Page 86 - DINQ Magazine June 2020 Edition
P. 86

የፍቅር ጉዞ                              ጪው ትውልድ መጨነቅ ያስፈልጋቸዋል ብዬ  ደዚያ አይነት አባባል የለም፡፡ “አካሄዱን ያየ
                                            አስባለሁ። ፍቅር ያሸንፋል የሚለው የታናናሾች  አመጣጡን  ያውቃል”  በሚል  ርዕስ  በእንቁ
                                            የአዲሱ ትውልድ ድምጽም ጐልቶ መሰማት እን መጽሔት ታትሞ የወጣውን ቃለምልልስ ማየት
       ከገፅ 34 የዞረ                           ዳለበት አምናለሁ፡፡ የፍቅር ጉዞ የዚህ የአዲሱ  ይቻላል፡፡ በምኒልክ መቶኛ የሙት ዓመት መነሻ

              እንኳን ሰውን የመሰለ ክቡር ፍጥረት  ትውልድ  መንፈስ  ነው፡፡  የፍቅር  ጉዞ  ዝግጅት  ነት የተደረገ ቃለምልልስ ነው፡፡
       ይቅርና አውሬ የምንላቸው እንስሳት ውስጥም  ከበደሌ  ቢራ  ጋር  ተፈራርመህ  በሳምንቱ  ነው                     በዚህ ቃለምልልስ ውስጥ ማንንም የሚ
       የምናየው የተፈጥሮ ሃይል ነው፤ ፍቅር፡፡ ነገር ግን  ውዝግብ  የተፈጠረው።  እንዴት  ነበር  የሰማ           ያስቀይም አባባል የለበትም፡፡ ነገር ግን በኢንተር
       በኑሮ ውስጥ በብዙ ውጣ ውረድ፣ ብዙ ቅሬታዎ ኸው? ከጊዜ በኋላ ነው የሰማሁት፡፡                        ኔት ሲሰራጭ የኔ ያልሆነ አባባል ታክሎበት የተከፉ
       ችና እንከኖች ስለሚያጋጥሙን ፍቅራችንን ሊበ                 አንደኛ  በድሬዳዋ  አንድ  ተብሎ  የሚ ሰዎች እንዳሉ ስሰማ፣ የተሳሳተውን መረጃ ለማ
       ርዙብን ወይም ውስጣችንን መርዘው የውስጥ            ጀመረው ጉዞ፣ ትልቅ የፍቅር መልዕክት የያዘ  ስተካከል ምላሽ ሰጥተናል፡፡ እኔ ብቻ ሳልሆን፣
       ህመም ሊሆኑብን ይችላሉ፡፡ ባዘንበትና በተቀየ         ስለሆነ፣ ያልተበታተነ ትኩረት ይፈለጋል፡፡ ከዚህ  የመጽሔቱ አዘጋጅም አወዛጋቢው አባባል እኔ
       ምንበት ነገር ላይ ቆመን ተውጠን ስንቀር በሽታ        ውጭ ባለው ጊዜ ደግሞ፣ በሚቀጥለው መስከ የተናገርኩት  እንዳልሆነ፣  በመጽሔቱ  ህትመት
       ይሆኑብናል፡፡ ለቅያሜ እልባት እየሰጠንና እየሰ        ረም ወይም ብዙ ሳይቆይ አዲስ አልበም ለማ ውስጥም  እንዳልነበረ  አስረድቷል፡፡  ነገር  ግን
       ረዝን ካልሄድን፣ ይባስ ብለን ለልጅ ልጅ እያ         ድረስ የጀመርኩት ስራ አለ፡፡ ሁለቱም ቀናተኛ  ውዝግቡ  በዚህ  አልተቋጨም፡፡  ለምን  የፍቅር
       ወረስን ከቀጠልን፣ በማህበረሰብ ደረጃ እንደዝ         ስራዎች ናቸው፡፡ አእምሮህ ሌላ ነገር እንዲያ ጉዞን  የሚያስተጓጉል  ነገር  ተፈጠረ  አልልም፡፡
       ገት ውስጣችንን እየበላ ይጨርሰናል ወይም እን         ስተናግድ  አይፈቅዱልህም፡፡  በዚህ  ምክንያት፣  እዚህ ምድር ከተገለጡትም ሆነ ካልተገለጡት
       ደተዳፈነ እሳት በሆነ አቅጣጫ ተግለብልቦ ያቃ         ባልደረቦቼ በኢንተርኔት በተፈጠረው ውዝግብ  ሃይሎች ሁሉ የሚልቀው ፍቅር ነው፡፡ ክብደቱም
       ጥለናል፡፡                               ዙሪያ ሊያናግሩኝ ሲሞክሩ ስራ ላይ ሆኜ ብዙም  የዚያኑ ያህል ነው፡፡

              እና  ምን  ይሻለናል  ብለን  ስናስብ፣  ፈቃደኛ  አልነበርኩም፡፡  ሲደጋገም  ግን  ሰማሁ፡              ስለዚህ የፍቅር ጉዞ ብለህ ስትነሳ፣ ያለ
       በቀድሞ  ዘመን  ወይም  ባለፍንበት  ጊዜ  የተፈ ፡ ማኔጀሬ (ዘካሪያስ) ተጨንቆ ነው የነገረኝ።             እክል እና ያለ ችግር ትደርሳለህ ማለት አይደ
       ፀሙ መልካም ነገሮችን ወይም ስህተቶችን እን ከሥራ አስኪያጅ አንፃር ሆነህ ስታየው መጨነቁ                  ለም፡፡ እንኳን ትልቁና ከባዱ ጉዞ ላይ ይቅርና፣
       ዳልነበሩ ማድረግ አንችልም። ወደኋላ ተመል አይገርምም፡፡ ግን ተረጋግተን ነው የተነጋገርነው፡                እንደ ቀላል የምናያቸው ጉዞዎች ላይም፣ ወደ
       ሰን  በህይወት  የሌሉ  ሰዎችን  መሸለም  ወይም  ፡  አልተረበሻችሁም?  ነገሩን  አቅልለን  አላየነ         ናዝሬት  ወይም  ወደ  አዋሳ  ለመሄድ  ስትነሳ
       እዳ ማስከፈል አንችልም፡፡ እነሱ በዘመናቸው  ውም፡፡ የፍቅር ጉዞ ትልቅ ዝግጅት ነው፡፡                   እንኳ፣  በመኪኖች  መጨናነቅ  ጉዞህ  ሊጓተት
       አልፈዋል፡፡ ነገሩ ያለው የዛሬ ነዋሪዎች ላይ ነው፡            ነገር  ግን፣  በብዙ  ወጣ  ገባ  መንገድ  ይችላል። ጐማ ቢተነፍስ ወይም ሞተር ቢግል፣
       ፡ በቀድሞ ሰዎች ታሪክ የምንደሰትበትና የምናዝ        ከማለፍ እና ብዙ ውጣ ውረድ ከማየት የተነሳ፣  ጐማ  ለመቀየርና  የራዲያተር  ውሃ  ለመለወጥ
       ንበት፣ ትክክል የሆኑና የተሳሳቱ ስራዎች፣ የወ        ችግሮችን ማስተናገድ ትለማመዳለህ፡፡ ከሁሉም  መቆምህ አይቀርም፡፡ ከሁሉም የከበደው የፍቅር
       ደድነውና የተቀየምንበት ነገር ይኖራል፡፡ ቀጥለው       በላይ  ደግሞ  የፍቅር  መልእክት፣  በቴዎድሮስ  ጉዞ ላይማ፣ ለምን ፈተና ይፈጠራል ማለት አይቻ
       የመጡ  ትውልዶች  የትኛውን  ስሜት  መያዝ፣         ካሳሁን  የተፈጠረ  ሃሳብ  አይደለም፡፡  የነበረ  ልም። ከምንም በላይ ይቅር መባባልን የሚያበዛ
       የትኛውን  ስሜት  ማውረስ  አለባቸው?  እኛስ        ያለና የሚኖር የእግዚአብሔር ሃሳብ ነው፡፡ ያንተ  የእርቅ መንፈስን ይዘህ ስትጓዝ፣ እንዲያውም
       የትኛውን ወርሰን የትኛውን ማሳደግ አለብን?          ድርሻ ያ ሃሳብ ሲሰጥህ መቀበል ነው እንጂ፤  ከተቻለ  ታላላቆችህም  እንዲግባቡልህና  መግባ
       ቅሬታና ቂምን ይዘው ያወርሱናል ወይስ ፍቅር          አንተ ከምትጨነቀው በላይ ከምንም አስበልጦ፣  ባትን እንዲያወርሱ ስትጮህ፣ በዚህ ምክንያት
       ንና መዋደድን? ቅያሜና ቂም ብንወርስ ምን           ፈጣሪ ስለ አላማውና ስለሃሳቡ፣ ስለ እኛ እና  ካንተ  ጋር  የማይግባባ  ነገር  ሲፈጠር፣  ነገሩን
       ይበጀናል? ወደ ኋላ ተመልሰን እዳ ማስከፈል          ስለትውልዱ ስለሚጨነቅ፣ ብዙ አልተሸበርንም፡ ንቀህ የምታልፈው አይሆንም፡፡ ምንም እንኳ፣
       አንችል?  ህይወት  የሚቀጥለው፣  ካለው  ነገር       ፡ ሁሉንም ነገር ለበጐ ያደርገዋል ብዬ አምና በተሳሳተ  መረጃ  ምክንያት  የተፈጠረ  ቅሬታ
       ላይ በመነሳት ነው፡፡ ስህተቶችን ትተን፣ ትክክል       ለሁ፡፡                                 ቢሆንም፣  አንተም  በተራህ  የቅሬታ  ባለቤት
       የሆኑትን ይዘን፣ ያን እያሳደግን ነው መቀጠል                “ጥቁር  ሰው”  በሚለው  ዘፈንህ         መሆን የለብህም፡፡ ፍቅር ሁሉንም ያቅፋል፡፡ በተ
       ያለብን፡፡                                                                    ሳሳተ መረጃ የተነሳ ያልወደደህንም ሰው ማቀፍ
                                            በአድዋ ጦርነት ዙሪያ ምኒልክንና ሌሎች የታሪክ
              ታላላቆቻችን በተለያዩ አለመግባባቶች        ሰዎችን በማንሳት ዘፍነሃል፡፡ የምኒልክ ታሪክ ላይ      አለበት። የቃለምልልሱ ሁለተኛ ክፍል በሚቀጥ
       ውስጥ  ያልፋሉ፡፡  አለመግባባትና  ቅሬታ  ባይፈ      ያለህን አስተሳሰብ በቅርቡ ቃለ ምልልስ አድር         ለው ሳምንት ይጠብቁን፡፡ (አዲስ አድማስ)
       ጠር መልካም ነበር፡፡ ነገር ግን ቢያንስ ቢያንስ፣      ገህ በመጽሔት ታትሟል፡፡ ከዚህ ቃለ ምልልስ
       የታላላቆችን አለመግባባት ወደ አዲሱ ትውልድ          ጋር ተያይዞ ነው የምኒልክ ጦርነት ቅዱስ ነው
       እንዳይሻገርና መጪውን ጉዞ እንዳያውክብን፣           የሚል አወዛጋቢው አባባል የተሰራጨው፡፡ በመ
       ታላላቆቻችን  ስለ  አዲሱ  ትውልድና  ስለመ         ጽሔት ታትሞ በወጣው ቃለምልልስ ላይ፣ እን

             Page 86                                                           “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“                ድንቅ መጽሔት -  ሰኔ 2012
   81   82   83   84   85   86   87   88   89   90   91