻቸውና መኳንንቶቻቸው
       ለማስተዋወቅ አሊያም ከአባታቸው ከአጼ ናኦድ ስመ                                           ሲሰደዱ፤  ሲማረኩ፤  ሲገደሉ  ከአገር  አገር  እየዞሩ
       ነገስት (አንበሳ ሰገድ) በትርጉም ቢቀር በአጠራር           በወቅቱ ሞግዚት (እንደራሴ) የነበሩት ንግስት  መንግሥታቸውን ሲከላከሉ ነው ያሳለፉት።
       እንዲለይ መሆኑ በትክክል አይታወቅም።
                                           እሌኒና አጼ ልብነ ድንግል በዘመኑ ገናና ከነበረችው
                                           ፖርቱጋል  ንጉስ  ከነበረው  አማኑኤልና  ከእርሱ            የጦርነት  ፣  የሞት  ፣  የመንከራተት፣
            አጼ ልብነ ድንግል ራሳቸው ለፖርቱጋል ንጉስና   በኋላ ከነገሰው ዮሐንስ ጋር ደብዳቤ ይጻጻፉ ነበር።  የመራብና የመጠማት አደጋ ከጊዜው ርዝማኔ ጋር
       ለሮማ ሊቀ ጳጳስ በጻፏቸው ደብዳቤዎች ላይ “ስሜ      ከፖርቱጋል መንግሥት በቀጥታም ሆነ በእቴጌ እሌኒ  ተስፋ  አስቆርጧቸው  መንፈሳቸውን  አላላውም።
       ልብነ (እጣን) ድንግል ትርጓሜው ድንግል ያበራችለት    በኩል የጀመሩት ወዳጅነት ለጊዜው ጠቡን አጣደፈው  አስራ አምስት ዓመታት ከተድላ ከደስታ ከሞቀ ቤተ
       ማለት ነው። ይህም ስም የተሰጠኝ ቅድስት ጥምቀትን     እንጂ  ከወረራ  ሊያድናቸው  አልቻለም  ነበር።  መንግሥት  ተለይተው  በዱርና  በበረሃ  እየተዘዋወሩ
       በተቀበልኩበት ቀን ነው። በነገስሁ ጊዜ ደግሞ ዳዊት    በመጨረሻም  ቢሆን  ከአረብና  ቱርክ  መንግሥታት  ከኃይለኛ ባለጋራ ጋር እስከመጨረሻው ለመከላከል
       ተባልሁ” ይሉ ስለነበር ከዳዊት በተጨማሪ ወናግ ሰገድ   ድጋፍ እያገኘ መላ ኢትዮጵያን መቆጣጠር የቻለውን  መዋጋታቸው  ቆራጥነታቸውን  ያሳ  ያል።  አጼ  ልብነ
       በመባል በሁለት ስመ መንግስት ይጠሩ ነበር።
                                           ግራኝን ለመውጋት ፖርቹጋሎች መጥተው የረዷቸው  ድንግል ቢሞቱም በፖርቹጋሎች እገዛ በልጃቸው በአጼ
                                           በተጻጻፏቸው ደብዳቤዎች ምክንያት ነው።             ገላውዲዮስ ዘመን በተደረገ ጦርነት ግራኝ አሕመድ
            ተክለ  ጻዲቅ  መኩሪያ  “የኢትዮጵያ  ታሪክ         የአጼ  ልብነ  ድንግል  ጦር  በሽምብራ  ኮሬ  ሞቷል።
       ከአጼ ልብነ ድንግል እስከ አጼ ቴዎድሮስ” በተሰኘ     ጦርነት ቢሸነፍም ጨርሶ ሊወድቅ አልቻልም ነበር።
       መጽሐፋቸው አጼ ልብነ ድንግል በነገሱ ጊዜ ወጣት      በዚህ ጦርነት ብዙ መኳንንት ቢያልቁም ግራኝና ጦሩ
       ስለነበሩ  እናታቸው  እቴጌ  ናኦድ  ሞገሳና  የቅድመ
                                           አንዱን አውራጃ አስገበርኩ ፤ ሹሙን አሰለምኩ፤

            Page 82                                                           “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“                ድንቅ መጽሔት -  ሰኔ 2012
   77   78   79   80   81   82   83   84   85   86   87