Page 92 - DINQ Magazine June 2020 Edition
P. 92
ምን ሠርተው ታወቁ
ስምኦን
አደፍርስ ምነጭ፡ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ሀምሌ 18 ቀን 1977 ዓ.ም
በአገራችን በልዩ ልዩ ምክንያት ታሪካ ረት ከእነርሱ ጋር የግድያ ሴራ እቅድ ያወጡ
ቸው በተገቢው መዘግብ ካልተመዘገበላቸው ነበር። በመጀመሪያ እቅዳቸው ዝቋላ በመሄድ
የኢትዮጵያ ጀግኖች መካከል የአርበኛው በግራዚያኒ ላይ ምን አይነት እርምጃ እንደሚ ቢያወርዱበትም ከዓላማው ፍንክች አላለም።
ታክሲ አሽከርካሪ ስምኦን አደፍርስ ታሪክ ወሰዱና ከወሰዱም በኋላ ምን ማድረግ እንዳ ሚስጢር አላወጣም።አሰቃዮቹም ከእርሱ
አንዱ ነው። ወጣቱ ዓርበኛ በፋሲሽት ወረራ ለባቸው መክረዋል። በተለይም የቦንብ አፈ ምንም ማግኘት ስላልተቻላቸው ሚያዝያ 29
ወቅት የነበረውን የግፍ አገዛዝ በመቃወም ታትና አወራወር ልምምድ ያጠኑት ዝቋላ ቀን 1929 ዓም መርዝ ወግተው ገደሉት።
ከትግል አጋሮቹ ጋር የካቲት 12 ቀን 1929 ሲሆን ያስተማሯቸውም የደጅ አዝማች ፍቅር
ዓም በሩዶልፍ ግራዚያኒ ላይ በተደረገው የመ ማርያም አባተ ጫን መትረየስ ተኳሽ ነበሩ። ዘመዶቹም ሳያውቁ ስንቅ ለማቀበል
ግደል ሙከራ ሴራ ውስጥ አኩሪ የዓአርበኝ ሲሄዱ አንድ ዘበኛ ስምኦን መገደሉን በ11
ነት ታሪክ ሰርቷል። የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም ዓርብ ሰዓትም የስምኦንን ሬሳ ጨምሮ የ13 ሰዎች
እለት የአዲስ አበባ ህዝብ ቤተ መንግሥት እን ሬሳ እንደሚቃጠል ነገራቸው። ይህን መሰረት
ስምኦን ከአባቱ አቶ አደፍርስ አድጎአ ዲጎበኝ ታዘዘ። ግራዚያኒም ለድሆች ምፅዋት በማድረግም የስምኦን እህት ወይዘሮ ሸዋረገድ
ይቸውና ከእናቱ ወይዘሮ ወለተ ብርሃን በቀድ እሰጣለሁ ስላለ ብዙ ሰው ወድ ግቢው አመ አደፍርስ የእስር ቤቱን ሃኪም ያውቁት ስለ
ሞው ሀራርጌ ጠቅላይ ግዛት አሁን በኦሮሚያ ራ።አብርሃምና ሞገስም አስተርጓሚዎች ስለነ ነበር ሃኪሙ ወርቅ ስለሚወድ ብዙ ወርቅ
ክልል ምዕራብ ሀረርጌ ዞን፤በአንጫር ወረዳ በሩ ወደ ግቢው ሲገቡ ስምኦን መኪናውን አዘ ሰጥተው ሬሳውን በድብቅ ተቀበሉ። ወስደ
ልዩ ስሙ ላፍቶ ጉባ በ 1905 ዓም ነው የተወ ጋጅቶ በአፍንጮ በር በኩል መጠበቁን ቀጠለ፡ ውም በቅዱስ ጴጥሮስ ወ ጳውሎስ ካቶሊክ
ለደው። አራት እህትና አምስት ወንድሞች የነ ፡ መካነ መቃብር ግንቦት 1 ቀን 1929 ዓም
በሩት ስምኦን፤ እድሜው ለትምህርት ሲደርስ በድብቅ አስቀብረውታል።
እዚያው ላፍቶ ጎባ በሚገኘው ቅዱስ እያቄም በእለቱ አምስት ስዓት ገደማ ግራዚያኒ
የካቶሎክ ቤተክርስቲያን ደብር በአሁኑ ቅዱስ ህዝብ ሰብስቦ ንግግር እያረገ ነው።በንግግሩ ይህን ያልተዘመረለት ወጣት የታክሲ
ገብርኤል ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ከዚያም መሃል የዓርበኞችን ስም እየጠራ ያንኳስሳል። አሽከርካሪ ዓርበኛ ታሪክ አስመልከቶ ቤተ
ወደ አዲስ አበባ በህፃንነቱ በመምጣት በካ የሁሉንም አንገት ቆርጬ ሮማ እልካለሁ ይላ ሰቦች ለአዲስ ዘመን በላኩት መረጃም፤በቀ
ቶሊክ ልደታ ማርያም ቤተክርስቲያን በአሊያ ል።በዚህ ወቅት ታዲያ አብርሃምና ሞገስ ግራ ጣይ የዓርበኛው ታሪክ እንዲተዋወቁ የሚሰሩ
ንስ ፍራንሲዝ ትምህርቱን በሚገባ ተከታትሎ ዚያኒ ላይ ቦምብ ወረወሩ።እርሱና አብረውት ስራዎች ስለመኖራቸው ጠቁመዋል።መንግ
አጠናቋል። ከዚያም የንግድ ሰው ሆኖ በታክሲ የነበሩት ጄኔራሎችም ቆሰሉ። የአውሮፕላን ሥትም ለዚህ አኩሪ ተግባር ለፈፀመ ወጣት
አገልግሎት የግል ሥራ ተሰማርቶ ይኖር ነበር። አብራሪው ጄኔራልም ተገደለ። ጀግና ዓርበኛ ስምኦን በስሙ መታሰቢያ ትምህ
ርት ቤት፤መንገድም፤ ሆስፒታል፤ እንዲሰየም
ፋሺስት ኢጣሊያ ከጥንት የተመኛትን ይህን ክስተት ተከትሎ በተፈጠረ ረብሻ ለትና ለዓርበኛነቱን የሚመጥን የአደባባይ የመ
ኢትዮጵያ በ 1928 ወረረች።አዲስ አበባ መትረየስና ጠመንጃ ሲተኮስ፤አብርሃምና ታሰቢያ ሃውልት እንዲቆምለት ተገቢው ጥረት
ንም በቁጥጥር ስር አድርጋ የግፍ አገዟዟን ሞገስ እንዲሁም ስምኦን በአፍንጮ በር እንደሚያደርጉም ጠቁመዋል።
በመዘርጋትና ማጠናከር ጀመረች። ስምኦን ወጥተው የጎጃምን መንገድ ይዘው በሱሉልታ
የእናት አገሩ መደፈርና በነጮች ስር ቅኝ በኩል ወደ ስላሌ ፍቼ ደብረሊባኖስ ሄዱ።ስ ከዚህ በተጓዳኝ፤ አብርሃም ደቦጭና
ተገዢ መሆን የሆድ ውስጥ ቁስል ሆኖበት ምኦንም እነርሱን አድርሶ ወደ አዲስ አበባ ሞገስ አስገዶም ብግራዚያኒ ላይ አደጋ ካደረሱ
ያዝን ይቆጭ ነበር። ዘመዶቹና ወገኖቹ በየዱሩ ተመለሰ። በኋላ ወደ ደብረ ሊባኖስ ሰላሌ ፍቼ የሄዱ
ተበተኑ፤ሌሎቹም ተሰደዱ፤ በተለይ ወንድሞቹ ባት እንዲሁም ለቦምብ አጠቃቀም ስልጠና
ደበበና አጎናፍር አድፍርስ በመጀመሪያ ጅበቲ የካቲት 19 ቀን 1929 ዓም በሳም ዝቋላ የተመላለሱባት፤ ከሴራው ጋር ለተያያዙ
ቀጥሎም ኬንያ ተሰደው ዓርበኝነታቸውን ንቱ ጣሊያኖች በጥቆማ መጥተው ስምኦንና ሌሎችም ጠቃሚ ተልዕኮዎች የተጠቀሙባት
ክውጭ አፋፋሙ። ስምኦን ለስደት ጥሪ ቢደረ የቤት ሰራተኛውን ያዙ። ለየብቻ አሰሯቸው። የስምኦን ንብረት የሆነች ታሪካዊት መኪና
ግለትም መሰደደን አልመረጠም። ምርጫው ‹‹እንዲህ እንዲህ ያሉ ሰዎች ይመጡ ነበር እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በግለሰቦች እጅ እን
አዲስ አበባ ውስጥ መቅረትና የውስጥ ዓርበኛ ቀይ» እያሉ ሰራተኛውን ጠየቁት።እርሱም የተ ደምትገኝ ጠቁመው፣መንግሥት ተከታትሎ
በመሆን ለአገሩ ነፃነት መዋጋት ሆነ። መለከተውን ሁሉ ነገራቸው።ፈተው ለቀቁት። ቢያንስ አካሏን በታሪክ ኤግዚቢትነት በዋናው
ሰራተኛው ባደረገው ጥቆማ ብዙ ብዙ የስም ሙዚየም እንዲያስቀምጥ የማድረግ ተግባር
ስምኦን የአምቦ መለስተኛ እርሻ ትም ኦን ጓደኞች ታድነው ታሰሩ። ተገደሉም። እንዲከናወንም ጠይቀዋል አስታወቀዋል።
ህርት ቤት ዳይሬክተር ከነበረው አብርሃም
ደቦጭና ከሞገስ አስገዶም ጋር የተዋወቁትና ስምኦን የጀመሪያ የጭካኔ ቅጣት ከደረ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ሀምሌ 18 ቀን
የተግባቡት በዚሁ የታክሲ ባለቤትነቱ ለአገሩ ሰበት በኋላ ደጃች ውቤ ሰፈር በነበረው የጣ 1977 ዓ.ም ‹‹ምን ሰርተው ታወቁ›? በተ
ካለው ተቆርቋሪነት ታምኝነት ነው።ሦስቱም ሊያን ፖለቲካ ጉዳዮች ፅህፈት ቤት አጠገብ ባለው ዓምድ ስር‹‹ ስምኦን አደፍርስ 1905
በፋሽስት ጣሊያን አገዛዝ የተበሳጩና ግራ በሚገኘው ቅዱስጊዮርጊስ እስር ቤት/ አሁን 1929 ዓርበኛው ታክሲ ነጂ›› በሚል ርእስ
ዚያኒን ለመግደል ቆርጠው የተነሱ ወጣቶች ትምህርት ቤት ሆኗል/ ታሰረ።ምርመራ ታሪኩን አስፍሮታል
ነበሩ። እሱም ሃሳባቸውን በሃሳብ ለማስቀ ውም በጥብቅ ቀጠለ።በመግረፍ፤ ጸጉር በመ
ንጨት፤ ጥፍር በመንቀል የስቃይ ውርጂብኝ
Page 92 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“ ድንቅ መጽሔት - ሰኔ 2012