Page 90 - DINQ Magazine June 2020 Edition
P. 90

*******









                                                                                 እንጦጦ  ደ/ሀይል  ቅዱስ

                                                                                 ራጉኤል  /ደብረ  ኤልያስ
                                                                                         ቤተ ክርስቲያን

                                                                                      አጼ  ዳዊት  ያርፉበት  በነበረው  ቦታ
                                                                                 ጥር 30 ቀን 1872 ዐ.ም በአጼ ሚኒሊክ
                                                                                 ተሰራ፡፡ የቤተክርስቲያንዋ ህንጻ ከድንጋይ፣
                                                                                 ከኖራ፣  ከአሸዋ፣    ከመናገሸ  በመጣ  ጽድ
                                                                                 የተሰራ ሲሆን   እንደሲሚንቶ የተጠቀሙት
                                                                                 የእንቁላል አስከዋልና የበሬ ቆዳ በመቀቀል
                                                                                 ነበር፡፡ ቤተክርስቲያኗ በእንጦጦ ተራራማና
                                                                                 ዳገታማ አከባቢ ትገኛለች፡፡

                                                                                          ብላታ ህሩይ
                                                                                         ወ/ስላሴ ቤት


                                                                                     ከ  1928ዓ.ም  በፊት  በብላታ
                                                                                 ህሩይ  ወ/ስላሴ  ተሠራ፡፡  ህንጻው
                                                                                 ታሪካዊ  እና  ዘመናዊነት  የተላበሰ
                                                                                 ነው፡፡  ብላታ  ህሩይ  ወ/ስላሰሴ  በቀ
                                                                                 ደማዊ  ኀ/ሥላሴ  ዘመነ  መንግስት
                                                                                 የትምህርት  እና  የገንዘብ  ሚኒስቴር
                                                                                 ነበሩ፡፡  ታሪካዊ  ቤቱ  ከድሮው  ወረዳ
                                                                                 8 ፖሊስ ጣቢያ ከፍ ብሎ ይገኛል፡፡



       አምስት ቢሊዮን                                               ላይ እንዳይደገሙ ይሠራል ተብሏል፡፡


       ከገጽ 74 የዞረ                                               ኢትዮጵያ  በተፈጥሮ  የታደለቻቸውና  ለደን  ልማት  በሚስማሙ
                                                               የተለያዩ ስርዐተ ምህዳርና  የአየር ንብረት ሀብት አላት፡፡
         የግብርና ሚኒስቴር የዘንድሮውን አረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ቅድመ
       ዝግጅት አስመልክቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ፣ የችግኝ መርሐ ግብር                 የደን  ውጤቶችን  በማምረት  የአገር  ውስጥ  ፍጆታን  ከማሟላት
       ብሔራዊ  አስተባባሪ  ኮሚቴና  የሚመለከታቸው  አካላት  በተገኙበት              ባለፈ ለምሥራቅ አፍሪካና ለመካከለኛው ምሥራቅ አገሮች እንጨት፣
       ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡                                            እሴት የተጨመረባቸውን የእንጨት እንዲሁም ሌሎች የደን ምርት
         የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ዑመር ሁሴን፣ በፊታችን ክረምት አምስት               ውጤቶችን በመላክ የውጭ ምንዛሪ ማግኘት ትችላለች።
       ቢሊዮን የዛፍ ችግኝ ለመትከል ዕቅድ ተይዟል ብለዋል፡፡ ሥራው 602               ከዚህ ተጠቃሚ ለመሆን ግን የዛፍ ችግኞችን መትከልና መንከባከብ
       ሚሊዮን ብር ያህል የሚፈጅ ሲሆን፣ ከቀደመው የአረንጓዴ አሻራ ሥራ               ብቻ  ሳይሆን  የደን  አያያዝን  እና  አስተዳደርን  በሠለጠነ  መንገድ
       ልምዶችን በመቅሰም የአሁኑ መጀመሩን ተናግረዋል፡፡                         መተግበር ይጠበቃል፡፡
         ዓምና ከተተከሉት አራት ቢሊዮን ችግኞች ውስጥ 84 በመቶ ያህሉ                የደን  ሀብትን  በተገቢው  መንገድ  ጥቅም  ላይ  ማዋል፣  የምርት
       መፅደቃቸውንም  አክለዋል፡፡  ጠቅላይ  ሚኒስትር  ዓብይ  በበኩላቸው             ጥራት፣ የቴክኖሎጂ አጠቃቀም፣ የገበያ ትንታኔና ትስስር፣ ሥልጠና፣
       በኢትዮጵያ በአራት ዓመት ውስጥ 20 ቢሊዮን ችግኞች የመትከል                  ምርምርና ሥርጭት፣ የሕዝብ አስተዳደርና ግንኙነት፣ ፖሊሲ መቅረፅና
       ዕቅድ መኖሩን አስታውቀዋል፡፡                                      መተንተን፣  ዕፀዋትን  የሚያጠቁ  በሽታዎችን  እና  ጥቃቅን  ነፍሳትን
         የተቋማት  ቅንጅታዊ  አሠራር፣  የባለድርሻ  አካላት  ተሳትፎ፣              መለየትና መቆጣጠር፣ ስለ ዕፀዋት አፈጣጠርና ባሕሪ ማወቅን፣ የደን
       የአመራሮች  ለሥራው  ትኩረት  አለመስጠት፣  የድኅረ  ተከላ  ክትትል            ጥሬ ሀበት መጠንን መለካትና በዘላቂነት ጥቅም ላይ ሊውል የሚችለውን
       ውስንነት፣ የዝግጅት ጊዜ ማጠርና ለችግኝ ተከላ የሚኑ ቦታዎች ልየታ              የምርት መጠን ማወቅና ክምችቱን በገንዘብ ማስላት ከደኑ ተጠቃሚ
       በዓምናው የአረንጓዴ አሻራ ሥራ የታዩ ክፍተቶች ሲሆኑ፣ እነዚህ በአሁኑ            ለመሆን የሚያስችሉ መሆናቸውን የኮሚሽኑ መረጃ ያሳያል፡፡

             Page 90                                                           “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“                ድንቅ መጽሔት -  ሰኔ 2012
   85   86   87   88   89   90   91   92   93   94   95